👉 ገብርኤል 👉 ማርያም 👉 ኡራኤል 👉 ጊዮርጊስ 👉 ተክለ ሐይማኖት 👉 ዮሴፍ
የጎርፍ መጥለቅለቅ ፣ እሳት ፣ የመሬት መንቀጥቀጥ ፣ እሳተ ገሞራዎች ፣ ሰብል–አውዳሚ አንበጣዎች ፣ ቶርናዶዎች ፣ አውሎ ነፋሶች ፣ ፍንዳታዎች ፣ ወረርሽኝ ፣ ከፍተኛ ዓመፅ ፣ በሰማይ ላይ የሚሰሙ ያልተለመዱ ድምጾች ፥ በዓለም ላይ እየሆነ ያለው ይህ ነው።
👉 እሳት ቍ. ፩
አውሎ ነፋስ “ላውራ” ባጠቃቻት ሉዊዚያና ግዛት ፥ ከፍተኛና አደገኛ የኬሚካል ፋብሪካ ቃጠሎ(አየሩ ክፉኛ እየተበከለ ነው)
👉 እሳት ቍ.፪
ኒውዮርክ ግዛት፤ ዩቲካ ቻርለስታውን ፥ አሜሪካ የገባያ ማዕከል ከፍተኛ ቃጠሎ (አየሩ ክፉኛ እየተበከለ ነው)