Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • July 2019
    M T W T F S S
    1234567
    891011121314
    15161718192021
    22232425262728
    293031  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Archive for July 16th, 2019

እኅተ ማርያም | የዶ/ር አብዮት መመረጥ ኢትዮጵያ እርግማኗን ያየችበት ጊዜ ነው | ሥልጣኑን ከቀጠለ የኢትዮጵያ ሕዝብ ደም ያለቅሳል

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on July 16, 2019

እህታችን ጀግና ናት! እህታችን ወንዶቹን በለጠቻቸው እኮ፤ ቀበቶ አስሮ ሱሪው ላይ ከሚሸና “ወንድ”፣ መሣሪያ ታጥቆ ከሚያንቀላፋ “ወንድ”፣ ፂሙን አጎፍሮ “አብያችን፣ አቢቹ፣ ክቡር፣ አንቱና እሳቸው” እያለ ከሚቀባጥር ልፍስፍስ ወንድ በብዙ ሺህ ዕጥፍ በለጠች።

ቃለ ሕይወት ያሰማልን፡ እህታችን!

________________________

Posted in Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ቅሌታማዋ የኦባማ ሶማሊት | ፕሬዚደንት ትራምፕን ዛሬውኑ ከሥልጣን እናስወግደዋለን

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on July 16, 2019

ይህን ዜና ሳይ፡ “እንዴ ፕሬዚደንት ትራምፕ አዲስ ኢትዮጵያን ይከታተላሉ እንዴ? አማርኛ ይችላሉ እንዴ?” አሰኘኝ!

የጥቁር ሕዝቦችን የመብት ትግል እንቅስቃሴ ያወደመው ወስላታው ኦባማ የመለመላቸው አራት ዱርየ ሴቶች በመቅለብለብ ላይ ናቸው። እነዚህ አራት የአሜሪካ ተዋካዮች ምክር ቤት ዓባላት፤ ሶማሊቷ ኢልሃን ኦማር፣ አሌክሳንድርያ ኮርቴዝ፣ ራሺዳ ትላይብ እና አያና ፕሪስሊ ናቸው። እነዚህ አራት ሴቶች (2 ሙስሊሞች ፣ 2 ኮሙኒስቶች) አሜሪካን ለማጥፋት በባራክ ሁሴን ኦባማ ቀስቃሽነት የተጠራውን ኤሊዛቤላዊ ቡድንን መስርተዋል።

አንዳንዶች እነዚህን አራት ሴቶች አሜሪካን የሚጠሉ ኮሙኒስቶች ናቸው ይሏቸዋል፤ ነገር ግን ከኮሙኒስትነትም አልፈው እስላማዊ ናቸው፤ የክርስቶስ ተቃዋሚ መንፈስ ያደረባቸው ጋለሞታዎች ናቸው።

እነዚህ ምስጋናቢስ “ሴቶች” አሁን በጣም የሚያሳፍሩ ነገሮችን በመቀበጣጠር ላይ ናቸው። በመጭው ዓመት በሚደረገው የፕሬዚደንት ምርጫ ላይ ፕሬዚደንት ትራምፕን ለመርታት የዲሞክራቲክ ፓርቲው ምንም ዓይነት ዕድል የለውም። እነዚህ አራት “ሴቶች” በባራክ ኦባማ እየተዘጋጁ ያሉት ግን ለ2024 .ም የአሜሪካ ምርጫ ነው።

ከዚህ ቀደም እንዳወሳሁት ሶማሊቷ ኢልሃን ኦማር በኢትዮጵያ ላይ እየደረሰው ባለው ግፍ ሳቢያ ለአሜሪካ የተላከች መቅሰፍት ናት፤ ሰለዚህ በ 2024 .ም ላይ የመጀመሪያዋ ሴት ፕሬዚደንት ሆና ብትሾም አይግረመን፤ ነገሮች ከምናስባቸው በላይ ናቸው።

ፕሬዚደንት ዶናልድ ትራምፕ ከጥቂት ቀናት በፊት ለእነዚህ ሴቶች “አሜሪካን የማትወዱና፣ እዚህ በመኖራችሁ የሚከፋችሁ ከሆነ፤ አሜሪካን በመልቀቅ ወደ መጣችሁበት ብልሹ ሃገራት መመለስ ትችላላችሁ” ማለታቸው ትክክል ናቸው። ሃገርወዳድ መሪ ማለት እንዲህ ነው። የሩሲያው ፕሬዚደንት ፑቲንም ለቼችኒያ ተገንጣዮች “ይህች ሃገር ሩሲያ ናት፣ ቋንቋችን ሩሲያኛ ነው፤ የማትቀበሉ ከሆነ ሩሲያን ለቃችሁ ውጡ” ብለዋቸው ነበር። እኔም የኢትዮጵያ መሪ ብሆን ኖሮ እንድነ ጀዋር ኢትዮጵያዊነትን የማይቀበሉትን ወሮበሎች ሁሉ፡ “ኢትዮጵያን ልቀቁ!” እላቸው ነበር፤ ደግሞም ከብዙ መስዋዕት በኋላ በቅርቡ ይህ መምጣቱ የማይቀር ነው።

______________________

Posted in Conspiracies, Curiosity, Ethiopia | Tagged: , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: