Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • May 2023
    M T W T F S S
    1234567
    891011121314
    15161718192021
    22232425262728
    293031  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Posts Tagged ‘Ramadan’

Ramadan Vs. Easter: Mecca Hit by “Plague of Locusts” | Judgment Taking Place

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on April 15, 2023

🐌 የፋሲካ ጠላት ረመዳን፤ የጣዖት አምልኮ ማዕከል መካ በ”የአንበጣ ቸነፈር” ተመታች | የፍርድ ሂደት

💭 በሁሉም የእስልምና ሃይማኖት ተከታዮች ዘንድ እጅግ ቅዱስ በሆነው በታላቁ መስጊድ ውስጥ ምንነታቸው/ማንነታቸው ያልታወቀ ትኋኖች/አንበጦች መወረርን የሚያሳዩ ቪዲዮዎች ማህበራዊ ሚዲያውን አጨናንቀውታል። በዓመት በሚሊዮን የሚቆጠሩ ሙስሊሞችን ወደ ሳዑዲ አረቢያ የሚጎትተው የሐጅ ጉዞ ትኩረት ነው። መንጋው በአልጀዚራ፣ በአል አረቢያ እና በሌሎች የአረብ ሚዲያዎች ያልተዘገበ ነው።

❖❖❖[ኦሪት ዘዳግም ምዕራፍ ፳፰፥፴፰]❖❖❖

እጅግ ዘር ወደ እርሻ ታወጣለህ፤ አንበጣም ይበላዋልና ጥቂት ትሰበስባለህ።

❖❖❖[ኦሪት ዘጸአት ምዕራፍ ፲፥፬]❖❖❖

ሕዝቤን ለመልቀቅ እንቢ ብትል ግን፥ እነሆ ነገ በአገርህ አንበጣዎችን አመጣለሁ፤

❖❖❖[Deuteronomy 28:38]❖❖❖

“You shall bring out much seed to the field but you will gather in little, for the locust will consume it.”

❖❖❖[Exodus 10:4]❖❖❖

“For if you refuse to let My people go, behold, tomorrow I will bring locusts into your territory.”

💭 Social media was abuzz with videos showing an infestation of unidentified bugs at the Great Mosque, the holiest mosque in all of Islam. It is the focus of the hajj, the pilgrimage, which draws millions of Muslims a year to Saudi Arabia. The swarm went unreported on Al Jazeera, Al Arabiya and other Arab media.

______________

Posted in Curiosity, Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

Italian Tourist Killed In Tel Aviv Terror Attack | Ramadan Bombathon

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on April 7, 2023

💭 በእስራኤሏ ቴል አቪቭ ከተማ የሽብር ጥቃት የጣሊያን ቱሪስት ተገደለ፣ ስድስት ብሪታናውያን ቆሰሉ | የረመዳን ፍንዳታ

💭 Six Brit and Italian tourists injured and one killed in Tel Aviv suspected attack

A 30-year-old man from Italy was killed and four other people are receiving medical treatment for mild to moderate injuries after a car rammed into a group of people and flipped over in Tel Aviv, Israel

Police said a car rammed into a group of people near a popular seaside park before flipping over.

Police said they shot the driver of the car. The driver’s condition is unknown at the moment.

Israel’s Foreign Ministry referred to the incident as a “terror attack”, a term Israeli officials use for assaults by Palestinians.

______________

Posted in Ethiopia, News/ዜና, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

34 Rockets Fired From Lebanon Hit Israel Causing Injuries | Here We Go Ramadan Bombathon!

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on April 6, 2023

🔥 ከሊባኖስ የተተኮሱ ፴፬/34 ሮኬቶች በእስራኤል ላይ ጉዳት አደረሱ | እነሆ የሰይጣናዊው ረመዳን ቦምብቶን ፥ ያውም በአይሁዶች ፋሲካ ቀናት እና በክርስቲያኖች ፋሲካ ዋዜማ፤ በቅዱስ አማኑኤል ዕለት!

እነዚህ ሮኬቶች በሰሜን እስራኤል በገሊላ ክልል ላይ ነው የተተኮሱትገሊላ ብዙ የኢየሱስ ተአምራት የተፈጸሙበት ቦታ ነው፣ በአዲስ ኪዳን እንደተጻፈው፣ በገሊላ ባህር ዳርቻ።

🥚 That is, During Passover – and on the eve of Easter 🥚

These rockets were fired at the Galilee region in northern Israel. The Galilee is where many of the miracles of Jesus occurred, according to the New Testament, on the shores of the Sea of Galilee.

🔥 Rockets were fired from Lebanon into Israel on Thursday and answered by a burst of cross-border artillery fire, officials said, amid escalating tension following Israeli police raids on the Al-Aqsa mosque in Jerusalem.

The Israeli military said it had intercepted at least one rocket as sirens sounded in northern towns near the border, while two Lebanese security sources said there had been at least two attacks, with multiple rockets.

Israeli news outlets reported that around 34 rockets were launched from Lebanon, half of which were intercepted, while five landed in Israeli areas. Israel’s ambulance service said one man had sustained minor shrapnel injuries.

In a written statement, the United Nations peacekeeping force in south Lebanon (UNIFIL) described the situation as “extremely serious” and urged restraint. It said UNIFIL chief Aroldo Lazaro was in contact with authorities on both sides.

Israeli broadcasters showed large plumes of smoke rising above the northern town of Shlomi and public sector broadcaster Kan said the Israel Airports Authority closed northern air space, including over Haifa, to civilian flights.

“I’m shaking, I’m in shock,” Liat Berkovitch Kravitz told Israel’s Channel 12 news, speaking from a fortified room in her house in Shlomi. “I heard a boom, it was as if it exploded inside the room.”

👉 Courtesy: SkyNews

______________

Posted in Ethiopia, Faith, News/ዜና, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ጽዮናውያን ሆይ፤ እግዚአብሔር የሰጣችሁን ሃገር የዋቄዮ-አላህ መጤዎች እየነጠቋችሁ እኮ ነው | የእስላም ድራማ በአዲስ አበባ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on May 2, 2022

👉 ገብርኤል 👉 ማርያም 👉 ኡራኤል 👉 ጊዮርጊስ 😇 ተክለ ሐይማኖት 👉 ዮሴፍ 👉 መድኃኔ ዓለም

💭 ጠቅላይ ሚንስትር መለስ ዜናዊ በአንድ ወቅት “ኦሮሞ ሀገር ማስተዳደር አይችልም፣ ለኦሮሞ ስልጣን መስጠት ለህፃን ውሀ በብርጭቆ መስጠት ነው!” ብለው ነበር። 100% ትክክል ነበሩ! ኦሮሞ እየሠረቀ፣ እያፈረሰና እየገደለ እንጂ ሃገር እያዳነ፣ እየገነባና እያበለጸገ እንዳልሆነ እነዚህ ዓመታትና ቀናት እያሳዩን ነው።

ፀረ-መለስ ሕወሓቶች እነ አቶ ስብሐት ነጋ ይህን እያወቁ፣ ምናልባትም እራሳቸውን የተሻሉ እንደሆኑ ለማሳየትና በራሳቸው አምሳያም ታሪክ-አልባ አዲስ ኢ-አማኒ ሃገር ለመመሥረት ሲሉ ባንኩንም፣ ታንኩንም፣ ሜዲያውንም ለኦሮሞዎች አስረክበው ወደ ትግራይ ማምራታቸውና “ሕዝቤ” የሚሉትን የትግራይን ሕዝብ በዋቄዮ-አላህ ባሪያዎች ማጨፍጨፋቸውና ማስራባቸው በጣም ትልቅ ወንጀል ነው! በምድርም በሰማይም ይጠየቁበታል!

ዛሬ፤ በአንድ ዓመት ውስጥ ብቻ አንድ ሚሊየን ልጆቻቸውን የሰውት ክርስቲያን ጽዮናውያን መሆን ነበረባቸው ቁጣቸውን እንዲህ በአደባባይ እያሳዩ ሃገራቸውን ከአህዛቡ የኦሮሞ አገዛዝ መረከብ የነበረባቸው። ለኢትዮጵያ ላባቸውንና ደማቸውን እያፈሰሱ የሚሰውት ክርስቲያኖች ብቻ መሆናቸውን እያየን አይደለምን?! ኢትዮጵያ ሀገሬ ሞኝ ነሽ ተላላ የሞተልሽ ቀርቶ የገደለሽ በላ!

እንግዲህ የዚህ ዓለም ገዢ ጊዜው አጭር እንደሆነ የሚያውቀው ዲያብሎስ ነው። እርሱ ደግሞ ለልጆቹ ኃይል ሰጥቷችዋል። ለጊዜውም ቢሆን፤ ዛሬ ሙስሊሞችና ኦሮሞዎች አንድ ሆነው የቆሙት ጠላቶቻቸውን (ሰሜናውያን ክርስቲያኖችን) በደንብ ስለሚያውቋቸውና እነርሱንም የማጥፋት ተልዕኮ እና ግብ ስላላቸው ነው። ጥላቻ ከፍቅር ባይበልጥም ግን በጣም ከባድ ኃይል ነው!

ከቀናት በፊት ኮንግረስማን ሼርማን አምስት መቶ ሺህ ጽዮናውያን ሞተዋልሲሉ እንደገና በቁጣ እራሴን እንድጠይቅ የተገደድኩት፤ ለምንድን ነው ጽዮናውያን ቁጣቸውን በየቀኑ፣ በአደባባይ የማያሳዩት? ለምንስ መሥራት የሚገባቸውን ሥራ የማይተገብሩት? ለምንድን ነው ዛሬም እየተለሳለሱ ከገዳዮቻቸው መሀመዳውያን እና ኦሮሞዎች ጋር የሚሞዳሞዱት? ትልቅ ለውጥ መምጣት አለበት እኮ! በዳዮቻቸውን/ጠላቶቻቸውን የሚታገሱበትና እንዳለፉት መቶ ዓመታት ተሸክመዋቸው የሚኖሩበት ግዜ እኮ ከዚህ ሁሉ መስዋዕት በኋል ማክተም አለበት” የሚሉትን ጥያቄዎች ነበር።

አንዳንዶች፤ ለምንድን ነው አል ነጃስየተባለው መስጊድ ሲፈርስ ሙስሊሞች እንዳሁኑ ቁጣቸውን ባደባባይ ያላሳዩት?” ብለው በትክክል እንደሚጠይቁት፤ ጠለቅ ብለን ከመረመርነው መልሱን እራሳችን ማግኘት እንችላለን። ለምሳሌ፤ አማራን በሚመለከት በተደጋጋሚ፤ ተጋሩ በብዛት እስከ አለቁላቸው ድረስ የራሳቸው ብሔር ቢጎዳም ደስተኞች ናቸውየተባለው አሳዛኝ ክስተት በአምልኮታዊና ርዕዮተዓለማዊ አካሄድ በዋናነት የሚመለከተው ሙስሊሞችን/እስልምናን እና ኦሮሞዎችን ነው። አማራው ለዘመናት አብሮ ከመኖር፣ ጫት፣ ቡና እና ጥንባሆ ከመልመድ የተነሳ ክርስቲያናዊ ሳይሆን የአህዛብን ባሕርይ የያዘ ስለሆነ ነው እንዲህ ያለ ፀረክርስቶሳዊ አቋም ለመያዝ የበቃው። ይህ የውድቀት ምልክት ነው። በግልጽ የሚታይ አሳዛኝ ክስተት ነው።

ሙስሊሞች በአልነጃሽ ጉዳይ ፀጥ ያሉትእየተካሄደ ያለው ነገር እስልምናን ይጠቅማል ብለው ስለሚያምኑ ነው። ከሟቾች መካከል 99% የሚሆነው ሕዝበ ክርስቲያኑ በመሆኑ ነው። መቶ ሺህ ክርስቲያን ገድለው አንድ ሺህ ሙስሊም ቢያጡ ምንም አይመስላቸውም፣ መቶ ዓብያተክርስቲያናትና ገዳማት አፍርሰው አስር መስጊድ ቢፈርሱም ምንም አይመስላቸውም። በጽዮናውያን ላይ እየተካሄደ ባለው ጂሃድ አረቦች፣ ቱርኮችና ኢራኖች ሳይቀሩ ድል እየተቀዳጀን ነው!” ብለው በመፈንጠዝ ላይ ናቸው። የሰሞኑና የዛሬው የአዲስ አበባ እስላም ድራማ የዚሁ የመሀመዳውያኑ ድል አድራጊነት አካል ነው። ድኽረ ገጾቻቸውን ማሰስ ብቻ ይህን ያረጋግጥልናል። አክሱም ጽዮን ላይ አንድ ሺህ ክርስቲያኖች የተጨፈጨፉት በሶማሌ እና ቤን አሚር መሀመዳውያን እንዲሁም በመላዋ ትግራይ ገዳማቱና ዓብያተክርስቲያናቱ፣ ሰብሎችና ዛፎች፣ ሆስፒታሎችና ትምህርት ቤቶች የተጨፈጨፉት በአረቦች፣ ቱርኮችና ኢራኖች ድሮኖችም መሆኑን አንርሳ። በትግራይና በመላዋ ኢትዮጵያ እየተካሄደ ያለው የዋቄዮአላህ እስላማዊ ጂሃድ ነው።

የሚገርመውና ብዙዎች ያለወሱት አስገራሚ ክስተት፤ በአክሱም ላይ ጭፍጨፋው በተካሄደ በጥቂት ሰዓታት ውስጥ አል ነጃሺ የተባለው መስጊድም እንዲጠቃ መደረጉ ነው። ይህ እንግዲህ በስልት ነው። ልክ አክሱም ላይ ጭፍጨፋው ሲካሄድ፤ ግራኝ አብዮት አህመድና ቱርክ አማካሪዎቹ የመኻል አገር ክርስቲያኑ ተቆጥቶ ለአመጽ ይነሳሳል የሚል ስጋት አድሮባቸው ነው አልነጃሽን ለማካካሻ የደበደቡት። የሕዝበ ክርስቲያኑና የቤተ ክህነት ዝምታ እነ ግራኝን በጣም አስገርሟቸዋል፣ አስደስቷቸዋል አሁን ለሚካሄደው ጂሃድም አበረታቷቸዋል። ይህ መስጊድ በክርስቶስ ተቃዋሚ ቱርክ ነው ከጥቂት ዓመታት በፊት የተሠራው። በትግራይ ላይ ጥቃት የደረሰበት ብቸኛው መስጊድም ይህ ብቻ መሆኑን ልብ እንበል። በዚሁ መስጊድ ከተገደሉት መካከልም አብዛኞቹ ለእርዳታ ወደ መስጊዱ አምርተው የነበሩ ክርስቲያን ወገኖቻችን ነበሩ።

ለማንኛውም፤ በተለይ በትግራይ ሕዝበ ክርስቲያን ላይ የተሠራውን ወንጀል ለማረሳሳት ብሎም የለመዱትን የተበዳይነት ካርታ ለመምዘዝ አጀንዳዎችን እየቀያየሩ እንደሚመጡ ማወቅ ግድ ነው። በዳዩ ብዙ በደል ከፈጸመ በኋላ ተበዳይ መስሎ የሚጮኽበት ዘይቤ የኦሮሞዎች እና የሙስሊሞች ነው። የተጋሩ ጩኸትአልባነት ብዙ ዋጋ ነው እያስከፈላቸው ያለው! በአዲስ አበባ ብቻ እስከ አንድ ሚሊየን ተጋሩዎች ይኖራሉ፤ እስከ ቅርብ ግዜም እስከ ሃምሳ ሺህ የሚሆኑት የኢትዮጵያ መከላከያ አባላት መሆናቸውንና አንዱም በሰላማዊ ሆነ አመጻዊ በሆነ መልክ ለሕዝቡ ሲቆም/ሲታገል አለመታየቱ ያሳዝናል። ኦሮሞዎቹና ሙስሊሞቹ ቢሆኑ ኖሮ አዲስ አበባ እንደ ሻሸመኔ፣ አጣዬና ሞቃዲሾ እስካሁን በእሳት በጋየች ነበር።

❖❖❖[ወደ ዕብራውያን ምዕራፍ ፪፥፲፬፡፲፭]❖❖❖

እንግዲህ ልጆቹ በሥጋና በደም ስለሚካፈሉ፥ እርሱ ደግሞ በሞት ላይ ሥልጣን ያለውን በሞት እንዲሽር፥ ይኸውም ዲያብሎስ ነው፥ በሕይወታቸውም ሁሉ ስለ ሞት ፍርሃት በባርነት ይታሰሩ የነበሩትን ሁሉ ነጻ እንዲያወጣ፥ በሥጋና በደም እንዲሁ ተካፈለ።

❖❖❖[ወደ ሮሜ ሰዎች ምዕራፍ ፲፮፥፳]❖❖❖

የሰላምም አምላክ ሰይጣንን ከእግራችሁ በታች ፈጥኖ ይቀጠቅጠዋል። የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋ ከእናንተ ጋር ይሁን።”

______________

Posted in Ethiopia, Faith, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ከእስማኤላውያኑ ጋር አብራችሁ አክሱም ጽዮንን አስደፍራችኋታልና አንገታችሁን ለመሀመዳውያኑ ሰይፍ አዘጋጁ!

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on April 29, 2022

👉 ገብርኤል 😇 ማርያም 👉 ኡራኤል 👉 ጊዮርጊስ 👉 ተክለ ሐይማኖት 👉 ዮሴፍ 👉 መድኃኔ ዓለም

የሔኖክ ሰማይ ሰሌዳ በቅድስት ማርያም ዕለት ❖

ሚያዝያ ፳፩ ሚያዝያ ፳፻፲፬ ዓ.

👉 ደመናው የአክሱማዊቷን ኢትዮጵያ ቅርጽ ሠርቷል

👉 ወለሌ ላይ ጸበል ፈሰሰብኝና የተከፋፈለ የኢትዮጵያ ቅርጽ ታየኝ

👉 ከአክሱማዊቷ ኢትዮጵያ ላይ እጃችሁን አንሱ! ብለናል። 👈

💭 አምና ላይ የሚከተለውን ምክር አዘል ጽሑፍ ለብዙ ‘ኢትዮጵያውያን’ ለመላክ ተገድጄ ነበር። በተለይ ስለ ጽዮን ዝም ላሉትና ሜዲያ ላይ እየቀረቡ ፀረ-ጽዮናውያን የጥላቻ መርዛቸውን ለሚረጩት ቃኤላውያንና ፈሪሳውያን እስከ ዓለፈው ዓመት የጌታችን ስቅለት ድረስ እንዲመለሱና ንሰሐ እንዲገቡ እንዲህ በማለት ተማጽኛቸው ነበር።

ፋሺስቱ የኦሮሞ አገዛዝ ሺህ ምዕመናን በአክሱም ጽዮን ጨፈጨፈ። ከሃዲዎቹም ጦርነቱን ደገፉችሁት! አይ እናንተ ግብዞች ጻፎችና ፈሪሳውያን ፥ አክሱም ጽዮንን በአረቦች + ቱርኮች + ኢራኖች + ሶማሌ እና ቤን አሚር እስማኤላውያን ያስደፈራችሁ ወቅት ሁላችሁም አብቅቶላቸዋል፤ አሁን አንገታችሁን ለመሀመዳውያኑ ሰይፍ አዘጋጁ!“

ሉሲፈራዊው የረመዳን ጾም ልክ እንደጀመረ “የረመዳን ጂሃድ” በሚል ርዕስ ተከታታይ ቪዲዮዎችን አቅርቤያለሁ። በዚህም “ሙስሊሞች የመሀመድን ፊሽካ ከሲዖል እየተጠባበቁ ነው፤ ተዘጋጁ! ቀርቧል አራጁ!” በማለት ለማስጠንቀቅ ሞክሪያለሁ። በተጨማሪ በእነዚህ ዕለታት፤ 👉 ገብርኤል 😇 ማርያም 👉 ኡራኤል 👉 ጊዮርጊስ 👉 ተክለ ሐይማኖት 👉 ዮሴፍ 👉 መድኃኔ ዓለም ቁልፍ የሆኑ ክስተቶች እንደሚከሰቱም ደጋግሜ አወሳለሁ።

አሁን ሁሉም ነገር እያየነው ነው፤ መሀመድ ፊሽካውን ከሲዖል ነፍቶላቸዋልና መሀመዳውያኑ የዋቄዮአላህሉሲፈር ጭፍሮችና መሪዎቻቸው ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ እና ጂኒ ጃዋር መሀመድ ብዙ አሰቃቂ ጭፍጨፋዎችንና ጥፋቶችን ስለጽዮን ዝም ባሉት ቃኤላውያን ላይ ይፈጽሙ ዘንድ ግድ ነው። ም ዕራባውያኑ ኤዶማውያን እና ምስራቃውያኑ እስማኤላውያን ላቀዱት እኩይ ተግባራቸው/ጂሃዳቸው ሁሉ “False Flag Operation/ የውሸት ባንዲራ ተግባር“ የተሰኘውንና ጠላትየሚሉትን ኃይል አስቀድሞ በመወንጀል ለጥቃት የሚዘጋጁበትን ዲያብሎሳዊ ስልትና ዘዴ ሁሌ መጠቀም ይወዳሉ። ኦሮሞዎቹ የዋቄዮአላህ ጭፍሮችም ይህን ስልት ነው ቀደም ሲል በሰሜን እዝና በማይካድራ የተጠቀሙት። በማይካድራ ጭፍጨፋውን የፈጸሙት የኦነግ ኦሮሞዎች ለመሆናቸው ምንም ጥርጣሬ የለኝም፤ አሻራቸው ሁሉ የእነርሱ ነው። የእነ ግራኝ አማካሪዎቻቸው እኮ የሲ.አይ.ኤ ደጓሚዎች እነ ጆርጅ ሶሮስ፣ አረብ ሸሆች እና የቱርኩ ኤርዶጋኔን ናቸው።

በነገራችን ላይ የፈረንሳዩ ሰዶማዊ ፕሬዚደንት አማኑኤልማክሮን በትንሣኤ ዕለት ምርጫውን ማካሄዱና ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ አጋሩም ልክ በዚሁ ዕለት ወደ ላሊበላ/ሰቆጣ አምርቶ ስለ ላሊበላና አክሱም መቀበጣጠሩ በአጋጣሚ አይድለም፤ ሁለቱም እርኩስ መንፈሳዊ የጋራ ተልዕኮ ስላላቸው ነው። ለላሊበላ የተመደበችው ኦሮሞው አፄ ምንሊክ ጂቡቲን የሸለሟት ፈረንሳይ ናት። ከሦስት ዓመታት በፊት ግራኝ አብዮት አህመድና አማኑኤል ማክሮንወደ ላሊበላ አምርተው ካባ ከለበሱ በኋላ ይህ ሁሉ አስከፊ ነገር በሰሜን ኢትዮጵያ መታየቱ በአጋጣሚ አይደለም።

😈 የቃኤል መንፈስ = የእስማኤል መንፈስ 😈

ሜዲያዎቻቸውን አየናቸው አይደል? የሌላው ቢቀር እንኳን በአክሱም ጽዮን ብቻ በኅዳር ጽዮን ዕለት በአህዛብ ተጨፍጭፈው የሰማዕትነትን አክሊል ለተቀዳጁት ጽዮናውያን ከሚያዝኑ፣ ከሚቆረቆሩና ድምጽ ከሚሆኑ ይልቅ በጎንደር በግራኝ የዋቄዮአላህ አርበኞች እጅ ለተገደሉት መሀመዳውያን በይበልጥ ሲቆረቆሩና በተደጋጋሚ ድምጻቸውን እያሰሙላቸው እንደሆነ እየታዘብነው ነው።

እንግዲህ እያገዱንም ቢሆን ለዓመት ያህል ማስጠንቀቂያዎችን ስንልክላቸው ከነበሩት ወገኖች መካከል “ኢትዮቤተሰብ ሜዲያ + አደባባይ ሜዲያ + ኢትዮ360 + ጽዋዕ ቲውብ + ምንሊክ ቲውብ + መረጃ ቲቪ + ዘመድኩን በቀለ + የሺበር ፋንታሁን እንዲሁም ሌሎችም። በተለይ ለጽዋዑ አስር አለቃ ዲ/ን አባይነህ ካሴ እና ዲ/ን ዮርዳኖስ አበበ፤ ወደ ትግራይ ሄደው ስለነበረና አባታችንን አባ ዘ-ወንጌልን ለማግኘት በመቻላቸው በተደጋጋሚ ስናስጠነቅቃቸው ነበር። ዛሬ ሁለቱም ጂሃድ ታውጆባቸዋልና የመሀመዳውያኑን ጽዋዕ ለመቅመስ በመዘጋጀት ላይ ናቸው። ሰማዕትነት ግን እንዲህ በቀላሉ አይገኝም!

❖❖❖[የሉቃስ ወንጌል ምዕራፍ ፳፩፥፳፭፡፳፰]❖❖❖

“በፀሐይና በጨረቃም በከዋክብትም ምልክት ይሆናል፤ በምድር ላይም አሕዛብ ከባሕሩና ከሞገዱም ድምፅ የተነሣ እያመነቱ ይጨነቃሉ፤ ሰዎችም ከፍርሃትና በዓለም የሚመጣበትን ከመጠበቅ የተነሣ ይደክማሉ፤ የሰማያት ኃይላት ይናወጣሉና። በዚያን ጊዜም የሰው ልጅ በኃይልና በብዙ ክብር በደመና ሲመጣ ያዩታል። ይህም ሊሆን ሲጀምር ቤዛችሁ ቀርቦአልና አሻቅባችሁ ራሳችሁን አንሡ።”

______________

Posted in Ethiopia, Faith, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

Muslims Attack Easter Week Processions in Spain | ሙስሊሞች በእስፔን ውስጥ የሰሙነ ሕማማት ሂደቶችን አጠቁ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on April 19, 2022

💭 Muslim Youths Attack Easter Week Processions in Spain — Pelt Christians with Rocks and Projectiles

😈 የተለመደው የሰይጣናዊው ረመዳን ጂሃድ መሆኑ ነው! መሀመድ ከሲዖል ፊሽካ ነፍቶላቸው ነው። በሃገራችንም የምንጠብቀው ነው!

ባለፈው ሳምንት ላይ ባርሴሎና አቅራቢያ በምትገኘዋ የኤል ቬንድሬል ከተማ(ታራጎና፤ እስፔን)፣ በካቶሊኮቹ ሰሙነ ሕማማት/ቅዱስ ሳምንት ወቅት ከሰሜን አፍሪካ የመጡ መሀመዳውያን ሰፋሪዎች እንደተለመደው በዓሉን በየዕለቱ ለማክበር በወጡት ክርስቲያኖች ላይ ጥቃት ሰንዝሯል። የፖሊስ ምንጮች እንደገለፁት፤ ሁለቱም የታሰሩት የክርስቶስ ተቃዋሚዎች የ፳፬/24 አመት እድሜና የሞሮኮ ዜግነት ያላቸው መሀመዳውያን ናቸው።

ላለፉት ሁለት ዓመታት በኮሮና ሳቢያ በአደባባይ ማክበር ተከልክሎ የነበረው ይህ ዝነኛው የእስፔን ሰሙነ ሕማማት ወይንም የቅዱስ ሳምንት በየዓመቱ በሚሊየን የሚቆጠሩ ቱሪስቶችን ሳይቀር ከየአቅጣጫው በመሳብ የሚታወቀው ክብረ በዓል በካቶሊክ ክርስቲያኖች ዘንድ በታላቅ ስሜት ዘንድሮም ተከብሮ ውሏል። በርካታ ከተሞችና መንደሮች ሰሙነ ሕማማትን/የቅዱስ ሳምንትን በየጎዳናዎችና አደባባዮች ነው በታላቅ ድምቀት የሚያከብሩት። በተለያዩ ጉዞዎችና በዓላት ደረጃዎችን ወይም ዙፋኖችን፣ መስቀሎችን፣ የጌታችንንና የእመቤታችንን ስዕሎችንና ከባባድ ሐውልቶችን፤ ልክ እንደኛ ጥምቀት ከተራ ታቦታት፤ ለረጅም ርቀት በመሸከም ተመስጠው ይጓዛሉ/ይንቀሳቀሳሉ።

ይህ ወቅት በደቡባዊው እስፔን በአንዳሉሲያ በከበሮ እና ጥሩምባ የታጀበ በጣም ደማቅ ክብረ በዓል ነው። በቀንም በሌሊትም ጎዳናዎች በከበሮና ጥሩምባ የታጀቡ ዜማዎችን፣ የአበቦች ቀለም እና የቅዱሳን ስዕሎች፣ ቅርፃቅርፆችና ኃውልቶች ጥበብ የሚቀላቀሉባቸው ቦታዎች ይሆናሉ፣ በዚህም ስሜትን የሚነካ ምስል ይፈጥራል። በጣም ዝነኛው የሴቪያ ከተማ የቅዱስ ሳምንት አከባበር ነው። እኔ ብዙ ጊዜ ይህን ክብረ በዓል በቦታው ተገኝቼ ለመታዘብ ዕድሉ ነበረኝ። እጅግ በጣም የሚመስጥና የሚያነቃቃ ክብረ በዓል ነው። ይህን ደግሞ ከፊሉን የደቡብ እስፔይን ክርስቲያን ሕዝብ ለሰባት መቶ ዓመታት ያህል በእስልምና ባርነት ቀንበር አስረውት የነበሩት መሀመዳውያኑ የክርስቶስ ተቃዋሚዎች በጣም ነው የሚቃወሙት። ግዜና አጋጣሚ ባገኙ ቁጥርና መሀመድ ከሲዖል ሆኖ ፊሽካ ሲነፋላቸው የተለመደውን ይህን መሰሉን ጽንፈኛ ተግባር በመላው ዓለም ይፈጽማሉ። ይህ ሰሞኑን ከአዲስ አበባ እስከ ኢየሩሳሌም፣ ስዊደን፣ እስፔንና ሩሲያ/ዩክሬይን ድረስ የሚታየን የረመዳን ጂሃድ ሆን ተብሎ ነው በሑዳዴ ጾም ቀናት የሚካሄደው። ዘንድሮ የሑዳዴ ጾምና የአይሁዶች ፓሻ/ፋሲካ እንዲሁም ሉሲፈራዊው የእስልምና ረመዳን በአንድ ሰሞን ነው እየዋሉ ያሉት። በየአሥር ዓመቱ በአንድ ላይ ይውላሉ። ይህ ደግሞ ለአውሬው ጭንብሉን ይገልጥ ዘንድ ጥሩ አጋጣሚ ፈጥሮለታል።

With Easter processions cancelled for the past two years due to the coronavirus pandemic, Spain’s colourful Holy Week marches make their eagerly awaited return to the streets. The holiday, which runs until Easter Day on April 17, is a time when huge crowds traditionally gather to watch the elaborate processions in this deeply Catholic country. In the southern city of Seville, locals prepare to watch the religious festivities.

A group of Muslim migrants from a local shelter pelted Christians with rocks and projectiles at an Easter procession in Granada, Spain during Holy Week.

This is not the first time this has happened. On Palm Sunday, a group of North Africans had tried to attack the Easter procession in El Vendrell (Tarragona).

A group of unaccompanied minor refugees from the Bermúdez de Castro hostel in Granada disrupted the Catholic procession in the early hours of Holy Thursday morning (…) Fortunately, the quick intervention of the police prevented serious incidents.

Total outrage in Granada. The procession had been on the road for about an hour and a half, and as it went down the Cuesta del Chapiz, a large number of objects began to rain down on those present. All of these projectiles came from the migrant shelter mentioned above, as several sources confirmed.

The president of Vox Granada, Onofre Miralles, condemned the events through his networks: “Yesterday I had the honour of accompanying the procession. I was informed that objects were thrown at the procession from the reception centre for underage migrants. They are directed against our culture and our tradition. I demand action on the part of the Region of Andalusia”.

This is the umpteenth attack on a Catholic procession during Holy Week. It is not the first incident and unfortunately it will not be the last. Last Sunday, a group of North Africans had tried to attack the Easter procession in El Vendrell (Tarragona).

______________

Posted in Ethiopia, Faith, News/ዜና, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

የረመዳን ጂሃድ በስዊደን | የክርስቶስ ተቃዋሚውን መጽሐፍ ቍርአንን ፖለቲከኛው አቃጠለ፥ መሀመዳውያኑ አበዱ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on April 16, 2022

😈 ዋቄዮአላህሉሲፈር + እስልምና + እባብ 🐍 + ፒኮክ 🦚

👉 የእስልምና ልሂቃንእንደሚሉን ከሆነ እባብእና ፒኮክየዲያብሎስ/ኢብሊስ ረዳቶች ናቸው።

አዎ! እያየነው አይደል?!

💭 የዴንማርክ የቀኝ አክራሪ ፓርቲ መሪ ሐሙስ ዕለት በስዊድን ሙስሊሞች በብዛት በሚኖሩበት አካባቢ የቁርኣንን ቅጂ በፖሊስ ጥበቃ ሥር አቃጠለው።

እንግዲህ ላለፉት ሦስት ዓመታት የእስልምና ወረርሽኝ ኮሮና አጋሩን ስለላካትና ክርስቲያኖችምእርስበርስ እየተባሉ የእነርሱን ጽንፈኛ ሥራ ስለሰሩላቸው መሀመዳውያኑ የተለመደውን ጂሃዳዊ ሽብር ከመንዛት ትንሽ ተቆጥበውና አርፈው ነበር። አሁን ግን መሀመድ ከሲዖል ሆኖ ፊሽካ እየነፋላቸውና ሰበባሰበብ እየፈለጉ ያዙን! ልቀቁን፤ አላህ ስናክባር!”

በአዲስ አበባም የዋቄዮአላህ አርበኞች በየመስጊዱና እባብ ገንዳው (አባ ገዳ) “ያዙን ልቀቁን!” በማለት ላይ ናቸው። አያስገርምም! ሁሉም፤ ሁሌ የመሀመድን ፊሽካ ነው ከሲዖል የሚጠብቁት!

ከእስልምና የከፋ መጥፎ ነገር በዚህ ዓለም የለምና እግዚአብሔር አምላክ ወደ ክርስቶስ ብርሃን ቶሎ ያምጣቸው!

በተለይ በአገራችን፤ አላግባብ፣ ያለጊዜውና ያለቦታው በከንቱ፤ ስለ ጽዮን ዝም አንልም! ኢትዮጵያችን! ተዋሕዶ! ሰንደቃችን ወዘተ፤ እያሉ በግብዝነት ለሚወራጩት፣ ለሚቅበዘበዙትና በኢትዮጵያ፣ ተዋሕዶ እና ሰንደቁ ላይ በተዘዋዋሪ ለሚሳለቁት ቃኤላውያንና ይሁዳዎቹ፤ ወዮላቸው!

ፋሺስቱ የኦሮሞ አገዛዝ በአክሱም ጽዮናውያን ላይ የዘር ማጥፋት ጦርነቱን ሲከፍት፤ እነዚህ ግብዞች የእግዚአብሔር ልጆች ቢሆኑ ኖሮ ጦርነቱንና ጭፍጨፋውን መደገፍና ማበረታታት ባልነበረባቸው፤ በተቃራኒው ጠላታቸውን ለይተው በማወቅ በኦሮሞው አገዛዝ ላይ በዘመቱ ነበር። ግን አለመታደል ሆኖ ግራው ቀኝ፣ ቀኙ ግራ የሆነና የተገለባበጠ አንጎል ስላላቸው፤ ክፉውን መልካም መልካሙን ክፉ እያሉ መኖሩን እስከ ዛሬዋ ዕለት ድረስ መምረጡን ቀጥለውበታል። አይ እነዚህ ግብዞች ጻፎችና ፈሪሳውያን ፥ አክሱም ጽዮንን በአረቦች፣ በቱርኮች፣ በሶማሌ እና ቤን አሚር እስማኤላውያን ያስደፈሩ ወቅት ነው ሁሉም ያበቃላቸው፤ እንደምናየው ለንሰሐ የመብቂያው ጊዜ እያመለጣቸው ስለሆነ አሁን አንገታቸውን ለዋቄዮአላህመሀመዳውያኑ ሰይፍ ያዘጋጁ! ኢትዮጵያ ከእነዚህ ቆሻሾች መጽዳት ያለባት መሆኑን እያየነው ነው፤ አባ ዘወንጌልም፤ “አሥር በመቶ የሚሆነው ኢትዮጵያዊ ብቻ ነው የኢትዮጵያን ትንሣኤ ማየት የሚችለው” ያሉንም ትክክል መሆኑን እያየነው ነው። እንግዲህ የተበከለውና የቆሸሸው የምንሊክ አራተኛ ትውልድ ዲቃላ ሁሉ የመጽጂያ ሰፊ ጊዜና ብዙ አጋጣሚዎች ለመቶ ዓመታት ያህል ተሰጥቶት ነበር። አሁን ጊዜው እያለቀ ነው! ይህ ማስጠንቀቂያ ከትግራይ አብራክ ለወጡትም ለሻዕቢያዎችና ሕወሓቶችም ጭምር ነው። ወዮላቸው!

❖❖❖[ትንቢተ ኢሳይያስ ምዕራፍ ፭፥፳]❖❖❖

ክፉውን መልካም መልካሙን ክፉ ለሚሉ፥ ጨለማውን ብርሃን ብርሃኑንም ጨለማ ለሚያደርጉ፥ ጣፋጩን መራራ መራራውንም ጣፋጭ ለሚያደርጉ ወዮላቸው!”

💭 Danish Far-Right Party Leader Burns The Quran Under Police Protection in Sweden

The Danish leader of the far-right Stram Kurs (Hard Line) party burned a copy of the Quran on Thursday in a heavily-populated Muslim area in Sweden, according to media reports.

Rasmus Paludan, accompanied by police, went to an open public space in southern Linkoping and placed the the Anti-Christ Islamic Quran down and burned it while ignoring protests from onlookers.

About 200 demonstrators gathered in the square to protest.

The group urged police not to allow the racist leader to carry out his action.

After the police ignored the calls, incidents broke out and the group closed the road to traffic, pelting stones at police.

______________

Posted in Ethiopia, Faith, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

የረመዳን ጂሃድ በኢየሩሳሌም | Clashes at Al-Aqsa Mosque Compound in Jerusalem

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on April 15, 2022

☪︎ መካ፣ በእየሩሳሌም መቅደስ ተራራ ከሚገኘው የአላክሳ መስጊድ በ666 ኖቲካል ማይል ርቀት ላይ ትገኛለች

💭 Israeli police clashed with Palestinians after prayers at Jerusalem’s Al Aqsa Mosque on the second Friday of Ramadan.

💭 ዛሬ በሰይጣናዊው ረመዳን ሁለተኛ አርብ ዕለት በእየሩሳሌም አል አቅሳ መስጊድ ከስግደት በኋላ የእስራኤል ፖሊስ ከፍልስጤማውያን ጋር ተጋጭቷል። ብዙ የተገደሉና የቆሰሉ “ሁሉም ኬኛ!” ፍልስጤማውያን የየዋቄዮ-አላህ ባሪያዎች እንዳሉ እየተወራ ነው።

💭 በአዲስ አበባም የዋቄዮ-አላህ አርበኞች በየመስጊዱና እባብ ገንዳው (አባ ገዳ) “ያዙን ልቀቁን!” በማለት ላይ ናቸው። አያስገርምም! የመሀመድን ፊሽካ ነው ከሲዖል የሚጠብቁት! ከእስልምና የከፋ መጥፎ ነገር በዚህ ዓለም የለምና እግዚአብሔር አምላክ ወደ ክርስቶስ ብርሃን ቶሎ ያምጣቸው!

[መዝሙረ ዳዊት ምዕራፍ ፸፫]

፫ የኃጢአተኞችን ሰላም አይቼ በዓመፀኞች ቀንቼ ነበርና።

፬ ለሞታቸው መጣጣር የለውምና፤ ኃይላቸውም ጠንካራ ነውና።

፭ እንደ ሰው በድካም አልሆኑም፥ ከሰው ጋርም አልተገረፉም።

፮ ስለዚህ ትዕቢት ያዛቸው፤ ኃጢአትንና በደልን ተጐናጸፉአት።

፯ ዓይናቸው ስብ ስለ ሆነ ወጣ፤ ልባቸውም ከምኞታቸው ይልቅ አገኘ።

፰ አስበው ክፉ ነገርን ተናገሩ። ከፍ ከፍ ብለውም በዓመፃ ተናገሩ።

፱ አፋቸውን በሰማይ አኖሩ፥ አንደበታቸውም በምድር ውስጥ ተመላለሰ።

፲ ስለዚህ ሕዝቤ ወደዚህ ይመለሳሉ፤ ፍጹም ጊዜም በላያቸው ይገኛል፤

😈 በዚህ በኢየሩሳሌሙ የአላክሳ መስጊድ ላይ የተለጠፈው የጋኔን ምስል ዛሬ ለኮኮኮሮና ምርመራ በሥራ ላይ እየዋለ ካለው የዲጂታል ኮድ /“QR code“ ጋር የሚመሳሰል አስገራሚ ነገር ስላየሁበት ይህን ቪዲዮ እንደገና አዘጋጀዋለሁ ፥ ከአራት ዓመታት በፊት ያቀረብኩት ቪዲዮ ነበር፤

👉 አስገራሚ ነው!

“መታየት ያለበት | ዝነኛው የኢየሩሳሌም ኤል-አቅሳ መስጊድ ላይ የሰይጣን/ ጋኔን ራስ ምስል ተለጥፏል”

ፍየል + አንበጣ = ባፎሜት

ምድረ ሞሪያ ለሦስተኛው የዓለም ጦርነት መንሥዔ ይሆናል ተብሎ በብዙዎች ዘንድ ግምት የተሰጠው ቁልፍ ቦታ ነው። የጥንት ባለይዞታዎች እንደሆኑ በሚያምኑና የይገባኛል ጥያቄ በሚያቀርቡት አጥባቂ አይሁዶችና በአሁን ጊዜ ቦታውን በይዞታነት ይዘው ባሉት በእስላሞች ዘንድ ፍጥጫ ያለ ሲሆን፡ የአይሁድ አጥባቂዎች በቦታው ላይ ሦስተኛው ቤተ መቅደሳቸው መሠራቱ የግድ ነው የሚል አቋም ስላላቸው በቦታው ላይ የታነጹትን መስጊዶች ለማጥፋት አልመው ሳይሳካላቸው በእስራኤል የጸጥታ አስከባሪዎች ቁጥጥር ስር ሊውሉ ችለዋል።

140,000 / አንድ መቶ ዐርባ ሺህ ካሬ ሜትር ስፋት እንዳለው የሚነገርለት ይህ አወዛጋቢ ቦታ በእስላሞች ይዞታ ሥር ያለ ሲሆን በስተቀኝ በደቡብ በኩል “ኤል አቅሳ” (El Aqsa Mosque) የሚባለው መስጊድ፡ እንዲሁም በጥንቱ የሰሎሞን ቤተ መቅደስ መሠረት ላይ እንደታነጸ የሚነገርለት “የዑመር ከሊፋ መስጊድ” ወይም የድንጋይ ጉልላት (Dom of the Rock) በላዩ ላይ ታንጸው ከኢየሩሳሌም በአንጻር ባለው በደብረ ዘይት ተራራ ላይ ቆሞ የደሮዋን ኢየሩሳሌም ለሚቃኝ ሁሉ ከሁሉም ነገር ጎልተው ይታያሉ።

በ637 ዓ.ም. ገደማ እስላሞች በዑመር መሪነት ኢየሩሳሌምን ወረሩ ለቀጣይ አራት መቶ ዓመታት ያህል ኢየሩሳሌም የእስላሞች ከተማ ሆነች። በዚህ ጊዜ የሰሎሞን ቤተ መቅደስ ታንጾበት የነበረው የሞሪያ ተራራ በእስላሞች ዘንድ ነቢያቸው መሀመድ ከዚህ ቦታ በመነሣት በመላእክት አማካይነት ታዋቂ የሌሊት ጉዞውን አድርጓል ተብሎ ስለሚታመንና ቦታውም በኢየሩሳሌም ከታማ የሚገኝ በመሆኑ ኢየሩሳሌምን ቅዱስዋ ከተማ “ኤል ቅዱስ” (ይህ ቃል ከ ግእዙ ቋንቋ የተወሰደ ነው) ብለው ሰየምዋት። በቅዱስዋ ከተማ በሚገኘው በሞሪያ ተራራ ላይም በ691 ዓ.ም. “የዑመር ከሊፋ” ወይም “የድንጋዩ ጉልላት“ (Dome of the Rock) የተባለውን መስጊድ፡ በ703 ዓ.ም. ደግሞ “ኤል አቅሳ” የተባለውን መስጊድ አነጹ።

እነዚህ ሁለት መስጊዶች በሞሪያ ተራራ ላይ ያላግባብ ከታነጹ ከአንድ ሺህ ዓመት በላይ ሆኗቸዋል። ምንም እንኳን መንግሥት እስራኤል ከተመሠረተ ከ1948 ዓ.ም. በኋላ እስራኤል አሮጌዋን ኢየሩሳሌምን ከአረቦች እጅ በጦርነት አስለቅቃ የያዘች ቢሆንም ታሪካዊውና የሞሪያ ምድር ዛሬም በእስላሞች ይዞታ ሥር እንዳለ ነው።

👉 ሌላ በጣም የሚገርም ክስተት፦

ልክ በመላው የሚገኙ ሙስሊሞች እንደሚያደርጉት፤ በ ኢየሩሳሌምም ያሉ ሙስሊሞች ወደ መካ ዞረው ነው የሚሰግዱት። ይህም ማለት ሲሰግዱ ወደ “ድንጋዩ ጉልላት” እና “ኤል አቅሳ መስጊድ” አፈንድደው(ይቅርታ!)ነው ማለት ነው። ይህ ስዶማዊነት ነው፤ የማይታየው ዲያብሎስ እርኩስ መንፈስ ነው፤ የሰዶማውያንና የእስልምና ፀረ–ክርስቶስ አምላክ ነው።

____________

Posted in Curiosity, Ethiopia, Faith, News/ዜና, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

የረመዳን ጂሃድ | የግብጽ ካህናት በመሀመዳውያኑ ታርደው ለዋቄዮ-አላህ ተሰው

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on April 13, 2022

❖❖❖በአሰቃቂ ሁኔታ በጭካኔ ለተሰውት ክርስቲያን ወገኖቻችን ሁሉ ነፍሳቸውን በአብርሐም በይስሐቅ በያዕቆብ እቅፍ ያኑርልን ፥ አረመኔዎቹን የዋቄዮአላህ ባሪያዎችን እግዚአብሔር ይበቀልልን!❖❖❖

Coptic Christian Priest Killed in Egypt. Islamic Violence Against Christians Continues

The Funeral prayers of the martyr Hegemon Arsanios Wadid

Murdered Egyptian Priest Faced Years of Persecution Prior to His Death

Egyptian Coptic priest Arsanious Wadid, who was killed late last week, reportedly faced years of persecution prior to his death. Father Wadid was stabbed several times in the neck by a currently unidentified assailant with unknown motives. The timing of his murder correlates with the Muslim season of Ramadan and the Christian Lenten season of Easter.

In 2000, Father Wadid worked to begin building a new church in Karmouz. Extremists confronted him, attacked his car, and threatened to kill him. They warned him to never return. When Father Wadid first entered the priesthood, he acquired a plot of land in Ragheb and Karmouz, local districts of Alexandria, and began building a church.

Later on in his ministry, the Coptic priest left his home to attend a sunrise mass. A group of extremists were waiting around his car with knives. They put the knives to his neck and ordered him to return home and not visit the church again to pray. Under the pressure of the extremists and to prevent bloodshed and the protection of his congregation waiting for him and the church, Father Wadid returned home that morning. Because it was an unofficial church, not abiding by Egypt’s law on buildings for non-Muslim worship, no action was taken in the aftermath of the incident.

Father Wadid is one of many Egyptian Christians who face persecution for their faith as the minority in the Muslim country. As a priest, he was well acquainted with the discrimination and persecution of his Christian community. His death sparks concern for subsequent attacks during a time of heightened religious tension and observance.

_____________

Posted in Ethiopia, Faith, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

የረመዳን ጂሃድ በአዲስ አበባ | የፋሺስቱ ኦሮሞ አገዛዝ ክርስቲያኖችን ከከተማዋ ‘ማጽዳቱን’ ቀጥሎበታል

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on April 3, 2022

👉 ገብርኤል 👉 ማርያም 👉 ኡራኤል 👉 ጊዮርጊስ 👉ተክለ ሐይማኖት 😇 ዮሴፍ 👉መድኃኔ ዓለም

😈“ካልተመቻችሁ ከተማዋን ለቃችሁ ውጡ!” ብሏችኋል ኦሮሞው “ሙሴያችሁ”። ከመካከላችሁ ይህን አረመኔ የሚደፋ የእግዚአብሔር ጀግና ስለጠፋ ገና ደም ታለቅሳላችሁ፤ ወገኖቼ!

💭 በስሪ ላንካ፡ በኢኮኖሚ ቀውስ ምክንያት የተናደደው ሕዝብ የፕሬዚዳንቱን ቤት ወረረው።

በኢትዮጵያ ግን ሕዝብ እንደ ቅጠል እየረገፈ ሁሉም ጸጥ! ለጥ! ዝም ጭጭ! ከንቱ ብላብላ! የወያኔ ጥፋት የእነዚህ ግብዞች ምላስ አለመቁረጡ ነበር። ልፍስፍስ ትውልድ

መንግስት የኢኮኖሚ ቀውስ ያስከተለውን የኢኮኖሚ ቀውስ፣ የመሠረታዊ ሸቀጦችን እንደ ናፍታ ነዳጅ ለሰዓታት በወረፋ በመጠበቅ፣ እና የምግብ ጋዝ እና የምግብ የዋጋ ግሽበት ባለፈው ወር ሰላሳ በመቶ በመምታቱ በስሪላንካ ህዝባዊ ቁጣ እየነደደ ነው።

➡ እስኪ ከእኛ ጋር እናወዳድረው፤ በስሪ ላንካ የተራበና በጥይት የሚቆላ ዜጋ የለም፤ ሆኖም መንግስታቸው ትንሽ መስመሩን ሲስት ዜጎቿ ወደ ፕሬዚደንቱን መኖሪያ ቤት አምርተው፤ “ና ውጣ! መልስ ስጠን፤ አሊያ እንሰቅልሃለን!” በማለት ላይ ናቸው።

😈 አረመኔውና አጥፊው ኦሮሞ በሚመራት በዛሬዋ ኢትዮጵያ ግን፤

❖ የኢትዮጵያ መሠረት በሆነችው በትግራይ ከግማሽ ሚሊየን ክርስቲያኖች ሲጨፈጨፉ

❖ በሚሊየን የሚቆጠሩ ጽዮናውያን ሲፈናቀሉና ለረሃብና ለበሽታ ሲጋለጡ

❖ ከመቶ ሺህ በላይ ጽዮናውያን እናቶችና እኅቶች በኦሮሞ ሰአራዊት ሲደፈሩ

❖ በትግራይ ብቻ ከሺህ የሚበልጡ ካህናት፣ መነኮሳትና ቀሳውስት ሲገደሉና ሲፈናቀሉ

❖ በሺህ የሚቆጠሩ ዓብያተ ክርስቲያናትና ገዳማት ላይ የፋሺስቱ ኦሮሞ አገዛዝ በጋበዛቸው ባዕዳውያን ድሮኖች ሲመቱ

❖ ኦሮሞ ያልሆኑ ሚሊየን ወጣቶች በጦርነት እሳት ሲማገዱ

❖ ኦሮሚያ በተባለው ሕገ-ወጥ ክልልና በቤኒሻንጉል ኦሮሞ ያልሆኑ ዜጎች ሲፈናቀሉ፣ በእሳት ሲቃጠሉና በጅምላ ተገድለው በቆሻሻ መጣያ በጅምላ ሲቀበሩ

❖ ኦሮሞ ያልሆኑ ተማሪዎች በመላዋ ኢትዮጵያ የትምህርት መብታቸውን ሲነፈጉ

❖ ከአዲስ አበባ ሳይቀር ኦሮሞ ያልሆኑ ዜጎች ከስራዎቻቸው፣ ከቀያቸውና ከመኖሪያ ቤቶቻቸው ሲባረሩ

❖ ባጠቃላይ ከኦሮሞዎች በቀር ሌሎች ኢትዮጵያውያን ሲራቡ፣ ሲፈናቀሉና ለከፋ በሽታና ሞት ሲጋለጡ

👉 ሳይገባው “ኢትዮጵያዊ” የተሰኘው የዛሬው ልፍስፍስ ትውልድ ዝም! ጭጭ! በእውነት ይህ በየትኛውም ሌላ ሃገር ታይቶና ተሰምቶ የማያውቅ አሳፋሪ፣ አሳዛኝና አደገኛ ክስተት ነው።

😈 ምን ሆኖ ነው? ተበክሎ ነውን? ሕዝቡን የዋቄዮ-አላህ-አቴቴ መተት አስሮት ነውን? ወይንስ የባዕዳውያኑ ወኮሎች የሆኑትና የተበከሉት ሰርጎ-ገብ ልሂቃን እና የቤተ ክርስቲያን አገልጋዮች ሕሊናውን እየተቆጣጠሩት?

❖❖❖[መክብብ ፫፥፩፡፰]❖❖❖

ለሁሉም ነገር ጊዜ አለው፤ ከሰማይ በታች ለሚከናወነው ለማንኛውም ነገር ወቅት አለው፤ ለመወለድ ጊዜ አለው፤ ለመሞትም ጊዜ አለው፤ ለመትከል ጊዜ አለው፤ ለመንቀልም ጊዜ አለው፤ ለመግደል ጊዜ አለው፤ ለማዳንም ጊዜ አለው፤ ለማፍረስ ጊዜ አለው፤ ለመገንባትም ጊዜ አለው፤ ለማልቀስ ጊዜ አለው፤ ለመሣቅም ጊዜ አለው፤ ለሐዘን ጊዜ አለው፤ ለጭፈራም ጊዜ አለው፤ ድንጋይ ለመጣል ጊዜ አለው፤ ድንጋይ ለመሰብሰብም ጊዜ አለው፤ ለመተቃቀፍ ጊዜ አለው፤ ለመለያየትም ጊዜ አለው፤ ለመፈለግ ጊዜ አለው፤ ለመተው ጊዜ አለው፤ ለማስቀመጥ ጊዜ አለው፤ አውጥቶ ለመጣልም ጊዜ አለው፤ ለመቅደድ ጊዜ አለው፤ ለመስፋትም ጊዜ አለው፤ ለዝምታ ጊዜ አለው፤ ለመናገርም ጊዜ አለው፤ ለመውደድ ጊዜ አለው፤ ለመጥላትም ጊዜ አለው፤ ለጦርነት ጊዜ አለው፤ ለሰላምም ጊዜ አለው።

___________

Posted in Ethiopia, News/ዜና, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: