Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • July 2019
    M T W T F S S
    1234567
    891011121314
    15161718192021
    22232425262728
    293031  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Archive for July 6th, 2019

ኢማሙ በመዲና የመሀመድ መስጊድ ውስጥ አንዛረጡ ፥ ለምን? | የተዋሕዶ አባት መልስ አላቸው

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on July 6, 2019

የፀሎት አባቶች ከደብረዳሞ፣ ከደብረ ሊባኖስ፣ ከዋልድባ ወይም ከ ደብረ ቢዛን ሆነው መካና መዲናን ማናወጥ፡ ካሊፎርኒያን ማንቀጥቀጥ፣ ዶ/ር አህመድን ማቁነጥነጥ/ማስቀበጣጠር ይችላሉ። በዚህ መቶ በመቶ እርግጠኛ ነኝ።

ይህን ቪዲዮ ለአንድ ሞሮካዊ ሙስሊም የሥራ ባልደረባዬ ካሳየሁት በኋላ የሚከተለውን አጫወተኝ፦

በተለምዶ መስጊድ ውስጥ ከተፈሳ፡ አየሩ ውስጥ ያሉትን ጂኒዎች ሊያሳውራቸው ብሎም ሊገድላቸው ይችላልተብሎ ይታመናል አለኝ። ዋው! አልኩና የተዋሕዶ አባቶች ይህን በሚመለከት ኃይለኛ መንፍሳዊ መልዕክት እንዳላቸውከእርግማን ጋር የተያያዝ ነገር እንዳለ በማስትወስ ጉዳዩን ለጊዜው ተውኩትይህን ጉዳይ አስመልክቶ የተሻለ ዕውቀት ያላችሁ ወገኖች፡ የሰማችሁት ነገር ካለ አንድ ሁለት ብትሉን ደስ ይለን ነበር። ይህ ጉዳይ በማንኛውም ማሕበረሰብ፣ በሁሉም ዓለም ባህል ለምን አሳፋሪ እንደሆነ ሳስበው ነገሩ ቀላል ነገር አይደለም ያስብለኛል።

ለማንኛውም፤ ኢትዮጵያን አትንኳት!

__________________

Posted in Curiosity, Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: