Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • September 2020
    M T W T F S S
     123456
    78910111213
    14151617181920
    21222324252627
    282930  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Archive for September 3rd, 2020

መላዋ ጀርመንን ዛሬ ላሳዘነው ይህ ዜና ተጠያቂዋ “ኦሮሞን” የፈጠረችዋ እራሷ ጀርመን ናት

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on September 3, 2020

የኮንዶ ሰቆቃ በዞሊንገን ጀርመን

/5 ሕፃናት ኮንዶሚኒየም ውስጥ በገዛ እናታቸው ተገድለው ተገኝተዋል። አንድ ልጇ ግን በሕይወት ተርፏል

  • እናትየዋ ፳፯/27 ዓመቷ ነው (፪ በ ፳ ተስተካክሏል)
  • ልጆቿ ከ ፩/1 እስከ ፰/8 የሚደርሱ ሕፃናት ናቸው

እናትየዋ በተንቀሳቃሽ ባቡር ላይ እራሷን ጥላ ለመግደል ሞከራ ከሞት ተርፋ አሁን በሐኪም ቤት ትገኛለች

አሳዛኝ ነው፤ ነፍስ ይማር፤ R.I.F / R.I.P

አዎ! ይህች ድኻ ጀርመናዊትና ብዙዎቹ ጀርመናውያን ተጠያቂዎች አይሆኑም፤ ነገር ግን ዮሃን ሉድቪግ ክራፕፍ የተሰኘው ፕሮቴስታንት ጀርመን የወጣበት የክርስቶስ ተቃዋሚ ፕሮቴስታን እንቅስቃሴ ተጠያቂ ነው፤ ምክኒያቱም “ኦሮሞ” የተባለውን ፀረኢትዮጵያ መንጋ በመፍጠሩና እስከ ዛሬ ድረስ ድጋፉን እየሰጠ በኢትዮጵያውያን ላይ የእርስበርስ ጥላቻን በመዝራቱ፤ ኢትዮጵያውያን እንዲፈናቀሉ፣ በሃገራቸው እየተሳቀቁ እንዲኖሩ፣ እንዲፈናቀሉ፣ እንዲሰደዱና እንዲያልቁ ከፍተኛ አስተዋጽኦ በማበርከቱ።

በጣም የሚገርም ነው፤ ባለፈው ሳምንት በአቡነ ተክልሐይማኖት ዕለት አንዲት ጀርመናዊት ተዋውቄ ነበር፤ የመጨረሻ ስሟም ልክ እንደ ፕሮቴስታንቱ “ክራፕፍ” ነበር። የተለመድ ስም አይደለም። “ታውቂዋለሽን? የዘር ወይም የቤተሰብ ግኑኝነት ይኖራችሁ ይሆን?” በማለት ጠይቂት እንደማታውቀውና እንደሌላቸው ነግራኝ፤ “በይ በሚቀጥሉት ሳምንታትና ወራት ከእርሱ ጋር በተያያዝ ኢትዮጵያ ስለሚካሄደው ነገር ብዙ ትሰሚያለሽና ጉግል አድርጊ” ብዬ የቤት ሥራ ሰጥቻት ነበር። ዛሬ በጣም በጣም ይገርመኛል።

ኮንዶውን አስመልክቶ ዝርዝር ሲወጣ እመለስበታለሁ።

_____________________________________

Posted in Curiosity, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

በዓለም ታይቶ የማይታወቀውን ሰቆቃ ያመጣው ይህ አሸባሪ አገዛዝ ባፋጣኝ ይገርሠሥ!

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on September 3, 2020

ኢትዮጵያዊ ነኝ የሚል ሁሉ ኩራቱን እና ከረባቱን ወደዚያ አሽቀንጥሮ ይህን መፈክር በግልጽ ደጋግሞ ማሰማት አለበት!

ለሳውዲዎችና ለአብይ አህመድ፤ እኛ ልክ እንደ ጉንዳኖች ነን”

ዋይ! ዋይ! ዋይ! ወይኔ ውንድሞቼ!ገንዘብ ሰብሳቢ እንጅ ሕዝብን ነፃ አውጪ ጠፍቷል!

እስኪ ተመልከቱ፦ አሸባሪው ዐቢይ አህመድ በጀነሳይድ ማግስት እነ አቶ ልደቱን አስሮ ፮ ሚሊየን ብር ለልደቱ በዓል ባወጣበት ዕለት ይህን የወገኖቻችንን ሰቆቃ በሳውዲ አስመልክቶ ለቢቢስ ጋዜጠኞች ምን አላቸው?

አዎ! “አላየሁም! አልሰማሁም፣ ውሸት ነው፤ አረብ ሙስሊሞች ቅድስትሀገር ሳውዲ ይህን አያደርጉም!”

አባታችን አባ ዘወንጌል ኢትዮጵያን በዚህ ወቅት እያስተዳደሯት ያሉት ጠላቶቿ ናቸው!” ሲሉን 100% ትክክል ናቸው።

አዎ! ከውስጥም ከውጭም ሁሉም ኢትዮጵያን ለማጥፋት የአጭር ርቀት ሩጫ ውድድር ላይ ናቸው፤ ጥያቄው የስልጣን ብቻ አይደልም፤ ኢትዮጵያን ለማጥፋት ልዩ ተልዕኮ ስላላቸው እንጅ፤ ለዚህማ ባይሆን ለ፳፯ ዓመታት ሲገዙ የነበሩት ህውሃቶች ከስህተታቸው ተምረውና ሃገርወዳድ ዜጋ ኮትኩተውና አፍርተው፣ አገሪቷን ለሃገርወዳድ ኃይሎች አስረክበው በሄዱ ነበር፤ ግን ይህ አልተደረገም፤ ኮትኩተው ያሳደጓቸው እንደ አሸባሪው ዐቢይ አህመድ ያሉትን ኦሮሞ አረሞችን ነው፤ ይህ አልበቃም እያወቁና በግልጽ እያወጁ ኢትዮጵያን ለአጥፊዎቹ ኦሮሞ አውሬዎች አስረክበዋት ፈረጠጡ። ከሰሩት ወንጀል ሁሉ የከፋው ይህ በመሆኑ ምንጊዜም ከተጠያቂነት አያመልጧትም። ይህ ቀላል ነገር አይደለም!

ኢትዮጵያዊ ነኝ” የሚለውን ወገን በተመለከተ፤ ልክ እነ ኢንጂነር ስመኘው፣ እነ ጄነራሎች አሳምነውና ሰዓረ እንደተገደሉ ቆፍጣና የሆነ አንድ ነፍጠኛ አዘጋጅተው እነ አብይ አህመድ አሊን፣ ለማ መገርሳን፣ ታከለ ኡማንና ሽመልስ አብዲሳን አንድ በአንድ መድፋት ነበረበት። ይህ ቢደረግ ኖሮ እንደዚህ ባልተሳለቁብን ይህን ያህል ባልተጨማለቁብን ነበር።

አሁንም አልዘገየም ፤ ሰራዊቱ ውስጥ ያሉትን ኢትዮጵያውያን ማንቃት፣ ማስባሰብ፣ ማደራጀት በሞራልና በገንዘብ መደጎም አማራጭ የሌለው ግዴታ ነው። በነገራችን ላይ ብዙ ሕዝብ የሚሳተፉባቸውን የመስቀልና ጥምቀት በዓላት ለማቀዝቀዝ እና የኢሬቻን በዓል ለዓለም ለማስተዋወቅ ሲባል ነው መስቀል አደባባይን የቆፈሩት ፣ ጃን ሜዳንም እንዲሁ ለአህዛብ ነጋዴዎች አሳልፈው የሰጡት።

ኦሮሞዎቹ የዛሬውን ኢትዮጵያዊ ትውልድ ደካማነትና ቸልተኝነት በመጠቀም፡ በአንድ በኩል ኢትዮጵያዊ የሆነውን ነገር ሁሉ ለማጥፋት እየታገሉ ሲሆኑ በሌላ በኩል ደግሞ የገዳ ባህላቸውን በፀረዐቢይየተቃውሞሰልፍአዘጋጅተናል በሚል ሰበብ(የሰልፎቹ አዘጋጅ እራሱ እባብ ዐቢይ አህመድ ነው) በአውሮፓ እና አሜሪካ ጨሌዎቻቸውን እየጠመጠሙ በማስተዋወቅ ላይ ናቸው። አዎ! ኢትዮጵያዊው ጂንስ እና ከረባት በመልበስ ለሰላማዊ ሰልፍ በአደባባይ ሲወጣ ኦሮሞው በአገኘው አጋጣሚ ሁላ የጽንፈኛውን የኢሬቻ ባህል በማስተዋወቅ ላይ ነው።

አዲስ መረጃ፤ ዓለም ሳቀብን

👉 የኢትዮጵያ አስተዳደር ለሳውዲ አረቢያ ምስጋናውን አቀረበ

በስደተኞች ላይ በደል ቢፈፀምም ኢትዮጵያ ሳዑዲ አረቢያን ታመሰግናለች”

የኢትዮጵያ መንግስት ወደ ሳዑዲ አረቢያ የሚገቡትን ስደተኞች በመቀበሏ“ አመስጋኝ ነኝ ”ብሏል፡፡”

ዋው!

Ethiopia Thanks Saudi Arabia Over Migrants Despite Maltreatment

Ethiopia´s government says it is “thankful” to Saudi Arabia for accepting Ethiopian migrants entering the country”

The statement Thursday is Ethiopia´s first public comment after a report in a British newspaper, The Sunday Telegraph, sparked outrage among some governments and human rights groups. The report, with photos showing dozens of African migrants sprawled close together in the desert heat, said hundreds are locked up. Most are Ethiopian men, it said.

______________________________________

Posted in Conspiracies, Ethiopia, Infos, Life | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

እህቶቻችን በሙስሊሞች ቅድስት ሃገር በሳውዲ ሲዖል ይጮኻሉ ፥ ግራኝ ግን ለልደቱ ፮ ሚሊየን ብር ያወጣል

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on September 3, 2020

ይህ ሁሉ ግፍና ውርደት ሆን ተብሎ በፋሺስት ግራኝ አብዮት አህመድ አገዛዝና ሉሲፈራውያኑ ሞግዚቶቹ የተቀነባበረ ነው። ሂውማን ራይትስ ዋችም ያለምክኒያት አሁን ይህን ቪዲዮ አላቀረበውም። እነ ግራኝ ኢትዮጵያውያንን ማሰቃየት መግደልና መጨፈጨፍ እንዳለባቸው ፈቃዱን አግኝተዋል ፤ ኢትዮጵያን ማዳከም፣ ማዋረድና ስሟንም ማጥፋት አለባቸው። በኢትዮጵያ ስም ብዙ አሰቃቂ ድርጊቶች ከተፈጸሙና መላው ዓለም ከሰማቸው በኋላ፤ (እስካሁን መላው ዓለም በአንድነት ፀጥ ያለው ገና በብዙ ሚሊየን ኢትዮጵያውያን በተለይ ተዋሕዶ ክርስቲያኖች መጨፍጨፍ አለባቸው የሚል ዕቅድ ስላላቸው ነው።  እነ ዋሃዐቢይ ፺ ሚሊየን ኢትዮጵያውያንን ጨፍጭፈው ፳ ሚሊየን ኦሮሞዎችን ብቻ ለማትረፍ ፈርመውላቸዋል።

በጄነሳይድ ማግስት ብቅ ብሎ ዘለለ፣ የሻምፓኝ ጠርሙስ ከፈተ፣ ጠጣ፣ ሰከረ፣ እንደ የጅብ ጥላ ፈነደቀ ጨፈረ፣ ሳቀ፤ “አንድ ሚሊየን ኢትዮጵያውያን ቢሞቱም ኢትዮጵያ ትቀጥላለች!” አለ። የሕዝቡን ዝምታ እንደ ዳማ ጨዋታ አይቶታልና።

እነዚህ ኦሮሞ አውሬዎች በኢትዮጵያ ስም በቂ ገንዘብና ድጋፍ መሰስበሰብ ከቻሉ በኋላ “ታዲያ ምን ይሻላል?” ይሉና “ እንግዲያውስ ወይ ክልሎች ሁሉ ይገነጣጠሉ ወይ ደግሞ የኢትዮጵያን እሴቶች ሁሉ አፈራርሰን ኦሮሚያን እንገንባ፤ ያኔ ሁሉም ነገር ብልጽግና በብልጽግና ይሆናል” ይላሉ ማለት ነውችግር እርምጃ መፍትሔ / Problem – Reaction – Solution

👉 አንድን ሀገር ለመቆጣጠር ሉሲፊራውያኑ የሚጠቀሙባቸው መሳሪያዎች፦

  • ተስፋ ማስቆረጥ/ሞራል መስበር
  • አለመረጋጋትን መፍጠር
  • አመፅ መቀስቀስ
  • መደበኛነትን/መረጋጋትን ማምጣት

👉 A Luciferian Plan of Controlling a nation by the tools of

  • Demoralization

  • Destabilization

  • Insurgency

  • Normalization.

____________________________________

Posted in Conspiracies, Ethiopia, Faith, Infos, Life | Tagged: , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »