Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Archive for August 9th, 2020

ክርስቲያን ኢትዮጵያ ከሊባኖስ ክርስቲያኖች ተማሪ፤ “ፖለቲከኞቻችን አጋንንት ናቸው”

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on August 9, 2020

ትክክል፤ በተዘዋዋሪ የእነ ዐቢይ አህመድ አሊን ማንነትና ምንነት እየጠቆሙን እኮ ነው። ይገርማል! ጂኒ ዐቢይ የሃዘን መልዕክቱን ያስተላለፈ የመጀመሪያው መሪ ነበር፤ አጋንንቱ ቀስቅሰውታልና አረቦቹ እንኳን አልቀደሙትም። ልክ እንደ ግብረሰዶማዊው ሞግዚቱ እንደ ፈረንሳዩ ፕሬዚደንት ማክሮን፤ ማክሮንንም ቤይሩትን ለመጎብኘት ማንም የቀደመው መሪ አልነበረም። አጋንንቱ እየተናበቡ በመላው ዓለም ይበናሉ።

ከፍንዳታው በኋላ የሊባኖስ ክርስቲያኖች ሊባኖስን አናወጧት። ያ ፍንዳታ ማንኛውም ዓይነት ፍንዳታ አልነበረም። ብዙ የቀሰቀሰው ነገር አለ!

ከቤይሩት ፍንዳታ በኋላ አሁን በብዛት ሆነው በማመጽ ላይ ያሉት የሊባኖስ ክርስቲያኖች ናቸው። ሥልጣኑን የተቆጣጠሩ ፖለቲከኞቹ በብዛት የአጋንንቱ ሂዝቡላ ሽብር ፈጣሪ ቡድን አባላት ናቸው፤ ልክ በሃገራችንም የጂኒ ዐቢይ አጋንንት ቄሮ አባላት እንደሆኑ። ወጣቷን ሴት እናዳምጣት፤ “መሪዎቻችንን ቤተ መንግስት ውስጥ ገብተን እንገድላቸዋለን!” ትለናለች። ክርስቲያን ኢትዮጵያውያንም ተመሳሳይ ቁጣ የተሞላበት ጠንካራ አመጽ ማድረግ ይጠበቅባቸዋል፤ ግዴታቸው ነው! ፖለቲከኞች ይህ ዓይነት ቋንቋ ብቻ ነው የሚገባቸው፤ “ለምንድን ነው ህዝቡ ወደ አራት ኪሎ ቤተመንግስት በማምራት ግንቡ እስኪነቃነቅ ድረስ የማይጮኸው? ምን እየጠበቀ ነው?” በማለት ስጠይቅ ዓመት አልፎኛል። በአሁኑ ሰዓት ኢትዮጵያውያን ክርስቲያኖች ላይ እየደረሰ ያለው በደል በሊባኖስ ክርስቲያኖች ላይ ከሚደርሰው በደል እጅግ በጣም የበዛ ነው።

የቤተ ክህነት አባላት ሕዝቡን ተገቢ በሆነ መልክ ለመቀስቀስ፣ ለማነሳሳትና ለመብታቸው እንዲቆሙ ለማድረግ ባለመሥራታቸው በእግዚአብሔር ዘንድ ተጠያቂዎች ይሆናሉ።

[መጽሐፈ መክብብ ምዕራፍ ፫፥፩፡፰]

ለሁሉም ነገር ጊዜ አለው፤ ከሰማይ በታች ለሚከናወነው ለማንኛውም ነገር ወቅት አለው፤ ለመወለድ ጊዜ አለው፤ ለመሞትም ጊዜ አለው፤ ለመትከል ጊዜ አለው፤ ለመንቀልም ጊዜ አለው፤ ለመግደል ጊዜ አለው፤ ለማዳንም ጊዜ አለው፤ ለማፍረስ ጊዜ አለው፤ ለመገንባትም ጊዜ አለው፤ ለማልቀስ ጊዜ አለው፤ ለመሣቅም ጊዜ አለው፤ ለሐዘን ጊዜ አለው፤ ለጭፈራም ጊዜ አለው፤ ድንጋይ ለመጣል ጊዜ አለው፤ ድንጋይ ለመሰብሰብም ጊዜ አለው፤ ለመተቃቀፍ ጊዜ አለው፤ ለመለያየትም ጊዜ አለው፤ ለመፈለግ ጊዜ አለው፤ ለመተው ጊዜ አለው፤ ለማስቀመጥ ጊዜ አለው፤ አውጥቶ ለመጣልም ጊዜ አለው፤ ለመቅደድ ጊዜ አለው፤ ለመስፋትም ጊዜ አለው፤ ለዝምታ ጊዜ አለው፤ ለመናገርም ጊዜ አለው፤ ለመውደድ ጊዜ አለው፤ ለመጥላትም ጊዜ አለው፤ ለጦርነት ጊዜ አለው፤ ለሰላምም ጊዜ አለው።

____________________________________

Posted in Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: