Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • July 2019
    M T W T F S S
    1234567
    891011121314
    15161718192021
    22232425262728
    293031  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Archive for July 29th, 2019

ኡ! ኡ! በፍራንክፈርት | ህፃኑን በፈጣን ባቡር ያስጨፈለቀው የ፫ ልጆች አባት ሃብቴ አርአያ ይባላል

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on July 29, 2019

አቤት ጭካኔ!

አንድ የስምንት ዓመት ልጅ ፈጣኑ ባቡር ወደ ፍራንክፈርት ማእከላዊ ጣቢያ ሲደርስ ተገፍቶ ነበር የተገደለው፡፡ ከህፃኑ ጋር እናቱና ሌላ ሶስተኛ ሰው አብረው ተገፍትረው ነበር፤ ሁለቱ ሴተርፉ ህፃኑ ግን በቦታው ሞቷል። (ሁሉም እርስበርስ አይተዋወቁም)

ገዳዩ የ አርባ ዓመት እድሜ ያለውና የኢርትራ ፓስፖርት የያዘ እንደሆነ ነዋሪነቱም በስዊዘርላንድ እንደሆነ ተገልጿል።

እስካሁን የግለሰቡ ስም አልተጠቀሰም፣ ለምን ይህን ጽንፈኛ ተግባር እንደፈጸመም ዝርዝር መግለጫ አልተሰጠም። በጉዳዩ መላዋ ጀርመን ደንግጣለች። የአገር ውስጥ ሚንስትሩ የዓመት እረፍቱን አቋርጠው ወደ ፍራንክፈርት አምርተዋል።

ለንፅፅር ያህል፦ እነ ኢንጂነር ስመኘው፣ ጄነራሎቹና የክፍለ ሃገር መሪዎች ሲገደሉ፣ ሦስት ሚሊየን ኢትዮጵያውያን ሲፈናቀሉ፣ ቀሳውስት ሲታረዱና አብያተክርስቲያናት በሳት ሲጋዩ ዶ/ር አብዮት አህመድና ደመቀ መኮንን ሀሰን ለሽርሽር ሃገር ለቀው ይወጣሉ፤ ሁሉም ነገር ሲረሳሳ ለዋቄዮአላህ መስዋዕት የኦዳ ዛፍ ችግኝ መትከል ይጀምራሉ። ያቃጠላችኋት ቅድስት ቤተ ክርስቲያን እስከ ዘር ማንዘራችሁ በትውልድና በዘመን ሁሉ ሳታቃጥላችሁ እንደሁ አትቀርም!

 

በነገራችን ላይ ይህ በ ፍራንክፈርት የተከሰተው አሳዛኝ ሁኔታ ባለፈው ሳምንት ላይ አንድ ኤርትራዊ በዘረኛ ጀርመን በሽጉጥ ተኩስ ከቆሰለ በኋላ ነው። ሁለቱም ጥቃቶች ከኤርትራውያንጋር እንደተያያዙ ነው በይፋ የተገለጸው። ምነው ኤርትራ ተደጋገመች? ይህ በአጋጣሚ ይሆን ወይስ ከበስተጀርባው ሌላ የተቀነባበረ ሤራ አለ?

የባላደራ ምክር ቤት አባላት በዚህ ሳምንት በፍራንክፈርት ከተማ ተሰባስበውና በቄሮ ፍየሎች ረብሻ ተፈጥሮባቸውም እንደነበር የሚታወስ ነው።

UPDATE

ኤርትራዊው ስሙ ሃብቴ አ. ይባላል። የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ዕምነት ተከታይም እንደሆነ በተጨማሪ ተገልጿል

ከፍራንክፈርቱ ባቡር ጣቢያ ድራማ ከአንድ ሳምንት በፊት በስዊሷ ዙሪክ ከተማ ከባለቤቱ ጋር ተጣልቶ እንደነበር፣ በዚህም ባለቤቱን፣ የ ፩፣ ፫ እና ፬ ዓመት እድሜ ያላቸውን ልጆቹን እና ጎረቤቱን ቤቶቻቸው ውስጥ ዘግቶባቸውና እየጮኸ በቢለዋ ሲያስፈራራቸው እንደነበር ተገልጿል። ባለቤቱና ልጆቹ እንዲሁም ሴት ጎረቤቱ ምንም ሳይሆኑ ከተዘጉባቸው ቤቶች በፖሊስ ነፃ ወጥተዋል። ቤተሰቡም ሆነ ጎረቤቱ ሃብቴ ከዚህ በፊት በጭራሽ ይህን ያህል ተቆጥቶና ተጨቃጭቆ እንደማያውቅ መስክረዋል።

ወደ ፍራንክፈርት ከመምጣቱ በፊት የስዊስ ፖሊስ ለሳምንት ያህል ክትትል ያደርግበት እንደነበር በተጨማሪ ተገልጿል።

በፍራንክፈርት ባቡር ጣቢያ ስለተገደለው ህፃን እና እናቱ ማንነንት አዲስ የወጣ መረጃ የለም

ለሃብቴ ሀ / ከስዊዘርላንድ ህብረተሰብ ጋር በደንብ ተዋሕዶ የሚኖርና አርአያ ተደርጎ የሜወሰድ ግለሰብ እንደሆነ ተጠቁሟል ፡፡ ከሁለት ዓመታት በፊት በስዊስ ሠራተኞች ልሳን በታተመ ጽሑፍ ውስጥ አርአያነቱ ተወስቶ ነበር፡፡

የሶስት ልጆች አባት የሆነው ሀብቴ አ..አ ከ 2006 ጀምሮ በስዊዘርላንድ ውስጥ የሚኖርና የመኖሪያ ፈቃድም ያለው ኤርትራዊ ነው ፡፡ ሃብቴ ኤ እ... 2017 .ም ጀምሮ በ ስዊስ ትራንስፖርት ተቋም Verkehrsbetriebe Zürich (VBZ) ውስጥ ተቀጥሮ በመስራት ላይ ነበር። ሀብቴ ከኤርትራ እንደመጣ በፍጥነት ጀርመንኛን ተምሮ ተነሳሽነት ያለው እና አርአያ የሆነ አዲስ ዜጋ ለመሆን በቅቷል ፡፡

የሥራው ኃላፊ በወቅቱ ስለ ሃብቴ አ. በበኩላቸው “በባህሪው እሱ ትንሽ አይነ አፋር ነው” ብሏል ፡፡ በተለይም በቋሚነት ጥሩ የሥራ አፈፃፀሙ እና በሙያውም ጥሩ ትኩረትን የሳበ ነበር ፡፡

የእሱ ቀጥተኛ የበላይነት በተጨማሪ በመጽሐፉ ውስጥ እንደጠቀሰው ሃብቴ በትጋት ተቀጥሮ እንደሰራ ያብራራል፡፡ ከመጀመሪያው አንስቶ ለእኔ ጥሩ ስሜት አሳድሮብኝ ነበር። እሱ ሁል ጊዜ ታታሪ እንጂ በዙሪያው ካሉት ጋር የሚያወራ ወይም ሳይሰራ የሚቆም ሰው አይደለም፡፡ እርሱ በእውነት እምነት የሚጣልበት ሰው ነው ፡፡ በቋሚ ሠራተኛ እንደምንቀጥረው ስናሳውቀው በጣም ተደስቶ ነበር» ሲል ኃላፊው ያስታውሳል።

ይህ ጉዳይ ቀላል ጉዳይ አይመስልም! ወንድማችንን ምን አድርገውታል?

የኢሉሚናቲዎች ማዕከል ስዊዘርላንድ የአውሬው ቁልፍ ቦታ እንደሆነችና የተለያዩ አእምሯዊ ሙከራዎች የሚካሄዱባት ሃገር እንደሆነች የአደባባይ ምስጢር ነው። የተለያዩ የተባበሩት መንግስታት ተቋማትን ጨምሮ የዓለማችን ፈላጭ ቆራጮች የሚያዘወትሩባት ሃገር ናት፦

የባንኮች ማዕከል

የዳቮስ ኤኮኖሚ ፎሩም

የቫቲካን ስዊዝ ዘበኞች

ሌኒን የሩሲያውን አብዮት እንዲቀሰቀስ የተዘጋጀው በስዊዘርላንድ ነው

የሰሜን ኮሪያው አምባገነን እና ኮፊ አናንም በስዊዘርላንድ ነው አንጎላቸው የታጠበው

በተለይ አትኩሮታችንን ሊስብ የሚገባው አንድ ነገር “ሰርን” የተባለው የሉሲፈር ምርምር ተቋም ነው። ይህ የዓለማችን ብቸኛ የምርምር ተቋም የሚገኘው በስዊዘርላንድ ተራራዎች ውስጥ ነው።

የጀኔቩ “የከፍተኛ ሐይል ፊዚክስ” ቤተሙከራ ሰርን “CERN” (THE LARGE HADRON COLLIDER “CERN” IN GENEVE)

ይህ “የከፍተኛ ሐይል ፊዚክስ ምርምር እና ሙከራ ማዕከል” ምንደን ነው?

ይህ የሠው ልጆች ከሰሩት ቤተሙከራዎች በአይነቱ እጅግ ልዩ የሆነ የምርምር ማዕከል የተወሳሰበን የሒሳብ ቀመር ሳያካትት ቀለል ባለ መልኩ ሲብራራ ይህን ይመስላል።

ሰርን (CERN) ምንድን ነው?

ሰርን (CERN) የፈረንሳይ ምህጻረ ቃል ሲሆን በግርድፉ ሲተረጎም “የአውሮፓ ኑክሌር ምርምር ድርጅት” ማለት ነው ። ይህ ድርጅት LHC (Large Hadron Collider” ወይም ስናጠጋጋው “ታላቁ የቁስ ገንቢ ክፋይ አላታሚ” ልንለው እንችላለን ቢያንስ ለመግባባት ያክል። በስዊዘርላንድ ጀኔቭ የሚገኝ መሠረታዊ የቁስ አካል ገንቢዎችን አዕምሮን በሚፈትን ከፍተኛ ፍጥነት እርስበርስ የሚያላትም/የሚያጋጭ ነው። ከመሬት በ 100ሜ ጥልቀት ውስጥ የሚገኝና 27ኪሜ ርዝመት፣ 8.6ኪሜ የወርድ ስፋት ያለው የቀለበት ዋሻ ቱቦ ሆኖ በዋናነት “Hadron” ተብለው የሚጠሩ እንደ ኘሩቶን እና ሌሎች አዮኖችን መሠረታዊ የቁስ አካል ክፍሎችን ለብርሃነ በቀረበ ፍጥነት ያላትማል።

_____________________

Posted in Conspiracies, Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , | Leave a Comment »

“አኖሌ” የተሰኘውን የፍየል ጡት ሃውልት አብዮት አህመድ እንዳስተከለው አንድ የዓይን ምስክር ተናገሩ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on July 29, 2019

መሀመድ6 + ግራኝ አህመድ6+ አባ ጂፋር6 + ባራክ ሁሴን ኦባማ6 + ጃዋር መሀመድ6 + አብዮት አህመድ6 = 666ቱ የኢትዮጵያ ጠላቶች

ወገን በብዛት እየነቃ መምጣቱ በጣም የሚያበረታታና የሚያስደስትም ነው። እስካሁን ያልነቁት ቶሎ ብለው በመንቃት አውሬውን ከመመገብና እድሜውን ከማራዘም እንዲቆጠቡ የቅድስቲቷ ኢትዮጵያ ምኞት ነው።

_____________________

Posted in Conspiracies, Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: