ባራክ ሁሴን ኦባማ ከግብጹ ፕሬዚደንት ሙርሲና ሽህ አላሙዲን ጋር በማበር መለስ ዜናዊንና አቡነ ጳውሎስን አስገደለ፣ ኃይለማርያም ደሳለኝን ሾመ፣ በደቡብ ኢትዮጵያ የሚገኙትን ክፍለ ሃገራትና የህዳሴ ግድብ የሚገኝበትን ቤኒሻንጉል ጉሙዝን በኢንቨስትመንት መልክ ለአረቦች እንዲተላለፉ አደረገ፣ አብዮት አህመድን ለሹመት መረጠ፣ እነ ጄነራል አሳምነውና ሰዓረን አስገደለ።
እነዚህ ለአረብ ባለኃብቶች በኮንትራት መልክ የተሰጡት ክፍለ ሃገራት ሞቅ ያለ ብጥብጥ በሚነሳበት ወቅት ለመቶ ዓመት የተኮናተርነውን ንብረታችንን መጠበቅ አለብን በሚል ሰበብ ወታደሮቻቸውን በመላክ በቅኝ ግዛት መልክ መቆጣጠር ይጀምራሉ፤ ግብጽ ግድቡን በቤኒሻንጉል የተሠራውን ግድብ ትቆጣጠራለች፤ (ልክ ጅቡቲ ከመቶ ዓመታት በፊት ከኢትዮጵያ እንድትለየቸው) በጦርነትና ረሃብ በሞራልና በአካል የደከመው ኢትዮጵያዊ ወይ ይሞታል አሊያ ደግሞ ወደ እነዚህ በኢትዮጵያ አዲስ የአረብ ግዛቶች በባርነት ለመኖር እንዲመርጥ ይገደዳል። ቱርክ በሐረር የሚገኙትን “ትምህርት ቤቶቼን ልውረስ” በማለት እንዴት እንደምትቁነጠነጥ ሰሞኑን እያየን ነው።
የኦባማ ወኪል የሆነው ገዳይ አል–አብይ ባሕር ዳር ላይ “ጎረቤት ሃገራት ሊረዱን ፈልገው ነበር” ማለቱ ከዚህ ጋር በተቆራኘ አንድ በደንብ የተቀነባበረ ዲያብሎሳዊ ሤራ እንዳለ ይጠቁመናል።
አዎ! ኦባማ ለኢትዮጵያ ከተዘጋጁት የክርስቶስ ተቃዋሚዎቹ ውስጥ አንዱ ነው፦
ሃያሉ መሣሪያችን ዳዊታችን ነውና በሃገራችን ጠላቶች፡ በተለይ በከሃዲዎቹ ላይ እንዲህ እያልኩ እዘምራለሁ፦
[መዝሙረ ዳዊት ምዕራፍ ፻፱፥፮፡ ፰]
“በላዩ ኃጢአተኛን ሹም፤ ሰይጣንም በቀኙ ይቁም። በተምዋገተም ጊዜ ተረትቶ ይውጣ፤ ጸሎቱም ኃጢአት ትሁንበት። ዘመኖቹም ጥቂት ይሁኑ፤ ሹመቱንም ሌላ ይውሰድ።“
[መዝሙረ ዳዊት ምዕራፍ ፶፭፥፲፭]
“ሞት ይምጣባቸው፤ በሕይወት ሳሉ ወደ ሲኦል ይውረዱ፤ ክፋት በማደሪያቸውና በመካከላቸው ነውና።“