Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • July 2019
    M T W T F S S
    1234567
    891011121314
    15161718192021
    22232425262728
    293031  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Archive for July 19th, 2019

ከሃዲት ኦነጓ የዶ/ር አብዮት አህመድ ደጋፊ በፕሬዚደንት ትራምፕ ፖሊስ ታሠረች

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on July 19, 2019

SnapShot(66)

የአረቦች ወኪል የሆነውስ ገዳይ አልአብይ መቼ ይሆን የሚታሠረው?

ያው እንግዲህ ከነ ማስረጃው፦

  • አብዮት አህመድ አሊ = ኦነግ
  • ለማ መገርሳ ገገማ = ኦነግ
  • ብርሃኑ ነጋ ጋጋ = ኦነግ
  • ደመቀ መኮንን ሀሰን = ኦነግ

በይበልጥ የሚያሳዝነው በመዋዕለ ሕፃናት የእቃ እቃ ጨዋታ የተጠመዱት ህዋሃቶች እነዚህን የሃገረ ኢትዮጵያ ጠላቶች ከቀለቡ በኋላ ሥልጣኑን በሰፌድ አስረክበዋቸው መፈርጠጣቸው ነው። ግብዞች! የማይከዷቸውና የማይመጡባቸው መስሏቸዋል። ሊበላህ የተዘጋጀውን አዞ መቀለብ ማለት እንደዚህ ነው። መቼም ይህ ታሪክ የማይረሳው አሳፋሪ፣ ቅሌታማና ክህደት የተሞላበት ተግባር ነው!

ኢትዮጵያዊነታቸውን በመተው “ኦሮሞ ነን” የሚሉት፣ ክርስቶስን በመካድ የሃገራችንን ከተሞች አዳማ እና ቢሸፍቱ ብለው የሰየሙት የዲያብሎስ የግብር ልጆች ኢትዮጵያውያንን በሃገራቸው ያሥሯቸዋል፣ ይገድሏቸዋል፣ እትብታቸው ከተቀበረባት ምድር ያፈናቅሏቸዋል። ይህ አልበቃ ስላለ ኢትዮጵያውያንን በሄዱበት ሃገር እየተከታተሉ በማሳደድ ላይ ናቸው፤ በእነ መመህር ዘምድኩን በቀለና ኤርሚያስ ለገሰ ላይ በጀርመን ክሶችንና ማስፈራሪያዎች በመላክ ላይ ናቸውአይይ! እንደው ምን ይሻላል!? የሚመጣባቸው መቅሰፍት ምን ሊሆን እንደሚችል መገመት ይችሉ ይሆን?

እኔን በይበልጥ የሚያሳስበኝ ኦሮሞ በሚባለው በሉሲፈራውያኑ የአዲስ ሕዝብግንባታ ተንኮለኛ ሤራ የተጠመዱት ተዋሕዶ ወንድሞቼ እና እህቶቼ ናቸው። ፈጥናችሁ ፈረንጅ የሰጣችሁን ኦሮሞነታችሁንና አምልኮተ ባዕዱን በመካድ ኢትዮጵያዊነታችሁና ተዋሕዶ ክርስትናችሁን ካላጠበቃችሁ በቅርቡ በአውሬው እንደምትዋጡ ልታውቁት ይገባል፤ ምርጫችሁ ነውና። አምላካችን ሰውን ከአባቱ፥ ሴት ልጅንም ከእናትዋ ልለያይ ነው የመጣሁት ብሎናልና፡ ቶሎ ወስኑ፤ ወይ ከእግዚአብሔር አምላክ ጋር ፥ ወይ ከዋቄዮአላህ ጋር ፥ ወይ ከበጉ ጋር ወይ ከፍየሉ ጋር ፥ ወይ ከኢትዮጵያ ጋር ወይ ከአረቢያ ጋር።

ኦሮሚያ” በተባለው የኢትዮጵያ ምድር ያላችሁ ኢትዮጵያውያን እና ተዋሕዶ ክርስቲያኖች ማንነታችሁን ለአምላክና ለወገኖቻችሁ ለማሳወቅ የሚሊየንሰውተቃውሞ ሰልፍ በናዝሬት ወይም/እና ደብረ ዘይት ከተሞች ላይ በቅርቡ ማሳየት ይጠበቅባችኋል።

[የማቴዎስ ወንጌል ፲፡፴፬]

በምድር ላይ ሰላምን ለማምጣት የመጣሁ አይምሰላችሁ፤ ሰይፍን እንጂ ሰላምን ለማምጣት አልመጣሁም። ሰውን ከአባቱ፥ ሴት ልጅንም ከእናትዋ፥ ምራትንም ከአማትዋ እለያይ ዘንድ መጥቻለሁና

_____________________

Posted in Conspiracies, Ethiopia, Infos | Tagged: , , , , , , , , | Leave a Comment »

ዓይናችን እያየ የምዕራቡ ዓለም በመውደቅ ላይ ነው | ረብሻ በአሜሪካ ተወካዮች ምክር ቤት

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on July 19, 2019

 

የምጽአት ዓለም አራት ሴትፈረሰኞች” የአሜሪካን ወጥ በእሾህ ለማማሰል ተዘጋጅተዋል

አፈ ጉባኤዋ ናንሲ ፐሎሲ የምክር ቤቱን ህግ በመጣስ ፕሬዚደንት ዶናልድ ትራምፕን በዘረኝነት በመወንጀሏ

ከፍርድ ቤቱ ተወገደች፤ የጉባኤው መሪ የነበረው ሰው ነገር ሁሉ ስላላማረው “በቃኝ፣ ሰለቸኝ!” በማለት መዶሻውን ወርውሮ ከምክር ቤቱ አዳራሽ ሹልክ ብሎ ወጣ። ቀደም ሲል አራቱ ጋለሞታዎች የራሳቸውን ፓርቲ አባል ናንሲ ፔሎሲን ዘረኛ ነች ብለው ሲወቅሷት ነበር።

ወቸውጉድ! ያሰኛል፤ እነደዚህ ዓይነት ውጥንቅጥ ነገር በአሜሪካ ታሪክ ታይቶ እንደማይታወቅ ብዙ ታዛቢዎች እየተናገሩ ነው። “History in the House: Congress weathers unprecedented week”

I’ve never seen a week like this week,” said another veteran of the House, Rep. Tom Cole (Okla.), a former member of GOP leadership who now is the top Republican on the Rules Committee. Cole said he’s never seen a lawmaker abandon the chair of the House, never seen a Speaker’s words be ruled out of order and never seen a House majority vote to reinstate those words.

ይህን ረብሻ ያመጡት አራቱ ጋለሞታ ሴትየተዋካዮች ምክር ቤት ዓባላት ናቸው፤ በተለይ ደግሞ ለአሜሪካ ውድቀት ከኢትዮጵያ የተላከችው ቅሌታማዋ ሶማሊት ቁልፍ ሚና ትጫወታለች።

በዮሐንስ ራዕይ ውስጥ ከምጽአተ ዓለም (የዓለም መጨረሻ) ጋር እጅጉን የተቆራኙትን አራቱን ፈረሰኞች በማንሳት ለእነዚህ አራት ሴት የምክር ቤት አባላት፤ “የምጽአት ዓለም አራት ሴት ፈረሰኞች” የሚል ስያሜ ሰጥተዋቸዋል።

አሜሪካን የሚያክል ግዙፍና ኃያል፣ አንድ ቋንቋ ብቻ እና አንድ አሜሪካዊ ባሕል ያላት ሃገር እንዴት ይህን ያህል ልትከፋፈል፣ ልትደክምና ልትወድቅ ቻለች?

እስኪ ተመልከቱ በሃገራችን እየሠሩ ያሉትን ዲያብሎሳዊ የከፋፍለህ ግዛ ሥራ! እስኪ ተመልከቱ ዶ/ር አህመድን “አድርገው! ጦርነቱን ቶሎ ቀስቅስ!” በማለት እንዴት በየቦታው እንደሚያሽከረክሩት፤ ኢንጂነር ስመኘውንና ጄነራሎቹን በመግደል አማራና ትግሬ በተባሉት ኢትዮጵያውያን መካከል ጦርነት እንዲቀሰቀስ ፈለገ፤ ግን ይህ አልተሳካለትም ፥ ስለዚህ በድጋሚ ወደ አስመራ በመጓዝ ለኢሳያስ አፈወርቆ የሚከተለውን አለው፦

ኦሮሚያን እንመሠርት ዘንድ ፈቃዱን አግኝቻለሁ፤ ብዙ ገንዘብም ሰጥተውኛል ስለዚህ አንተንና ቤተሰብህን እንደ ጋዳፊ ሰዶማዊ በሆነ መልክ እንዳይገድሉህ አሁን ፈጥነህ በትግሬዎች ላይ ጦርነት ጀምር፤ ባጭር ጊዜ ውስጥ አንድ ሚሊዮን ትግሬዎችን መደምሰስ ይቻለናል፤ ዓለም እንዳላየና እንዳለሰማ ጸጥ ነው የሚለው፤ በባድሜው ጦርነት እንኳን ግማሽ ሚሊየን ተዋሕዶ የዋቄዮአላህ ጠላቶችን ገድለናል፤ ያው ምንም አልሆነም፤ ስለዚህ አሁንም ይቻለናል፤ አድርገው!።”

የአሜሪካዋ ግዛት አለባማ ሰኔት ዕጩ የሆኑት አቶ ጆን ሜሪል ከትናንትና ወዲያ የሚከተለውን ብለዋል፦

ግብረሰዶማውያን አሜሪካን ደመሰሰዋታል” Alabama Senate Candidate Declares That The Sodomites Have Destroyed The US

እስኪ ንገሩን፦ በግብረሰዶማዊነት ባህል የተጨማለቁት ምዕራባውያን ሃገራት ናቸው በይበልጥ ሃያልና ሥልጡን ወይስ እንደ ኢትዮጵያ ግብረሰዶማዊነትን አንቀበለም በማለት የእግዚአብሔርን ትዕዛዛት ለመጠበቅ የሚታገሉት ሃገራት?

ለማንኛውም፡ ኢትዮጵያን አትንኳት!

________________________

Posted in Conspiracies, Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: