በጀነሳይድ ማግስት ስለ ሌላ ትርኪምርኪ ጉዳይ እንጅ ባሰቃቂ ሁኔታ ስለሚገደሉት ዜጎች ትንፍሽ አይልም፤ ከዚህ አጭበርባሪ ውዳቂ ምንም ጠብቄ አላውቅም፡ ወደፊትም አልጠብቅም! ለማንኛውም አሰልቺውን ለፍላፊ በደንብ እናዳምጥው፤ የንጹሐን ደም ገና ብዙ ያስለፈልፈዋል፤ ሞትን ቢመኛትም እንዲህ በቀላሉ አያገኛትም!
👉 የምስኪን ገበሬ ሴት ልጆች ታግተው ከተሠወሩ ዛሬ ፪፻፵፪ / 242 ቀናት ሆኗቸዋል።
የእህቶቻችን ዕጣ ፈንታ እና የቤተሰቦቻቸው ሰቆቃ የሚያሳስበው ዜጋ በመጥፋቱ ያው ተጠያቂው ግራኝ አብዮት አህመድ እንዳሰኘው ብቅ እያለ ይሳለቅብናል። የእህቶቻችን ጉዳይ የቤተሰብ ጉዳይ አድርጎ መውሰድ የሚጠበቅባቸው ኢትዮጵያውያን በተለይ ተዋሕዷውያን ወደ አራት ኪሎ በማምራት የቤተ መንግስቱን አጥር የሚያንቀጠቅጥ ጩኸት እስካላሰሙ ድረስ በኢትዮጵያውያንና በቤተክርስቲያን ላይ የሚደረገው ጭፍጨፋ ይቀጥላል፤ እባቡ ዐቢይም በኦሮሙማ ፕሮጀክቱ መሠረት ቤኒሻንጉልን እና “ወላሂ! ግብጽን አልጎዳም!” በማለት የማለለትን የሕዳሲውን ግድብም ከኦሮሚያ ጋር ይደምራል።
👉 እህቶቻችንን ያገታቸውና ኢንጂነር ሽመኘውንም የገደለው ዐቢይ አህመድ አሊ ነው!