_______________________________
Archive for September 23rd, 2020
ጌታችን የተገኘበት የ፪ሺ፱ ዓ.ም መስቀል ደመራ በመስቀል ዓደባባይ
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on September 23, 2020
Posted in Ethiopia, Faith | Tagged: መስቀል አደባባይ, መስከረም ፳፻፱, አዲስ አበባ, ኢትዮጵያ, ኢየሱስ ክርስቶስ, እሳት, የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እምነት, ደመራ, Demera, Ethiopian Orthodox Tewahedo Faith, Meskal | Leave a Comment »
የሳውዲ ብሔራዊ ቀን | አብዱል በቁሙ ነደደ ፥ ካባን ካላቃጠልኩ አለ
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on September 23, 2020
ዘመነ እሳት!
______________________________
Posted in Curiosity, Ethiopia | Tagged: መካ, ሳውዲ አረቢያ, ቃጠሎ, ባቢሎን, ብሔራዊ ቀን, እሳት, ካባ, የጎራዴ ዳንስ, Mecca, Saudi Arabia, Sword Dance | Leave a Comment »
በ ካህን፣ በ ቄስ እና በ ፖለቲከኛ መካከል ያለውን ልዩነት መለየት አልተቻለንም
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on September 23, 2020
“የፊልሙ ክርስቶስ” ድንቁ ጂም ካቪዜል ስለ አዲሱ ፊልሙ “„Infidelወይንም ኩፋር” በሰጠው ቃለ ምልልስ ወቅት‘ሰርዝ ባህልን!’ የሚል ንቅናቄ በዓለማችን ላይ ይታያል፣ ይህ አመጸኛ ንቅናቄ በክርስትናም ላይ ነው ያነጣጠረው፣ ዓብያተ ክርስቲያናትንና መታሰቢያዎችን ያቃጥላል ክርስቲያኖችን ይገድላል፤ ሆኖም የፓስተሮቹና ካህናቱ ዝምታቸው፤ የአመጸኞቹ ረዳቶች ያደርጋቸዋል። “ሰርዝ ባህልን” ፊት ለፊት መጋፈጥ ያቃታቸው ካህናት እና ጳጳሳት “ከሃዲ ይሁዳዎች፣ ፖንትስ ጲላጦስ ወይም ፈሪሳውያን ናቸው” ይላቸዋል ፡፡ በአሁን ወቅት በ ካህን፣ በ ቄስ እና በ ፖለቲከኛ መካከል ያለውን ልዩነት መለየት ካልቻሉ በእውነቱ ይህ በጣም ያሳዝናል ፡፡ ይህ ለብነት ተብሎ ይጠራል፡፡ እናም ክርስቶስ ለእነሱ ልዩ ቦታ እንዳለው በደንብ ያውቁታል፡፡
ዋው! ድንቅና ወቅታዊ የሆነ አስተያየት ነው! በሃገራችንም በብዙ ቀሳውስት፣ ካህናትና ጳጳሳት ዘንድ እየታየ ያለው ይህ በጣም አሳዛኝ የሆነ ክስተት ነው።
ፊልም ካየሁ በጣም ብዙ ዓመታትን አስቆጥሪያለሁ፡ ይህን „Infidel/ኩፋር” የተሰኘውን ፊልም ግን ለማየት ጓጉቻለሁ። “የጌታችን ህማማተ መስቀል / The Passion of the Christ“ በሚለው ፊልም ክርስቶስን የወከለው ጂም ካቪዜል ነው። ይህን እጅግ በጣም የሚመስጥ ስራ ከዘማሪ አቤል ተስፋየ “የመድኃኔ ዓለም ሕማም” የበገና ዜማ ጋር እናዳምጥው እንባ በእንባ ነው የሚያደርግን። ዩቲዩብ ፊልሙን ስለማያስለፈው በሌላ ፕላትፎርም አቀርበዋለሁ። የሚገርመው የተዋናይ James Caviezel (JC) ስሞች ፊደላት = (JC) Jesus Christ.
የሃገራችንም ክርስቲያን የፊልም ባለሙያዎች በኢትዮጵያ ክርስቲያኖች ላይ እያየን ያለውን ሰቆቃ በፊልም እና ድራማ መልክ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል!
______________________________
Posted in Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: Antichrist, ኩፋር, ካህናት, ክርስትና, ዝምታ, የክርስቲያኖች ሰቆቃ, ጂም ካቪዜል, ፈሪሳውያን, ፊልም, ፓስተሮች, Infidel, James Caviezel, Jesus Christ, Persecution | Leave a Comment »