Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • June 2024
    M T W T F S S
     12
    3456789
    10111213141516
    17181920212223
    24252627282930
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Posts Tagged ‘Medias’

Ethiopia Christian Genocide: An Appeal to the BBC from Britain’s Tigrayan Community

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on June 15, 2024

💭 በክርስቲያኖች ላይ የዘር ማጥፋት ወንጀል፤ ከብሪታኒያ የትግራይ ማህበረሰብ ለቢቢሲ የቀረበ ይግባኝ፤ የቢቢሲ ወርልድ ሰርቪስ የአማርኛ እና የትግርኛ ፕሮግራሞች ቀጣይነት ያለው/ተከታታይ አድሎ በትግራይ ህዝብ ላይ።

  • ☆ ወገንተኛው ቢቢሲ
  • ☆ ርዕዮተ ዓለም ያለው
  • ☆ ግራ ዘንበል
  • ☆ ነቃ/አስመሳይነት/የሞራል ሽብር
  • ☆ በአጀንዳ የሚመራ
  • ☆ ጸረ ክርስትያን ኣድላዪነት እና ትምክሕተኛ
  • ☆ ሰዶማዊነትን የሚያራምድ
  • ☆ እስልምናን የሚያራምድ (አል-ጀዚራም የቢቢሲ ነው)
  • ☆ ድርብ ደረጃዎች
  • ☆ ግብዝነት
  • ☆ ጨካኝነት
  • ☆ አላዋቂነት
  • ☆ ውሸት

ከኤዶማውያኑ እና እስማኤላውያኑ ሜዲያ ተቋማት ብዙ መጠበቅ የለብንም! እንኳን እነርሱ የእኛዎቹ/የትግርኛ ተናጋሪዎቹን ጨምሮ ከሁለት ሳምንታት በፊት ሰለወጣው ከባድ የትግራይ ጀነሳይድ ሪፖርት ቁምነገር እና ሃላፊነት በተሞላበት በተከታታይ ሲዘግቡ፣ ሲነጋገሩበት፣ ሲመክሩበትና ሰውን ሲያነቁበት በጭራሽ አይታዩም። ሉሲፈራውያኑ የሚሰጧቸውን አጀንዳ ተከትለው በከንቱ በመቀበጣጠር ነው ውድ የሆነውን ጊዚያቸውን የሚያጠፉት። ስለዚህ እንደ ቢቢስ ያሉት ሜዲያዎች ዘገቡ አልዘገቡ ብዙም ሊያሳስበን አይገባም። እነ ቢቢሲ ከርስቲያን በመሆናቸው ብቻ ለሚጨፈጨፉት ኢትዮጵያውያንና አርሜናውያን ቦታ የላቸውም፤ በጋዛ ድራማ እየሠሩ ለሚጨራረሱት መሀመዳውያን አሸባሪዎች ግን ምን ያህል ትኩረት እንደሚሰጧቸው እያየናቸው ነው። እኛን የጎዳ፣ ያጠፋው ወይንም ያዋረደ መስሎ ሲታያቸው ነው ትኩረት የሚሰጡን። አዎ! በረሃብ የተጎዱትን ሕፃናቶቻችንን ምስል ለዓለም የሚያሳዩት ኢትዮጵያን ያዋረዱ መስሎ ስለታያቸውና፤ ከዳግማዊ ምንሊክ ዘመን ጀምሮ በፈጠሩት ሥጋዊ የንጉሣዊ ሥርዓት መንፈሳዊውን ታሪካዊ የኢትዮጵያን ንጉሣዊ ሥርዓት ማስወገድ ስላቀዱ ነበር። እ.አ.አ በ1943 ዓ.ም በአፄ ኃይለ ሥላሴ ግብዢያ ትግራይን በአውሮፕላን የጨፈጨፈው የብሪታኒያ ንጉሣዊ አየር ኃይል መሆኑን አንርሳ።

እነርሱን እንርሳቸው! የራሳችንን የቤት ሥራ እራሳችን እንሥራ፤ ያን ሕወሓት የተባለ ከሃዲ የሉሲፈራውያኑን ቅጥረኛ ቡድን እና የቻይናውን ባንዲራውን ለአንዴና ለመጨረሺያ ጊዜ አሽቀንጥረን አስወግደን የጽዮንን ሰንደቅ እና አርማ ከፍ ካደረግን ድሉ፣ ብርታቱና ሰላሙ ወዲያው በበነገታው ይመጣልናል። ውጊያው መንፈሳዊ ነውና፣ መታመኛችንም እግዚአብሔር አምላክ ብቻ ነውና፤ በዚህ 100% እርግጠኛ ነኝ!

When Abiy Ahmed’s Oromo Grand Father Aided by Britain Bombed Tigray into Submission

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on September 21, 2021

  • ☆ Biased BBC
  • ☆ Ideological
  • ☆ Left-leaning
  • ☆ Woke
  • ☆ Agenda Driven
  • ☆ Anti-Christian Bias and Bigotry
  • ☆ Pro Sodomist
  • ☆ Pro Islamist
  • ☆ Double Standards
  • ☆ Hypocrisy
  • ☆ Cynicism
  • ☆ Ignorance
  • ☆ Falsehood

🛑 BBC World Service Amharic and Tigrigna Programmes Continuing Bias Against the People of Tigray, Ethiopia.

From Mekete Tigray UK, (Community of Tigrayan Diaspora in the UK)

1. We, Mekete Tigray UK, are an independent community association of Tigrayan Diaspora in the UK, set up to promote human rights and peace in Tigray, Ethiopia. We are writing this letter to complain yet again about the editorial policy of BBC World Service Amharic and Tigrigna programmes, which are consistently biased against the people of Tigray in Ethiopia. We have written in the past to the Chairperson of the BBC Board, Mr Richard Sharp, and the Director General, Mr Tim Davie, and have demonstrated several times in front of the BBC Headquarters to demand fair, accurate, balanced coverage and reporting of the crisis in Tigray.

2. Whilst the BBC Amharic and Tigrigna programmes, both the Online News and Radios, report extensively on a wide range of issues occurring in Ethiopia, the programmes deliberately and persistently omit major newsworthy issues pertaining to the crisis in Tigray. Specifically, we are referring to the New Lines Institute of Strategy and Policy Report on the war in Tigray which came out on 3 June 2024. “Genocide in Tigray: Serious breaches of international law in the Tigray conflict, Ethiopia, and paths to accountability” (New Lines Institute Report, 3 June 2024)

3. More than three years since the start of the Genocidal War in Tigray on 2 November 2020, the New Lines Institute – a non-partisan global think tank based in Washington, DC – has conclusively and specifically established after two years of research and analysis involving experts on humanitarian law and genocide, that the Ethiopian and Eritrean armies and the Amhara Regional Forces have committed genocide, ethnic cleansing, war crimes and crimes against humanity against the people of Tigray. This is notwithstanding that all parties to the conflict have committed war crimes. Characterised as the worst humanitarian catastrophe in the 21st Century, the genocidal war has claimed over 1 million Tigrayan lives, the sexual violence against 120,000 Tigrayan women and girls, weaponisation of hunger and starvation as a strategy of war, and the destruction of 85% of Tigray’s social fabric, economy and infrastructure. This landmark report follows the UN Human Rights Council sponsored report by the International Commission of Human Rights Experts on Ethiopia (ICHREE) Report (2023), the US Department of State Report (2023, 2024)) the UK Parliament Tigray Inquiry Report (2023), the Yale University Law School Report (2023), Amnesty International and Human Rights Watch Reports (2020, 2021, 2022, 2024) that established the commission of mass atrocities crimes including ethnic cleansing, crimes against humanity and war crimes in Tigray. Yet, the above catalogued reports received scant attention by BBC Amharic and Tigrigna programmes.

4. Such was the global newsworthy of the report by the New Lines Institute, it was reported amongst others by: ABC News, MSN News, CNN, Al Jazeera, Yahoo News, Reuters, AP, The Globe and Mail, Financial Times, The New Humanitarian, Worldpress.Com, The National Interest, I Africa, Africa Equity Media, Medafrica Times, Radio Alabama, Delta Daily Newspaper, Observer Diplomat, The East Africa Daily, Somali Times, The North Africa Post, Reddit, HRW and so on. Yet not a word from BBC Amharic or Tigrigna.

5. Yet careful monitoring of the BBC World Service Amharic and Tigrigna Online News and Radio broadcasts for the period 3 -7 June 2024 show there is no mention of the New Lines Institute Report on the war in Tigray that claimed a genocide have been committed against the people of Tigray. On what ground does a major report on genocide by a major institution led by internationally recognised legal experts and based on two years of study and research is considered not newsworthy by BBC Amharic and Tigrigna? Why do the BBC Amharic and Tigrigna programmes believe the people of Tigray and Ethiopians in general do not deserve to know about this report? Is this not a deliberate suppression of information that affected the lives of millions of Tigrayans? Is this not consistent with previous BBC Amharic and Tigrigna editorial policy of not reporting on pertinent issues regarding the conflict in Tigray. For example, in the past we complained when the BBC Amharic and Tigrigna Services failed to report the Ethiopian Orthodox Tewahedo Church Patriarch’s statement on the genocidal war against the people of Tigray. which was then globally reported.

6. The scant coverage of the genocidal war in Tigray and its consequences by the BBC World Service pales into insignificance when compared and contrasted with the saturated news coverage of the humanitarian crisis in Ukraine or the Middle East. It appears to the BBC World Service that Tigrayan, Ethiopian or African lives matter less.

7. We humbly demand the BBC World Service, in particular the Amharic and Tigrigna Programmes, to stand by the BBC’s core values of impartiality, accuracy, fairness and factual reporting with no distortion or bias. Tigrayans all over the world demand the BBC maintains a high journalistic and moral standard as it did in the 1984 famine in Tigray and Ethiopia at large.

8. We have attached, for your information, the New Lines Institute Summary and Full Report on the Tigray Genocide published on 3 June 2024, The UN Human Rights Council International Human Rights Experts on Ethiopia Report on mass atrocity crimes committed in Tigray (2023), The UK Parliament Tigray Inquiry Report (2023) and the Yale University Law School Report on the Conflict in Tigray (2023). We have also attached a copy of a hard copy posted to the BBC Board Chairman.

🛑 Over 100 Jewish Creatives Sign Open Letter Accusing BBC of Double Standards

🛑 The leader of the Roman Catholic Church in Scotland has accused the BBC of “institutional bias” against Christianity. Cardinal Keith O’Brien said that mainstream Christian views had been marginalised by the corporation.

🛑 BBC Is Blasted & Accused of ‘Turning Its Back on Christian Britain’ After it Drops Easter Service Broadcast

  • 😈 ቢቢሲ የፈረንጆቹን የትንሳኤ አገልግሎት ስርጭትን ካቋረጠ በኋላ፤ በክርስቲያን ብሪታንያ ላይ ፊቱን አዙሯልየሚል ቁጣ እና ክስ እየቀረበበት ነው

አዎ! የኛዎቹን ጨምሮ ሁሉም ተናበብው በመሥራት ፀረክርስቲያን ጂሃድ በማካሄድ ላይ ናቸው። የኛዎቹ ሕዝብ ክርስቲያኑን ለማሰላቸት የፋሺስታዊው ጋላኦሮሞ አገዛዝ ቅጥረኞች የሆኑት ቻነሎች በየቀኑ በዩቲውብ ከየቤተ ክርስቲያኑ በቀጥታ በማሰራጨት ላይ ናቸው። እንግዲህ ተፈቅዶላቸውና ተከፍለው ክርስትናን ለማርከስ እና ሕዝቡንም ለማሰላቸት የሚጠቀሙበት ሉሲፈራዊ ስልት መሆኑ ነው። ይህ ሊሰመርበት ይገባል!

👉 የተመረጡ አስተያየቶች፡-

☆ ቢቢሲ ሰልፈር ሰልፈር ይሸታል (ተግማምቷል!)።

☆ አዎ ! ቢቢሲ ክርስትናን ተወ። እና እኛ የእንግሊዝ ሰዎችም ቢቢሲን እየተውነው ነው።

☆ ክርስትና እንግሊዝን ታላቅ አድርጎታል። እስልምና እንግሊዝን አሳዘነ።

☆ ቢቢሲ የኢድ አልፈጥርን በዓል ሙሉ ሽፋን እንደሚሰጥ እገምታለሁ።

☆ ሞራል ለረጅም ጊዜ ለቢቢሲ ግምት የሚሰጠው ጉዳይ አይደለም። እሱን ለመረዳት እስራኤል በክፉ ላይ የምታደርገውን ጦርነትን እንዴት እንደሚሸፍኑት መመልከት ብቻ በቂ ነው። ብዙ የአረብ ገንዘብ እዚያም ይፈስሳል።

☆ ለምንድነው ብዙዎቻችን ‘ሌላውን ቢያናድድ’ እይተባለ የራሳችንን ባህልና ቅርስ እንዳናከብር የተከለከልነው? ነገር ግን በሀገሪቱ ውስጥ ያሉት አናሳ ብሄረሰቦች የራሳቸው በዓላት እንዲያከብሩ ተፈቅዶላቸዋል።

☆ ቢቢሲን አልወድም ነገር ግን የእንግሊዝ ቤተክርስትያን ራሷ ለብዙ ልማዳዊ ክርስቲያናዊ እሴቶች ወደ ኋላ ስትመለስ እያየን አሁን በዚህ ለመፍረድ ከባድ ነው።

☆ የአንግሊካን ቤተ ክርስቲያን አሳፍሪ ናት፣ ቢቢሲም ያሳፍራል፣ ይህ እንዲሆን የፈቀድን እኛ ሁላችንም አሳፋሪዎች ነን።

☆ ዝልግልጉ ኒዖ ሊበራል የሜዲያ ተቋም ቢቢሲ መጥፎ ነው ማለት አለብኝ። ሆኖም በእንግሊዝ ቤተ ክርስቲያን የካንተርበሪ ሊቀ ጳጳስ ጀስቲን ዌልቢ የፓኪስታን ባንዲራ በዌስትሚኒስተር አቢ ላይ እንዲውለበለብ ሲፈቅድö ያኔ ክርስቲያን ብሪታንያ እንደሞተች አውቅ ነበር።

☆ ሟቿ ንግሥት ኤልሳቤጥ ይህን አትፈቅድም ነበር…..በግልጽ ቻርልስ (የሳውዲ ሰይፍ ዳንሰኛ) አላሰበም።

ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በአንተ ታምኛለሁ ♱

Posted in Ethiopia, Infos, Media & Journalism, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

Londonistan Ramadan: Brits Are Told By Muslims Not to Eat

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 30, 2024

😇 ገብርኤል 🧕 ማርያም ❖ ኡራኤል ❖ ጊዮርጊስ ❖ ተክለ ሐይማኖት ❖ መርቆርዮስ ❖ ዮሴፍ ❖ መድኃኔ ዓለም

😈 የለንደን ረመዳን ቅሌት፤ ብሪታንያውያን በሙስሊሞች ምግብ እንዳይበሉ ተነገራቸው

👹 ማሆሜት = ባፎሜት 👹

፩. ሙስሊሙ በለንደን አውቶቡስ ውስጥ አንዲት ሴትትን “በረመዷን ‘ፆሙ’ ለምን ምሳሽን ትበያለሽ!” በማለት ያስቸግራታል። “እኔ ረመዳን እየጾምኩ ነው! ከአውቶብሱ ወጥተሽ ሌላ ቦት ሂጂ እና ብይ!” እያለ አስጨነቃት።

፪. ሙስሊም በለንደን አንዱን ሰራተኛ ሰው “ረመዷን ስለሆነ ምግቡን አስቀምጥ አሁን አትብላ!” እያለ ይነጅሰዋል።

☪ በረመዷን ወቅት ሙስሊሞች ፀሀይ ከመውጣቷ በፊት ከርሳቸውን ይሞላሉ ፀሀይ ከጠለቀች በኋላ ከርሳቸውን ይሞላሉ እና ምሳ በመዝለል ብቻ እንደ ሸሂድ (ሰማዕት) መቆጠር ይፈልጋሉ ። ሙስሊሞች በረመዳን ከዓመቱ በበለጠ ይበላሉ፣ የሰውነት ክብደታቸውም በጣም ይጨምራል። ሙስሊሞች ይፎክራሉ እና ጾማቸውን በአደባባይ ያሳያሉ።

ዕብሪተኞቹ፣ ትሕትና-አልባዎቹ እና ምስጋና-ቢሶቹ የዋቄዮ-አላህ-ባፎሜት-ሉሲፈር ባሪያዎች የሆኑት መሀመዳውያኑ ጥጋባቸው ገንፍሎ ከራሳቸው እየወጣ ነው። እንግዲህ ልክ የሚያስገባቸው እግዚአብሔር አምላክ በቅርቡ በጽኑ ያስተነፍስላቸዋል! ከኃያሉ አምላክ ፈጽሞ አያመልጡም! የፍርድ ቀን እየመጣ ነው!

እስኪ ይታየን የሑዳዴ ጾምን ጨምሮ ለግማሽ ዓመት ያህል ከስጋ በመቆጠብ ለሚጾሙት ኢትዮጵያውን ክርስቲያኖች ጎረቤት የሆኑት መሀመዳውያን ፍዬሉን፣ በሬውን፣ ግመሉን እና ሰውን በማረዳቸው የተቆጡ ክርስቲያኖች በተመሳሳይ መልክ፤ “ፆማችን ነው፤ ለምን ታርዳላችሁ? ለምንድን ነው ስጋ የምትበሉት? ወዘተ” በማለት መሀመዳውያኑን እንዲህ ሲወተውቷቸው!

አዎ! ☪ ሙስሊሞች እውነተኛውን እግዚአብሔር አምላክን አያመልኩም። ዋቀዮ-አላህ-ባፎሜት-ሉሲፈርን ነው የሚያመልኩት።

👹 MAHOMET = BAPHOMET 👹

1. Muslim man harasses a woman on a London bus for eating her lunch while he is ‘fasting’ during Ramadan.

“I can smell that do you mind eating that somewhere else I’m fasting.”

2. A non-Muslim SHAMED into putting his food away because it’s Ramadan.

☪ Muslims during Ramadan stuff their faces before sunrise , stuff their faces after sundown , and want to be treated like martyrs just for skipping lunch . They actually eat MORE during Ramadan than the rest of the year ! They gain a lot of weight during Ramadan.

Muslims brag and show publicly their fasting.

☪ Muslims don’t worship the real Father. They worship Waqeyo-Allah-Baphomet-Lucifer

Muslim Hordes Display Warlike Dominance Across Europe Under The Pretense of ‘prayer’

  • ☪ የሙስሊም መንጋዎች በመላው አውሮፓ በየአደባባዩ እና መንገዱ ‘ጸሎት/ዱዋ እናደርጋለን፣ እንጾማለን’ በማለት ጦርነታዊ የበላይነትን በማሳየት ላይ ናቸው

❖❖❖[የማቴዎስ ወንጌል ምዕራፍ ፮፥፭፡፯]❖❖❖

“ስትጸልዩም እንደ ግብዞች አትሁኑ፤ ለሰው ይታዩ ዘንድ በምኩራብና በመንገድ ማዕዘን ቆመው መጸለይን ይወዳሉና፤ እውነት እላችኋለሁ፥ ዋጋቸውን ተቀብለዋል። አንተ ግን ስትጸልይ፥ ወደ እልፍኝህ ግባ መዝጊያህንም ዘግተህ በስውር ላለው አባትህ ጸልይ፤ በስውር የሚያይ አባትህም በግልጥ ይከፍልሃል።

አሕዛብም በመናገራቸው ብዛት እንዲሰሙ ይመስላቸዋልና ስትጸልዩ እንደ እነርሱ በከንቱ አትድገሙ።”

☪ “እስልምና ሀይማኖት እንኳን አይደለም። ዓለም አቀፋዊ የወረራ አጀንዳውን ለማራመድ አምላክን የሚጠቀም ማኅበራዊ የፖለቲካ ሥርዓት ነው። እስልምና “እምነትን” እንደ ተሽከርካሪ በመጠቀም በአለምአቀፍ መገዛት አጀንዳ ላይ የተሰማራ የ ሰባተኛው/7 ኛው ክፍለ ዘመን አረመኔያዊነት ነው” ሲል የአሜሪካዋ ኦክላሆማ ግዛት የቀድሞ የምክር ቤት ተወካይ አሁን የፌዴራል ኮንግረስ እጩ የሆነው ጆን ቤኔት ተናግሯል። 100% ትክክል!

☆ በጣሊያኗ ግሮሴቶ ከተማ ሙስሊም ወራሪዎች በአላህ ስም የእግረኛ መንገዶችን ዘግተዋል። ዋቀዮ-አላህ-ባፎሜት-ሉሲፈር ይህን ይፈልጋል ፥ ጣሊያኖች ግን በጣሊያን ውስጥ እነዚህን የትምክህት እና አክራሪነት ድርጊቶችን ማየት እንደማይፈልጉ ይናገራሉ።

☆ በፈረንሳይ ወደ ሦስት ሺህ/3000 የሚጠጉ መስጊዶች አሉ፤ ነገር ግን መሀመዳውያኑ ሙስሊም ያልሆኑትን ነዋሪዎች ለመፈታተን በጎዳና ላይ መስገድን ይመርጣሉ። ዋቄዮ-አላህ-ባፎሜት-ሉሲፈር ይህንን ይፈልጋል ፥ ፈረንሳዮች ግን “እነዚህን የትምክህት እና አክራሪነት ድርጊቶች በፈረንሳይ ማየት አንፈልግም” ይላሉ።

ውሻ ግዛቱን በሽንት ምልክት እንደሚያደርግ ሁሉ በዛሬዋ አውሮፓም ሙስሊም ወራሪዎቹ “በጸሎት/ዱዋ” ስም ተመሳሳይ ድርጊት ይፈጽምሉ። እንደ ጥገኝነት ጠያቂ፣ ተፈናቃይ እና ተገፊ በምዕራቡ ዓለም የእስልምና ጋኔናቸውን ለማራገፍ ዝግጁ ሆነው መጥተዋል። ‘አሁን በቂ ቁጥር አለን!’ ብለው ስለሚያምኑ የተበዳይነት ካባቸውን ጥለው ገና ከጅምሩ ባቀዱት መሰረት…በተለይ ጦርነትን በሚመስል መልክ በግልፅ መንቀሳቀስ እንደሚችሉ አውቀዋል።

በኢትዮጵያማ መሀመዳውያኑ እና እስልምና ለሺህ ዓመት ምን ያህል ጉዳት በኢትዮጵያ እና ኢትዮጵያውያን ላይ እንዳደረሱ ለመገመት ከባድ አይሆንብንም። ለመላው ዓለም ብቻ ሳይሆን በተለይ ለአፍሪቃ እና ለኢትዮጵያ ዋናው ችግር እስልምና ነው። ቅድስት ሃገር ኢትዮጵያ በዋቄዮ-አላህ-ባፎሜት-ሉሲፈር አምልኮ መርከስ አልነበረባትም፤ ይህ አምልኮ እንዲስፋፋ መደረጉ በእግዚአብሔር አምላክ ዘንድ ሃዘንን እና ቍጣን ቀስቅሷል።

ዛሬ ልክ እንደቀደሙት አባቶቻችንና እናቶቻችን እኛም የእስልምናን መራራ ፍሬ እየቀመስነው ነው። ሕዝበ ክርስቲያኑ ነቅቶ ተነስቶ ሃገሩ እና ሕዝቡን እንዳያድን በአጋንንት ረዳትነት በማደንዘዝ፣ በማሰርና በማፈን ፣ ብሎም እርስበርስ እየተበላላ ቁጥሩን ይቀንስ ዘንድ እየተደረገ ነው፤ በዚህም፤ ለጊዜውም ቢሆን፤ መሀመዳውያኑ እና አጋሮቻቸው ሰይጣናዊ ተልእኳቸውን አንድ በአንድ ለመተግበር በቅተዋል።

ክርስቲያኑ ወገናችን ጠላቱን ለይቶ ለመንፈሳዊ ማንነቱና ምንነቱ መታገልና መዋጋት ሲገባው እራሱን እያዳከመና እየጎዳ መኖሩን መርጧል። ሰሞኑን ፓትርያርኩን ጨምሮ ካህናቱ አንድ ሙስሊም ሸኽ መገደሉን ተከትሎ ፈጣን የሃዘን መግለጫ ለማውጣት ሲሽቀዳደሙ ሳይ፤ “እንዴ፤ በሚሊየን በላይ በጎቻቸው ሲገደሉ ዝም ያሉት፤ መንኮሳት፣ ካህናት፣ ቀሳውስትና ምዕመናን ሲረዱ እና በእሳት ሲቃጠሉ ዝም ያሉት፤ እነ አክሱም ጽዮን፣ ደብረ ዳሞ እና ደብረ አባይ ሲጨፈጨፉ የመታሰቢያ ቀናት እንኳን ለመመደብ ዝም ያሉት ‘አባቶች’ ምን ተሰምቷቸው ነው ለሙስሊሙ ሸኽ ይህን ያህል የተቆረቆሩት?” የሚለውን ጥያቄ ነበር ለመጠየቅ የተገደድኩት። አይይይ! በበሽተኛ ‘ዶ/ሮች’ የምንመራ የበሽተኛ ማሕበረሰብ አባላት ለመሆን መብቃታችን እጅግ በጣም የሚያሳዝን ነው!

❖❖❖[Matthew 6:5-7]❖❖❖

And when you pray, you must not be like the hypocrites. For they love to stand and pray in the synagogues and at the street corners, that they may be seen by others. Truly, I say to you, they have received their reward. But when you pray, go into your room and shut the door and pray to your Father who is in secret. And your Father who sees in secret will reward you. And when you pray, do not heap up empty phrases as the Gentiles do, for they think that they will be heard for their many words.

☪ “Islam is not even a religion. It’s a social political system that uses a deity to advance its agenda of global conquest

Posted in Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

BBC Is Blasted & Accused of ‘Turning Its Back on Christian Britain’ After it Drops Easter Service Broadcast

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 30, 2024

😇 ገብርኤል 🧕 ማርያም ❖ ኡራኤል ❖ ጊዮርጊስ ❖ ተክለ ሐይማኖት ❖ መርቆርዮስ ❖ ዮሴፍ ❖ መድኃኔ ዓለም

😈 ቢቢሲ የፈረንጆቹን የትንሳኤ አገልግሎት ስርጭትን ካቋረጠ በኋላ፤ ‘በክርስቲያን ብሪታንያ ላይ ፊቱን አዙሯል’ የሚል ቁጣ እና ክስ እየቀረበበት ነው

አዎ! የኛዎቹን ጨምሮ ሁሉም ተናበብው በመሥራት ፀረክርስቲያን ጂሃድ በማካሄድ ላይ ናቸው። የኛዎቹ ሕዝብ ክርስቲያኑን ለማሰላቸት የፋሺስታዊው ጋላኦሮሞ አገዛዝ ቅጥረኞች የሆኑት ቻነሎች በየቀኑ በዩቲውብ ከየቤተ ክርስቲያኑ በቀጥታ በማሰራጨት ላይ ናቸው። እንግዲህ ተፈቅዶላቸውና ተከፍለው ክርስትናን ለማርከስ እና ሕዝቡንም ለማሰላቸት የሚጠቀሙበት ሉሲፈራዊ ስልት መሆኑ ነው። ይህ ሊሰመርበት ይገባል!

👉 የተመረጡ አስተያየቶች፡-

  • ☆ ቢቢሲ ሰልፈር ሰልፈር ይሸታል (ተግማምቷል!)።
  • ☆ አዎ ! ቢቢሲ ክርስትናን ተወ። እና እኛ የእንግሊዝ ሰዎችም ቢቢሲን እየተውነው ነው።
  • ☆ ክርስትና እንግሊዝን ታላቅ አድርጎታል። እስልምና እንግሊዝን አሳዘነ።
  • ☆ ቢቢሲ የኢድ አልፈጥርን በዓል ሙሉ ሽፋን እንደሚሰጥ እገምታለሁ።
  • ☆ ሞራል ለረጅም ጊዜ ለቢቢሲ ግምት የሚሰጠው ጉዳይ አይደለም። እሱን ለመረዳት እስራኤል በክፉ ላይ የምታደርገውን ጦርነትን እንዴት እንደሚሸፍኑት መመልከት ብቻ በቂ ነው። ብዙ የአረብ ገንዘብ እዚያም ይፈስሳል።
  • ☆ ለምንድነው ብዙዎቻችን ‘ሌላውን ቢያናድድ’ እይተባለ የራሳችንን ባህልና ቅርስ እንዳናከብር የተከለከልነው? ነገር ግን በሀገሪቱ ውስጥ ያሉት አናሳ ብሄረሰቦች የራሳቸው በዓላት እንዲያከብሩ ተፈቅዶላቸዋል።
  • ☆ ቢቢሲን አልወድም ነገር ግን የእንግሊዝ ቤተክርስትያን ራሷ ለብዙ ልማዳዊ ክርስቲያናዊ እሴቶች ወደ ኋላ ስትመለስ እያየን አሁን በዚህ ለመፍረድ ከባድ ነው።
  • ☆ የአንግሊካን ቤተ ክርስቲያን አሳፍሪ ናት፣ ቢቢሲም ያሳፍራል፣ ይህ እንዲሆን የፈቀድን እኛ ሁላችንም አሳፋሪዎች ነን።
  • ☆ ዝልግልጉ ኒዖ ሊበራል የሜዲያ ተቋም ቢቢሲ መጥፎ ነው ማለት አለብኝ። ሆኖም በእንግሊዝ ቤተ ክርስቲያን የካንተርበሪ ሊቀ ጳጳስ ጀስቲን ዌልቢ የፓኪስታን ባንዲራ በዌስትሚኒስተር አቢ ላይ እንዲውለበለብ ሲፈቅድö ያኔ ክርስቲያን ብሪታንያ እንደሞተች አውቅ ነበር።
  • ☆ ሟቿ ንግሥት ኤልሳቤጥ ይህን አትፈቅድም ነበር…..በግልጽ ቻርልስ(የሳውዲ ሰይፍ ዳንሰኛ) አላሰበም።

ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በአንተ ታምኛለሁ ♱

😈 BBC is blasted and accused of ‘turning its back on Christian Britain’ after it dropped its coverage of the traditional Easter service at King’s College.

The show has been a feature of the channel’s festive programming since 2010 – but has been dropped in favour of other religious coverage.

It comes after flagship radio show Desert Island Discs sparked fury for inviting a prominent atheist on their Good Friday edition of the show.

Professor Alice Roberts, a scientist and the vice-president of the Humanists UK charity, turned down the chance to take a Bible with her alongside the complete works of Shakespeare – saying: ‘Well I’m not having the Bible, because I’m a humanist!’

The move has been slammed by Christian groups who claim the broadcaster is trying to ‘minimise’ the religion’s role in British culture.

‘The BBC’s motto, ‘Nation shall speak peace unto nation’, is Biblical in origin,’ Andrea Williams, the chief executive of Christian Concern, told The Telegraph.

‘The more the BBC seeks to forget and minimise the primary role of the Christian faith shaping this nation, the darker all things will become.

  • 💭 Tim Cohen: King Charles III is The Anti-Christ
  • 💭 ቲም ኮኸን፤ ንጉስ ቻርለስ ሳልሳዊ ጸረ-ክርስቶስ ነው

👉 Selected comments:

  • The BBC smells of sulphur.
  • YES ! The BBC has abandoned Christianity. And we the British people are abandoning the BBC
  • The late Queen Elizabeth would not approved…..obviously Charles (Saudi Sword dancer) thinks not
  • Christianity made England great. Islam made England mourn.
  • I bet the BBC will be doing full coverage of Eid al-Fitr.
  • Moral is no longer a consideration for the BBC for a long time.
  • To understand it, it’s enough to look at how they cover the war of Israel against evil. A lot of Arab money flows there.
  • Why are we the majority not allowed to celebrate our own culture and heritage in case it upsets someone else but all the minorities in the country are allowed to celebrate theirs.
  • I don’t like the BBC but it’s hard to judge when the Church of England itself keeps turning it’s back on so many traditional Christian values in the constant pursuit of woke.
  • Shame on the church, shame on the BBC, and a SHAME on all of us that have allowed this to happen.
  • I have to say thus is bad by the woke BBC. However, when Archbishop Justin Welby allowed the flag of Pakistan fly over Westminster Abbey. I then knew that Christian Britain had died.

Jesus Christ Our Lord I Trust In You ♱

Posted in Ethiopia, Faith, Media & Journalism | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

What Does Elon Musk Want to Tell Us with The “I’m Not Brainwashed!!„ Tweet?

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on December 31, 2022

👉 ገብርኤል 👉 ማርያም 😇 ኡራኤል 👉 ጊዮርጊስ 👉 ተክለ ሐይማኖት 👉 መርቆርዮስ 👉 ዮሴፍ 👉 መድኃኔ ዓለም

💭 የትዊተር እና ቴስላ ባለቤት ኢለን ማስክ አእምሮዬ አልታጠበም!!” በሚለው ትዊቱ ምን ሊነግረን ይፈልጋል?

👉 ምስሉ ላይ፤

  • የግብረሰዶማውያን ባንዲራ
  • የእስላም/ሉሲፈር ግማሽ ጨረቃና ኮከብ
  • የአሜሪካ ባንዲራ
  • የኮሚኒስቶች ማጭድና መዶሻ
  • የክትባት መርፌና የፊት ጭንብል
  • የጥቁር ህይወት ዋጋ አለው !!
  • ፌሚንስቶችአርማ
  • የመገናኛ ብዙኃን
  • ማህበራዊ ሚዲያ

💭 ቡድን ቍ. ፩፤

‘ውደዱ’፤ እሺ! ፥ ‘ጥሉ’ ፤ እሺ! ‘ለስለፍ ውጡ’፤ እሺ! ፥ ‘ጩኹ!’፤ እሺ! ፥ ዝም በሉ’፤ እሺ! ፥ ‘ይሔን ብሉ፣ ይሔን ጠጡ፤ እሺ! ፥ ‘ሳቁ ዝፈኑ’ እሺ! ፥ ‘የሉሲፈርን ባንዲራ አውለብልብ’፤ እሺ! ፥ ‘ተሳደቡ’፤ እሺ! ፥ ‘ሰላም፣ ሰላም’ በሉ’ ፤ እሺ! ፥ ‘ክተት ክተት በሉ፤ አካኪ ዘራፍ! በሉ፣ ጦርነት፣ ጦርነት’ በሉ፣ ዝመቱ፤ እሺ! ፥ ‘ግደሉ’፤ እሺ! ፥ ‘አልቅሱ፤ እርርርይ ን’ እሺ!

  • 👉 ቡድን ቍ. ፩ ፤ ፰፭/85 % የሚሆነው ሁሌ እሺ!’ ባይ ፣ ሁሌ ታዛዥ ባሪያ የሆነ፤ በራሱ ላይ የማይተማመን፣ እንዲሁም ቡድን ቍ. ፫ የሚመክረውን፣ የሚጠቁመውንና የሚያስጠነቅቀውን የማይሰማና የማያይ ስብስብ ነው።
  • 👉 ቡድን ቍ. ፪፤ ፲/10 % የሚሆነው ሳጥናኤል የራሱ ሰው አድርጎ የፈጠረው እንሽላሊት/ሬፕትሊያን ነው። ይህም በስጋ ሕግና ሥርዓት የሚኖር ሉሲፈር የሰጠውን እውቀትና ጥበብ እየተጠቀመ የሚፈጥር፣ ቀያሽ መሪና ጠያቂ፤ ደም መጣጭ በሌላው ላይ ጥገኛተውሳክ የሆነ፤ የቡድን ቍ. ፩ን ሞኝነት፣ ስንፍና እና ድክመት ተጠቅሞ ቡድን ቍ. ፫ን እያሳደደና እየተዋጋ ሳጥናኤልን በምድር ላይ ለማንገሥ የሚመኝ የምኞት ስብስብ ነው።
  • 👉 . ፫፤ ፭/5 % የሚሆነው ደግሞ መለኮታዊ ተልዕኮ ያለው፣ የአምላኩንና የራሱን ሥራ ብቻ የሚሠራ፣ በሰዎች ላይ ጥገኛ ያልሆነ፣ በራሱ የሚተማመን ታዛቢ። አባታችን አባ ዘወንጌል “አሥር በመቶ የሚሆነው ኢትዮጵያዊ ብቻ ነው የኢትዮጵያን ትንሣኤ ማየት የሚችለው” ያሉን እዚህ ቡድን ውስጥ ነው የሚገኘው።
  • The flag of Sodom
  • Islamic/Lucifer Crescent Moon and Star
  • American flag
  • Communist hammer and sickle
  • Vaccination needle and face mask
  • Black Lives Matter!!
  • The logo of ‘Feminists’
  • The Medias
  • Social media

💭 Elon Musk Wears Satanic Costume with Baphomet on it For Halloween

______________

Posted in Ethiopia, Faith, Psychology | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »