Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on July 10, 2019
የጀርመን ቻንስለር አንጌላ ሜርከል ዛሬ በበርሊን ውስጥ የፊንላንድን ጠቅላይ ሚኒስትር አንቲ ፊኔን ስትቀበለው እራሷን መቆጣጠር አቅቷት በድጋሚ ስትንቀጠቀጥ ትታያላቸው። በርግጥ ጤንነቷ አስጊ የሆነ ደረጃ ላይ መድረሱን ማየት ያሳዝናል፤ ነገር ግን በሃገሯም ሆነ በኢትዮጵያ ላይ እየፈጸመችው ያለው ወንጀል ብዙዎቻችን ከምናውቀው በላይ ነው። የገዳይ አል–አብይም ዕጣ-ፈንታ ይህ እንደሚሆን እርግጠኛ ነኝ።
______________________
Like this:
Like Loading...
Posted in Curiosity, Ethiopia, Faith, Health | Tagged: Angela Merkel, መንቀጥቀጥ, በርሊን, አንጌላ ሜርከል, ጀርመን, ፀረ-ኢትዮጵያ ሤራ, Berlin, Finnland, Germany, Shaking | Leave a Comment »