ሱዳን ከህገ–ወጡ የፋሺስት ቄሮ አገዛዝ ጋር በኢትዮጵያ ላይ እያሤረች ንው፤ አሸባሪው ዳግማዊ ግራኝ አህመድ አሊ ከግብጽ፣ ሱዳን እና ቱርክ ጋር በመደመር የግራኝ አህመድ ቀዳማዊን ህልም ዕውን ለማድረግ በመወራጨት ላይ ነው። ሙስሊሙን “ጄነራል” ሳሞራ ዩኑሱን ከዓመት በፊት ወደ ሱዳን በመላክ የጦር ሰራዊት ችግኙን እንዲተክል ካደረገ በኋላ በቅርቡ በአማካሪነት ወደ አዲስ አበባ አምጥቶታል። ልብ ብለናል? ሳሞራ ዩኑስ ወደ አዲስ አበባ በገባበት ዕለት “ከግራኝ አብይ አህመድ አፈነገጠች” በሚል የማታለያ እቃ–እቃ ጨዋታ ሌላዋ መሀመዳዊት ኬሪያ ኢብራሂም ሳሞራ ዩኑስን በመተካት ወደ መቀሌ እንድትሄድ ተደረገች። ሁሉም ታስቦበት በቅደም ተከተለ የተሠራ ነው!
ኢትዮጵያን ለማጥፋት በህወሃትና ብልጽጋና ዙሪያ ከግራኝ አህመድ ቀዳማዊ እርዝራዦችና ከኢትዮጵያ ታሪካዊ ጠላቶች ጋር እነማን እየተባበሩ እንደሆኑ በሚገባ እንመዝግበው። ሁሉም ነገር ድራማ ነው! ሁሉም እርስበርስ ተፃራሪዎች በመምሰልና በመወቃቀስ እየተናበበቡ ለአንድ ዓላማ የሚሰሩ የ666 ወኪሎች ናቸው። ዓላማቸውም ኢትዮጵያና ተዋሕዶ ሃይማኖቷን ማጥፋት ነው።
ጎርፉ ማስጠንቀቂያ ሊሆናቸው በተገባ ነበር። በህገ–ወጦቹ አፋር፣ ኦሮሚያ፣ ደቡብና ሶማሊያ ክልሎች እስካሁት ታይቶ የማይታወቅ የጎርፍ አደጋ ገጥሟቸዋል።
አፋር በተባለው ክልል የገዳይ አብይ ሠራዊት የመስቀል በዓልን ለማክበር ለደመራ የሚሆን እንጨት ቆርጠው ሲያዘጋጁ የነበሩ ሦስት ወጣቶችን ገድሎ ዘጠኙን ደግሞ አቁስሏቸዋል። ለእኛ ዝምታ፣ ስንፍና እና ማንቀላፋት ለተሰውት ወንድሞቻችን ነፍሳቸውን ይማርላቸው!
እንግዲህ እንደምናየው ዳግማዊ ግራኝ አህመድ ደመራና መስከረም ፴ ከመድረሳቸው በፊት ብዙ ፀረ–ኢትዮጵያ የሆኑ እርምጃዎችን ለመውሰድ በመጣደፍ ላይ ነው። “ችግኝ ስለተከልኩ ነው ዝናብ የበዛው!” እያለን ነው ጨቅላው ጂኒ።
አፋር + ኦሮሚያ + ሶማሊያ + ሱዳን ገና እሳቱ ከሰማይ ይወርድባችኋል!!!
እኛ ግን ክቡር መስቀሉን ተሸክመን ለደመራው እንዘጋጅ!
_______________________________