Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • July 2019
    M T W T F S S
    1234567
    891011121314
    15161718192021
    22232425262728
    293031  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Archive for July 11th, 2019

ዶ/ር ደረጀ ዘለቀ | በሃገራችን ታይቶ የማይታወቅ ዘረኛ፣ ጨቋኝና አደገኛ መንግስት አለ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on July 11, 2019

__________________

Posted in Ethiopia, Infos | Tagged: , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ገዳይ አል-አብይ ጀግናውን እስክንድርን ያጠቁት ዘንድ ቄሮ-አጋንንቱንና ኮከቡን ላከበት

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on July 11, 2019

ከሳምንታት በፊት እነ ጄነራል አሳምነውን ባሕርዳር ላይ ሲገድሏቸው፤ እስክንድርንም እዚያው ባህር ዳር ላይ ለመግደል ዕቅድ እንደነበር እስክንድር ሰሞኑን ካደረገው ቃለመጠይቅ በደንብ ለመረዳት ይቻላል። ይህን ግድያ ያቀነባበረው ገዳይ አልአብይ እንድሆነ እርግጠኛ ሆኖ መናገር ይቻላል። ሰውዬው በአጋንንት የተለከፈ እርኩስ ወሮበላ ነው።

ተከታዩም የትናንትናው ድራማ በገዳይአብይ የተቀነባበረ እንደሆነ አያጠራጥርም። ሰውዬው እንደ እስክንድር፣ ጄነራሎች ሰዓረና አሳምነው ለኢትዮጵያ በቆሞ አገርወዳዶች ላይ ከፍተኛ ጥላቻና ፍራቻ አለው። ስለዚህ እንደነርሱ ያሉትን ግለሰቦች ፈጥኖ ማስወገድ እንዳለበት አምኖበታል።

በትናንትናው ዕለት የታየው ነገር እንደሚከሰት አስቀድሞ ጠቁሞን ነበር፤ ከወራት በፊት እስክንድር እና የአዲስ አበባ ባለአደራ ምክር ቤት (ባልደራስ) በራስ ሆቴል ያቀዱት ጋዜጣዊ መግለጫ በጸጥታ ኃይሎች መከልከሉን እናስታውሳለን። በዚያ ወቅት ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ የሚመራው የአዲስ አበባ ባለአደራ ምክር ቤት ከበላይ አካል በመጣትዕዛዝ ጋዜጣዊ መግለጫውን ከመስጠት መከልከሉን እና ሊበጠብጡ የሚችሉ ኃይሎች ስለሚኖሩ ሆቴል መግባት አይፈቀድምቅብርጥሴብለውት ነበር።

በትናንትናው ዕለት ፍዬሎቹ ቄሮዎች (ሊበጠብጡ የሚችሉ ኃይሎች) ከውጭ የሉሲፈራውያኑ ኮከብ የወደቀበትን የኢትዮጵያ ባንዲራ ፥ በኮታቸው ውስጥ ደግሞ ጩቤና ሰንጢ በመያዝ ወደ እስክንድር እንዲሄዱና ጥቃት እንዲፈጽሙበት ትዕዛዝ ተሰጣቸው (የገዳይ አልአብይ ስክሪፕት፥ መጽሀፉን አንብቡት)

እንግዲህ የእነዚህ የኢትዮጵያ ጠላቶች ዕቅድና ተግባር በጣም ግልጽ ነው፤ ታዲያ አሁን ከሁሉም አቅጣጫ በሀገረ ኢትዮጵያ ላይ ጦርነት በታወጀበት በዚህ ወቅት ኢትዮጵያውያን ምን ማድረግ ይጠበቅባቸዋል? በጣም ብዙ ነገር! በእነ እስክንድር ላይ ጥቃት እስኪፈጽሙ መጠብቅ የለባቸውም! ለሁሉም ነገር ጊዜ አለው፦ ለኢትዮጵያ የቆሙትን የጦርሠራዊቱንና የፖሊስ ኃይል አባላት (በጣም ብዙ ናቸው፣ ብዙ ሰዓረዎች፣ ብዙ አሳምነዎች አሉ) በመቀስቀስ የኢትዮጵያ ጠላቶች በሆኑት የውጭ ኃይሎች የተማመኑትን ገዳይ አልአብይንና ከሃዲ አጋሮቹን በፍጥነት ማንበርከክ ይኖርበታል። ቆራጥነት ብቻ የሚጠይቅ ቀላል ጉዳይ ነው! ጀግናውን ራስ አሉላ አባ ነጋን እናስታውስ!

[መጽሐፈ መክብብ ምዕራፍ ፫፥፩፡፰]

ለሁሉም ነገር ጊዜ አለው፤ ከሰማይ በታች ለሚከናወነው ለማንኛውም ነገር ወቅት አለው፤ ለመወለድ ጊዜ አለው፤ ለመሞትም ጊዜ አለው፤ ለመትከል ጊዜ አለው፤ ለመንቀልም ጊዜ አለው፤ ለመግደል ጊዜ አለው፤ ለማዳንም ጊዜ አለው፤ ለማፍረስ ጊዜ አለው፤ ለመገንባትም ጊዜ አለው፤ ለማልቀስ ጊዜ አለው፤ ለመሣቅም ጊዜ አለው፤ ለሐዘን ጊዜ አለው፤ ለጭፈራም ጊዜ አለው፤ ድንጋይ ለመጣል ጊዜ አለው፤ ድንጋይ ለመሰብሰብም ጊዜ አለው፤ ለመተቃቀፍ ጊዜ አለው፤ ለመለያየትም ጊዜ አለው፤ ለመፈለግ ጊዜ አለው፤ ለመተው ጊዜ አለው፤ ለማስቀመጥ ጊዜ አለው፤ አውጥቶ ለመጣልም ጊዜ አለው፤ ለመቅደድ ጊዜ አለው፤ ለመስፋትም ጊዜ አለው፤ ለዝምታ ጊዜ አለው፤ ለመናገርም ጊዜ አለው፤ ለመውደድ ጊዜ አለው፤ ለመጥላትም ጊዜ አለው፤ ለጦርነት ጊዜ አለው፤ ለሰላምም ጊዜ አለው።

_____________________

Posted in Conspiracies, Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: