መልእክቴ ለዓለም ክርስቲያን ሁሉ ነው ይላሉ!!! አባ ሙሉ ሺታነህ (መልአከ ምሕረት) ከዕረፍታቸው አስቀድሞ ያስተላለፉት መልዕክት።
ቃለ ሕይወት ያሰማልን!
____________________________
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on September 25, 2020
መልእክቴ ለዓለም ክርስቲያን ሁሉ ነው ይላሉ!!! አባ ሙሉ ሺታነህ (መልአከ ምሕረት) ከዕረፍታቸው አስቀድሞ ያስተላለፉት መልዕክት።
ቃለ ሕይወት ያሰማልን!
____________________________
Posted in Ethiopia, Faith, Infos | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on September 25, 2020
“ማጋዋ” ተብላ የምትጠራዋ የአምስት ዓመቷ ግዙፍ ዓይጥ በብሪታንያ ከፍተኛ የእንሰሳት አቻ የሲቪል ክብር ሜዳሊያ አሸናፊ ሆናለች። የመጀመሪያዋ ዓይጥ መሆኗ ነው። ዝነኛዋ ዓይጥ ፈንጂዎችን እና ያልተፈነዱ መሣሪያዎችን በማሽተት ባልተለመደ ችሎታዋ የብዙ ሰዎችን ሕይወት አትርፋለች በሚል ምክንያት ነው ሽልማቱን ያገኘችው፡። ዓይጧ ማጋዋ ፴፱ /39 ፈንጂዎችን፣ ፳፰/28 ያልፈነዱ ፈንጂዎችን እያሸተተች ፈልጋ ለማግኘት በቅታለች፤ ባጠቃላይ ላለፉት አራት ዓመታት ከ ፩.፭ /1.5 ሚሊዮን ካሬ ሜትር በላይ መሬት ከፈንጂዎች ለማጽዳት ረድታለች፡፡
👉 ይህች ታታሪ ዓይጥ “የሰላም ሽልማት” ከተሰጠው ከተሳላቂውና ከአሸባሪው ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ ተሽለች እኮ! ይገርማል፤ የአፍሪቃ ዓይጥ ካምቦዲያ ድረስ ተጉዛ የሰው ሕይወት ታድናላች ፥ ሰው-መሰል የቄሮ ዓይጥ ሕዝብን በሃገሩ ይጨፈጭፋል።
👉 ፖለቲኮ የተሰኘው የአሜሪካ ጋዜጣ ዛሬ ባወጣው ጽሑፉ ላይ ገዳይ አብዮት አህመድን “የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚንስትር “ድምቀቱን” አጣ / መገርጣት ጀመረ፤ ከኖቤል የሰላም ሽልማቱ ከአንድ ዓመት በኋላ ተቺዎች የአብይ አህመድ መንግስትን በአምባገነናዊ ለውጥ ይከሳሉ፡፡ “የኖቤል ተሸላሚ ውርስ በአንደኛው ዓመት የስልጣን ዘመን እንዲህ ቀደም ብሎ ለጥያቄ ቀርቦ አያውቅም፡፡”
👉 Ethiopia’s PM Abiy Ahmed loses his shine.
A year on from his Nobel peace prize, critics accuse Abiy Ahmed’s government of an authoritarian shift.
“Very seldom has the legacy of a Nobel laureate been questioned so early, already during the first year incumbency.” — Kjetil Tronvoll, professor at Bjorknes University in Oslo.
_____________________________
Posted in Ethiopia, Infos, Life | Tagged: ማጋዋ, ሰላም, ሽልማት, ብሪታኒያ, ኖቤል, አብይ አህመድ, እንስሳት, ዓይጥ, ፈንጂ, British Award, Civilian Honour, Giant Rat, Landmines, Magawa, Noble Prize, Peace, Sniffing | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on September 25, 2020
የህክምና እና የምርምር ነገሮች ሁሉ ባለሙያዎችንና ሀኪሞችን ጨምሮ ሁሉም አሁን ከመሬት በታች ወደተሰሩት ሆስፒታሎች በመውረድ ላይ ናቸው፤ ቢዲዮው የሃይፋ ከተማን የህክምና ተቋማት ያሳያል።
የሚገርም ነው፤ በዛሬው ዕለት ወደ ሁለተኛ ኮቪድ19 መቆለፊያ ለመግባትም እስራኤላውያን የመጀመሪያዎቹ ናቸው። ምን የሚያውቁት ነገር ቢኖር ነው? ምን እየመጣባቸው/እየመጣብን ቢሆን ነው? እሳት ከሰማይ?
_____________________________
Posted in Curiosity, Ethiopia, Health, Infos | Tagged: ህክምና, ሆስፒታል, መሬት ስር, ምድር ውስጥ, እስራኤል, ኮሮና, ኮቪድ19, ጥንቃቄ, COVID19, Haifa, Israel, Underground Hospitals | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on September 25, 2020
በትናንትናው የሳውዲ ብሔራዊ ቀን የሳውዲ አየር ሃይል ጠያራዎች የአየር ላይ ትዕይንት ሲሰሩ ፥ አብራሪው “ታስሯል” ተብሏል። ሄሄሄ!
Back to the Future – Airshow during the Saudi National Day celebrations, Sep 24 / 2020
_____________________________
Posted in Curiosity, Ethiopia, Infos | Tagged: 9/11, Airshow, ሽብር, ተዋጊዎች, አውሪፕላን, አደጋ, ውዲ ብሔራዊ ቀን, ጠያራ, ፎቆች, Saudi Arabia | Leave a Comment »