Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Archive for August 8th, 2020

በባቢሎን ቍ. ፮ ብሪታኒያ አሽከር በኬኒያ ከፍተኛ እሳት |ከባቢሎን ቍ. ፭ ከሳውዲ የመጣ የነዳጅ ታንክ ፈነዳ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on August 8, 2020

ከዚህ በተጨማሪ በናይሮቢ ገበያ ላይ ሌላ እሳት ተቀስቅሶ ገበያው ሙሉ በሙሉ ወድሟል

________________________________

Posted in Curiosity, Ethiopia, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ዘመነ እሳት | ባቢሎን ቍ.፮ ብሪታኒያ እየጋየች ነው

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on August 8, 2020

በለንደን ዙሪያ በስተደቡብ በምትገኘዋ በሰሬይ አውራጃ ክ40 ሄክታር በላይ ስፋት ያለው ደን በሰደድ እሳት በመቃጠል ልይ ነው። በእነዚህ ቀናት ኤዶም አውሮፓን እያቃጠላት ያለው ሙቀት ከእስማኤል አረቢያ የመጣ ነው።

__________________________________

Posted in Curiosity, Ethiopia, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ሙስሊም አገራት እየጋዩ ነው | ከፍተኛ እሳት በባቢሎን ቍ. ፭ ሳውዲ ጂዳ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on August 8, 2020

ከሌባኖስ፣ ዱባይ፣ ኢራን ቀጥሎ አሁን የሳውዲዋን ጂዳ እሳት ጎበኛት። የጂዳ ባቡር ጣቢያ ተቃጠለ።

ሙስሊም አገራትና ምዕራባውያኑ ሞግዚቶቻቸው + ቅጥረኞቹ ተባባሪዎቻቸው አንድ በአንድ በእሳት መጠረጋቸው የማይቀር ነው። በኢትዮጵያ አገራችንም መጥፎ ዕድል ይዞ በመጣው በቅጥረኛቸው ዐቢይ አህመድ በኩል አሰቃቂውን ጀነሳይድ/ጭፍጨፋ እያካሄዱ ያሉት እነዚህ እርኩስ አገራት ናቸው። በአሁን ሰዓት ሁሉም በየተራ አመድ ቢሆኑ አይከፋኝም! የሲዖልን በር በፈቃዳቸው በማንኳኳት ላይ ናቸውና። አዎ! ነገሮች ሞቅ ሞቅ እያሉ መጥተዋል፤ ይህ ጅምሩ ነው፤ ገና ከሰማይ እሳት ይወርዳል።

[ኦሪት ዘኍልቍ ምዕራፍ ፲፩፥፩]

ሕዝቡም ክፉ ሆነው በእግዚአብሔር ላይ አጕረመረሙ፤ እግዚአብሔርም ሰምቶ ተቈጣ፤ የእግዚአብሔርም እሳት በመካከላቸው ነደደች፥ የሰፈሩንም ዳር በላች።

 

______________________________________

Posted in Curiosity, Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: