ጄነራል አደም መሀመድ የተባለው ሰው አሁን ከሞሸሙ ከጥቂት ወራት በፊት የተሠራ ቪዲዮ ነው
እነዚህ ወሮበሎች ኢትዮጵያን እና እግዚአብሔር አምላኳን ይህን ያህል ንቀዋቸዋል። ይሉኝታ እንኳን የላቸውም፤ ሕዝቡን ለማዋረድና ለመምታት ሆን ብለው ፀረ–ኢትዮጵያ የሆኑትን ግለሰቦች ሥልጣን ላይ በየወሩ በማውጣት ላይ ናቸው። ይህ ትልቅ ድፍረት ነው! ለመሆኑ በምን ሥራው ይሆን ይህ ሰው ጄነራል ለመሆን የበቃው?
ሳሞራ የተባለው ወንድሙ የተዋሕዶ ክርስቲያኖችን ቁጥር ለመቀነስ የባደሜውን ጦርነት ቀሰቀሰ (እስከ አንድ ሚሊየን ክርስቲያኖች ህይወታቸውን አጥተዋል፤ በብዙ ሺህ የሚቆጠሩ ነዋሪዎች ቦምብ በፈጠረው ፌስፈርስ ሳቢያ ኩላሊቶቻቸውን አጥተው በመሰቃየት ላይ ናቸው) (እናስታውስ፦ ወጣት አብዮት አህመድም የተሳተፈበት ጦርነት ነው)፡፡ ከዚህ በተጨማሪ ጄነራል ሳሞራ የኢትዮጵያን ሠራዊት ለማድከም ወታደሮች ወደ ሶማሊያ በየጊዜ እንዲዘምቱ እና የበረሃ አሸዋ እንዲበላቸው ለማድረግ ሞክሮ ነበር፡፡ ግን ምኞቱ ሙሉ በሙሉ አልተሳካለትም።
ገዳዩ አል–አብይ የኢትዮጵያን ጦር ሠራዊት ለማዳከም ፈጥኖ የመከላከያ ሚንስትርነቱን የአረቦች ወኪል ለሆነችው ሙስሊም ሴት ሰጠ፤ ኢትዮጵያውያን ማግሩምረም ሲጀምሩ አነሳትና በለማ ገገማ ተካት። ብዙም አልቆየም፡ ለዋቂዮ–አላህ ዛፍ ችግኝ እንዲተክሉ ባዘዛቸው ማግስት ጄነራል ሰዓረ መኮንንን ገድሎ የሳሞራን ወንድምን አደም መሀመድን እንዲሁ በማግስቱ ሾመ። ግንዛቤ ሊሰጠው የሚገባው አንድ ጉዳይ፡ ጄነራሎቹ ሲገደሉ የጂሃዱ ዋና አቀነባባሪ ደመቀ መኮንን ሀሰን አሜሪካ ነበር። መሀንዲስ ስመኘው ሲገደል ዶ/ር አብዮት አህመድም አሜሪካን አገር ነበር። (ሦስት መኮንን‘ኖች – አሳምነው መኮንን፣ ሰዓረ መኮንን፣ ደመቀ መኮንን)
እነዚህ የኢትዮጵያ ጠላቶች በተለይ ባሁኑ ሰዓት ዓይኖቻቸውን የጣሉት በኢትዮጵያ ጦር ሠራዊት እና ፖሊስ ላይ መሆኑ እያንዳንዱን ኢትዮጵያዊ በደንብ ሊያሳስበው ይገባል። በዓለም ላይ ታይቶ የማይታወቅ መፈንቅለ ማሕበረሰብ በሃገራችን ለማድረግ ቆርጠው መነሳታቸውን እያየን ነው። እነዚህ ሰዎች ከግብጽና ሌሎች አረብ ሃገራት ጋር በማበር ላይ ናቸው፤ ምን የጠነሰሱት ሤራ አለ? ብለን መጠየቅ የእያንዳንዳችን ግዴታ ነው።
„የጎረቤት ሃገራት እርዳታ ሊሰጡኝ ፈልገው ነበር” አለ፡ ገዳይ አል–አብይ።
ይህ የክርስቶስ ተቃዋሚ ኢትዮጵያውያንን ያፈናቅላል ፥ ይገድላል ፥ ካሜራ ፊት ዕምባውን ይረጫል ፥ ከዚያም ጊዜ ገዝቶ ሃይሉን ያስባስብና እንደገና ያፈናቅላል ፥ ይገድላል፥ ካሜራ ፊት ዕምባውን ይረጫል…
አዎ! ቀን ሰው ሌሊት አውሬ
ለነገሩማ በራሱ መጽሐፍ ላይ፡ ጥቁር በነጭ፣ ቁልጭ አድርጎ አስቅምጦልናል እኮ፦
„ “….ሰዎች ጥቅም ወዳድ ናቸውና በጥቅም ሂድባቸው…የሚፈልጉትን እያሳየህ ወደምትፈልገው ስፍራ ውሰድ እና ጣላቸው… ከዚያም በሬ ሆይ! ሳሩን አየህና ገደሉን ሳታይ… ብለህ ተርትባቸው“