የግብፅ የኢሚግሬሽን ሚኒስትር |“በግብፅ ላይ መጥፎ ነገር የሚናገር ሁሉ ይታረዳል”
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on July 30, 2019
ናቢላ ማክራም የተባለቸው ሚንስትሯ ካናዳን ስትጎበኝ በእጇ የመታረድ ምልክት ታሳያለች፡፡ ይመልከቱ!
የዴሞክራሲያዊ መብታቸውን ተጠቅመው በግብፅ ውስጥ የሰብአዊ መብት ጥሰትን ለመንቀፍ ለሚሞክሩ የካናዳ ዜጎች የካናዳ ባለሥልጣናት ምን ያደርጉ ይሆን?
መግለጫው የቀረበው በቶሮንቶ ከተማ ከሚኖሩ ግብፃውያን–ካናዳውያን ጋር በተደረገ አንድ ውይይት ወቅት ነው፡፡ ሰው ያጨበጭባል!
የትነው ተመሳሳይ ነገር ሲነገር የተገዙት አድማጮች ሲያጨበጭቡ ሰምተን የነበረው? አዎ! አብዮት አህመድ በእስክንድር ነጋ ላይ ሲዝት።
የሰይጣናዊ አዕምሮ መቆጣጠሪያ መርሃ ግብር መሠረት የሆነው ዒላማዊ የማህበራዊ ቅኝት መመሪያዎች፦
-
+ ከብዙዎቹ (ከብቶች) ጋር ሂድ
-
+ ከከብቶች ተለይተህ አትቁም
-
+ አትከራከር፤ ጀልባውን አታናውጥ
-
+ ባለሥልጣንን አትጠይቅ
-
+ አብረህ ሂድ፣ ተስማማ ፥ አሊያ ትገለላለህ
-
+ ዝም በል እና ተቀላቀል/ ተደመር
-
+ መሪዎችህ እና መገናኛ ብዙኃን የሚነግሩህን ነገር ሁሉ እመን
-
+ ማን ነህና ነው ነገሮችን የምትጠይቅ?
Leave a Reply