Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Archive for August 16th, 2020

ዘመነ እሳት | የግራኝ ሞግዚት ዱባይ በድጋሚ በእሳት ጋየች

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on August 16, 2020

የዱባይ አውሮፕላን ማረፊያ የገበያ ማዕከል ላይ የተቀሰቀሰው ከፍተኛ እሳት። በዚህ አውሮፕላን ማረፊያ ነበር ኢትዮጵያውያን ወገኖቻችን ወደ አገራቸው የሚወስዳቸው አውሮፕላን አጥተው ለሳምንታት ታግተው የነበሩት። ሽብርተኛው የቄሮ ቁራ አገዛዝ መሪ ግራኝ አብዮት አህመድ በዛሬው ዕለት ለኤሚራቶች ሞግዚቶቹ ሸሆች የእንኳን ደስ ያላችሁ መልዕክት አስተላልፏል፤ ከእስራኤል ጋር ውል በመዋዋላቸው። ይህ አውሬ ሰሞኑን ፈንጠዝያ ላይ ነው፤ ደስታ በደስታ ነው፤ የአባቶችና እናቶች ደምና ዕንባ አስክሮታልና።

______________________________________

Posted in Curiosity, Ethiopia, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ዘመነ እሳት | የግራኝ ሞግዚት ካታር በእሳት ጋየች

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on August 16, 2020

እሳቱ ገና ከሰማይ ይወርዳል!ቅዱስ ሚካኤል ሃገራችንን ዳሯን እሳት መሃሏን ገነት ያድርግልን!!!

እግዚአብሔር የጠራት የመንፈሣዊቷ ኢትዮጵያ ቀንደኛ ጠላቶች ሦስት ናቸው

  • 👉 1.አህዛብ
  • 👉 2.ዘረኞች
  • 👉 3.ግብረሰዶማውያን

[የዮሐንስ ራእይ ምዕራፍ ፳፩፥፰]

ዳሩ ግን የሚፈሩና የማያምኑ የርኵሳንም የነፍሰ ገዳዮችም የሴሰኛዎችም የአስማተኛዎችም ጣዖትንም የሚያመልኩ የሐሰተኛዎችም ሁሉ ዕድላቸው በዲንና በእሳት በሚቃጠል ባሕር ነው፤ ይኸውም ሁለተኛው ሞት ነው።

________________________________

Posted in Ethiopia | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: