Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • September 2020
    M T W T F S S
     123456
    78910111213
    14151617181920
    21222324252627
    282930  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Archive for September 7th, 2020

ይህ ሲዖል ነው | በሙስሊሞች “ቅድስት” ከተማ በመካ አንበጣ፣ የአሸዋ አውሎ ነፋስ፣ ጎርፍና እሳት

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on September 7, 2020

ባለፈው ሳምንት በረዶው፣ መብረቁ፣ ጎርፉና አውሎ ንፋሱ ነበሩ ፥ አሁንድ ደግሞ ጉድ በሆነ የአንበጣ መንጋ፣ የአሸዋ አውሎ ነፋስ፣ ጎርፍና እሳት ቀጥሏል። ገና እሳቱ ከሰማይ ይወርዳል!

__________________________

Posted in Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ዲያብሎስ ሰላሙን፣ ፍቅሩን እና ደስታውን ሊነጥቀን ይሠራል፤ ቅዱስ ሩፋኤልን ግን ሊነጥቀን አይችልም

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on September 7, 2020

ቅዱስ ሩፋኤል

👉 ቅዱስ ሩፋኤልን ሰይጣን አይችለውም ፤ ሰማያት ተከፈቱ፤ የምሕረት ዓመቱ በር ተከፈተ ደስ ይበላችሁ!!!

ደማቅ ክብረ በዓል በታሪካዊቷ ቅዱስ ሩፋኤል ቤተክርስቲያን፤ አዲስ አበባ ጉለሌ፡ ጳጕሜን ፫፥ ፪ሺ፲፩ ዓ.ም። ከመቶ ሰላሳ ሁለት ዓመታት በፊት ተመሠረተች። ዘንድሮስ እንደዚህ በደማቅ እና በሚያምር ሁኔታ እናክብረው ይሆን?

በየዓመቱ ጳጕሜን ፫ ቀን የሊቀ መላእክት የቅዱስ ሩፋኤል ዓመታዊ ክብረ በዓል በመላው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ አብያተ ክርስቲያናት፣ በልዩ ልዩ መንፈሳዊ ሥነ ሥርዓት ይከበራል፡፡ ሊቀ መላእክት ቅዱስ ሩፋኤል ከከበሩት ቅዱሳን መላእክት ሦስተኛው ነው፡፡ “ከከበሩ ከሰባቱ አለቆች አንዱ አለቃ እኔ ሩፋኤል ነኝ” እንዲል /ጦቢት ፲፪፥፲፭/፡፡

ያለማቋረጥ ፈጣሪያቸውን ልዑል እግዚአብሔርን ከሚያመሰግኑ ቅዱሳን መላእክት መካከል አንዱ መልአከ ጥዒና ወሰላም /የሰላምና የጤና መልአክ/ የሚባለው ቅዱስ ሩፋኤል ነው፡፡ ሩፋኤልየሚለው የስሙ ትርጓሜ ደስ የሚያሰኝ፣ ቸር፣ መሐሪ፣ ቅን የዋህ ማለት ነው፡፡

የሰው ልጆች ከተያዙበት የኀጢአት ቁስል ይፈወሱ ዘንድ በአማላጅነቱና በጸሎቱ የማይለይ መልአክ ነው፡፡ “በበሽታ ኹሉ ላይ በሰው ልጆችም ቍስል ላይ የተሾመው ቅዱስ ሩፋኤል ነው” በማለት ሄኖክ ከእግዚአብሔር መልአክ ያገኘውን የምስክርነት ቃል ጽፏል /ሄኖክ ፲፥፲፫/፡፡ ቅዱስ ሩፋኤል በሰውነታችን ላይ የሚወጣውን ደዌም ኾነ ቍስል ይፈውስ ዘንድ ከልዑል እግዚአብሔር ሥልጣን ተሰጥቶታል፡፡ “በሰው ቍስል ላይ የተሾመ ከከበሩ መላእክት አንዱ ቅዱስ ሩፋኤል ነው” እንዳለ ሄኖክ /ሄኖክ ፮፥፫/፡፡

ለቈሰሉ ፈውስን የሚያሰጣቸው ለማኅፀን ችግር ኹሉ ለሴቶች ረዳታቸው ቅዱስ ሩፋኤል ነው፡፡ ሴት በፀነሰችበት ወቅት ቅዱስ ሩፋኤል አይለያትም ሕፃኑ ዐርባ ቀን ሞልቶት፣ በማኅፀን እያለ ተሥዕሎተ መልክዕ” (በ አርአያ መልኩ መሳል) ከጀመረበት ቀን አንሥቶ እስከሚወለድበት ቀን ድረስ ቅዱስ ሩፋኤል አይለየውም፡፡ በወሊዳቸው ቀን ሴቶች ከሚደርስባቸው ጭንቀትና ሕመም ስሙን ጠርተው ይማጸኑታል፡፡ ፈታሔ ማኅፀን ነውና ቅዱስ ሩፋኤልም ጭንቀታቸውን ያቀላል፡፡

አስማንድዮስ የተባለ ጋኔን በወለተ ራጉኤል ላይ አድሮ ባሎቿን እየገደለ ቢያሰቃያት ቅዱስ ሩፋኤል ጋኔኑን አስጨንቆ አስወጥቶላታል /ጦቢት ፫፥፰-፲፯/፡፡ ቅዱስ ሩፋኤል “ዳግመኛም እግዚአብሔር ሩፋኤልን፣ አዛዝኤልን እጁን እግሩን አስረህ በጨለማ ውስጥ ጣለው አለው” ተብሎ እንደ ተጻፈ /ሄኖክ ፫፥፭-፯/ ለቃየን ልጆች ሰይፍና ሾተል መሥራትን፣ የምንዝር ጌጥ ማጌጥን፣ መቀንደብን ያስተማረ አዛዝኤል የተባለውን ጋኔን በእሳት ሰይፍ እየቀጣ በረቂቅ አስሮ ወደ ጥልቁ የጣለው ይኸው መልአክ ቅዱስ ሩፋኤል ነው /ሄኖክ ፪፥፲፰/፡፡

__________________________

Posted in Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

እርኩሱ የአቴቴ መንፈስ የተጠናወታት የእንግሊዟ ከተማ በርሚንግሃም | የሜንጫ ግድያ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on September 7, 2020

ኢትዮጵያን በተለይ ላለፉት መቶ ሃምሳ ዓመታት ጠፍሮ ያሰራት የአቴቴና ወሴን ጋላ የሞትና ባርነት መንፈስ ወደ አውሮፓ እና አሜሪካ ተጉዞ ጥላቻና ሞትን በመዝራት ላይ ይገኛል።

Everywhere You Go, Always Take The Weather With You / በሄዱበት ቦታ ሁሉ ሁል ጊዜ የአየር ሁኔታን ይዘው ይሂዱ” እንዲሉ ከሃዲ ጋላዎቹም በሄዱበት ቦታ ሁሉ አቴቴን ይዘው ይሄዳሉ

ጳጉሜን ፪ሺ፲፪ ዓ.Birmingham/በርሚንግሃም ከተማ

👉 Atete /አቴቴ – Machete/ማሼቴ ማጭድ ሜንጫ ገዳ ገዳይ – ሞት

አንድ የ፳፯/27 ዓመት ሰው ካራ/ሜንጫ ይዞ ለሁለት ሰዓታት ያህል በመንገድ ላይ ሰዎችን ለመገደል በመሯሯጥ አንድ ሰው ለመግደልና ሰባት ሰዎችን ክፉኛ ለማቁሰል በቅቷል።

ልብ በሉ፤ ባለፈው ሳምንት በጀርመኗ ዞሊንገን አምስት ልጆቿን ገድላለች የተባለቸው እናት እድሜዋ ፳፯/27 ነበር። የዞሊንገን ከተማ በካራ/ቢለዋ እና መቆራረጫ መሳሪያዎች በመላው ዓለም የምትታወቅ ከተማ ናት። አይታችሁ ከሆነ እዚያ የተመረተ ካራ ”በዞሊንገን የተሠራ/Made in Solingenእንጅ “በጀርመን የተሠራ” አይልም።

👉 ዘመነ እሳት | ባለፈው ሳምንት ኦሮሞ ሙስሊሞች ጋኔናቸውን ያራገፉባት የእንግሊዝ ከተማ በእሳት ጋየች

👉 የትናንትናው የበርሚንግሃም ቃጠሎ፤ ዝንጀሮው “ኪንግ ኮንግ” ጥቁሩ ደመና ላይ ይታያል!

ሐምሌ ፪ሺ፲፪ ዓ.

👉 ኦሮሞዎቹ የዋቄዮ/አላህ እና አቴቴ ልጆች

በብሪታኒያ የጂሃድ ዋና ከተማ በ በርሚንግሃም

ነሐሴ ፪ሺ፲፪ ዓ.Birmingham/በርሚንግሃም ከተማ፤

👉 ኦሮሞዎቹ የዋቄዮ/አላህ እና አቴቴ ልጆች ሰልፍ የወጡበት ቦታ ላይ የሴት ቅርጽ ያለው ምስል እየር ላይ ታየች፤ አቴቴ?

👉 ኦሮሞ ሙስሊሞች በብሪታንያ ሁለተኛ አንጋፋና የጂሃድ ዋና ከተማ በ በርሚንግሃም ኢትዮጵያ ውስጥ በክርስቲያኖች ላይ የሚካሄደውን ጀነሳይድ በዚህ መልክ እየደገፉ ነው።

_______________________________

Posted in Curiosity, Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »