አውሬው በሆሣዕና ነግሷል ፤ የሆሣዕና ከተማን መጠሪያ ስምም የግብር ልጆቹ በቅርቡ እንደሚቀይሩት እርግጠኛ መሆን ይቻላል!
_____________________________
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on September 22, 2020
አውሬው በሆሣዕና ነግሷል ፤ የሆሣዕና ከተማን መጠሪያ ስምም የግብር ልጆቹ በቅርቡ እንደሚቀይሩት እርግጠኛ መሆን ይቻላል!
_____________________________
Posted in Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: ሆሣዕና, ቄሮ, አብይ አህመድ, ኦሮሞ, ጂሃድ, ጋላ, ግራኝ አህመድ, ፀረ-ተዋሕዶ ዘመቻ, ፀረ-ኢትዮጵያ, ፋሺዝም | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on September 22, 2020
ይህን ቪዲዮ እና ንግግሩን ገና ዛሬ ማየቴና መስማቴ ነው። ማመን ነበር ያቃተኝ፤ በእውነት እጅግ በጣም የሚያሳፍር ነው፤ ለታሪክም የሚቀመጥ ነው። እነዚህን አሽቃባጮች እንዴት እንቅልፍ እንዴት ይወስዳቸዋል?
ምስኪኖቹ የደምቢዶሎ ተማሪዎች ከተሰወሩ ፪፻፺፬ / 294 ቀናት ሆኗቸዋል። አብዛኛው “ኢትዮጵያዊ ነኝ” የሚለው ወገን ግን ቀስበቀስ እየረሳቸው ነው፤ እንዴት ያሳዝናል፣ ምን ዓይነት ዘመን ላይ ደረስን? ምን ያህል አሳፋሪ ትውልድ ቢሆን ነው?! ከስማኒያ ዓመታት በፊት ዘመዶቻቸውን ያጡት የአውሮፓ አይሁዳውያን በየሜዲያው እየተጋበዙ የዘመዶቻቸውን በሂትለር ናዚዎች መጭፍጨፍ ጥልቅ በሆነ መልክ ስቅስቅ እያሉ በማልቀስና ድርጊቱም እንዳይደገም ለተቀረው ዓለም ለማስጠንቀቅ ተግተው ሲሰሩ ሳያቸው፤ እኛ የትናንትናውን ሰቆቃ እና ስቃይ እንኳን ለማስታወስ ብሎም የወገናችንን ሞት ለመበቀል የማንሻ ደካሞች እንደሆንን ነው በሃዘን የምታዘበው።
_____________________________
Posted in Ethiopia, Infos, Life | Tagged: ታማኝ በየነ, አብይ አህመድ, ኢትዮጵያ, ክህደት, የታገቱ ተማሪዎች, ደምቢዶሎ, ፀረ-ኢትዮጵያ ሤራ | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on September 22, 2020
ግብጻውያን “የዳቦ ዋጋ ናረ” ብለው ለአመጽ በመነሳሳት መንገዶችን እና አደባባዮችን በማጥለቅለቅ ላይ ናቸው፤ ኢትዮጵያውያን ግን ይህ ሁሉ አሰቃቂ ጭፍጨፋ እየተካሄደባቸው በጂኒ ግራኝ ዳቦ አፋቸው የተለሰነ ይመስል ጸጥ፣ ጭጭ።
____________________________
Posted in Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: Al-sisi, Alexandria, አል-ሲሲ, አመጽ, አባይ, አብይ አህመድ, ካይሮ, ግብጽ, ግዮን, ፀረ-ኢትዮጵያ ሤራ, Cairo, Egypt, Protest | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on September 22, 2020
ዘመነ ክህደት፤ ዘመነ ባንዳ!
👉 አበበ ገላው፣ ብርሃኑ ነጋ፣ ፕሬፈሰር አልማርያም፣ ብርቱካን ሚደቅሳ፣ አይሻ መሀመድ፣ ዳንኤል ክብረት፣ደብረጺዮን ገብረ ሚካኤል፣ ደመቀ መኮንን፣ ጀዋር መሀመድ፣ ለማ መገርሳ፣ አብይ አህመድ፣ መንግስቱ ኃይለ ማርያም ሁሉም ታሪካዊቷን መንፈሳዊት ኢትዮጵያን ለምጉዳት ነፍሳቸውን የሸጡና የ666 ቺፕሱን ያስቀበሩ ስጋውያን የሲ.አይ.ኤ / CIA ቅጥረኞች ናቸው! ሌሎችም አሉ! አዎ! “ኢሳት” ከመጀመሪያ ጀምሮ በእነ ሄንሪ ኪሲንጀርና በሲ.አይ.ኤ የሚደገፍ ከእንሽላሊቱ ባለሃብት ጆርጅ ሶሮስ ድጎማ የሚያገኝ ሜዲያ ነው። ሌሎች ሜዲያዎችም አሉ!
ሲ.አይ.ኤ ስልጣን ላይ ያወጣሃል፣ ተቃዋሚ ይፈጥርልሃል ከስልጣን ያወርድሃል ፣ ይገድልሃል
👉 አበበ ጋላው በጠቅላይ ሚንስትር መለስ ዜናዊ ላይ ብሎም ትንሽ ቆየት ብሎ በፕሬዚደንት ኦባማ ላይ ከእንቅልፉ እንደተቀሰቀሰ ሰካራም ሲጮኽ ሳይ በወቅቱ በጦማሬ አውስቸው ነበር፤ “ይህን ሰው የላከው የኢትዮጵያ ጠላት አለ” ነበር ያልኩት። ተቃውሞ ማሰማቱ አይደለም የታየኝ፤ አጠቃላይ ሁኔታውና የተመረጠበት ወቅት “ይህ ሰው የሲ.አይ.ኤ ቅጥረኛ መሆን አለበት እንድል ነበር ያስገደዱኝ። ገና በዚያን ጊዜ ከሰውየው በተለይ ከብርሃኑ ነጋና ግንቦት የተባለው ፓርቲ ተጠንቀቁ! ስል ነበር። አሁን እያየነው ነው! ከግለሰቦች ክህደት ይልቅ በይበልጥ የሚያስቆጣኝ እነዚህን ግለሰቦች እንደ “ጀግና” ለመቁጠር የመረጣቸው ግብዝ ወገን ነው። በቃ! ለዚህ ትውልድ ጀግነነት እንዲህ በመጮኽና መለፍለፍ ብቻ ሆነ?!
ለማንኛውም በቪዲዮው፦
👉 ካምፕ ዴቪድ/ የዳዊት ካምፕ ፤ G-8 ስብሰባ እ.አ.አ 18–19 May 2012
ቅብዝብዙ የCIA ቅጥረኛ አበበ ጋላው ልክ ሲጮህ፡ አቶ መለስ ዜናዊ + የጋናው ፕሬዚደንት ጆን አታ ሚልስ + የታንዛኒያው ፕሬዚደንት ጃካያ ኪክዌቴ በመሰሪዎቹ የኦባማ ሰዎች በላዘር ጨረር ተመቱ።
ለተጨማሪ መረጃ “የሳጥናኤል ጎል ኢትዮጵያ” መጽሐፍን እናንብብ
👉 የጋናው ፕሬዚደንት እና ጠቅላይ ሚንስትር መለስ ከጥቂት ሳምንታት በኋላ ሞቱ፤ የታንዛኒያው ፕሬዚደንት ሆስፒታል ገቡ። እናስታውስ፡ ከ፪ዓመት ቀደም ብሎ በ2010አበበ ጋላው ከመለስ ዜናዊ ጋር በታንዛኒያ ተገናኝቶ ጥያቄ ጠይቆት ነበር። በ G-8 ስብሰባ ተግኘተው የነበሩት አራተኛው የአፍሪቃ መሪ የቤኒኑ ፕሬዚደንት ቦኒ ያይ ከመለስና አታ ሚልስ ሞት ፩ወር በኋላ የመርዝ ግድያ ሙከራ ተደርጎባቸው ነበር።
በዚሁ ዓመት ከመለስ ጋር ፬ አፍሪቃውያን መሪዎች በኦባማ ተግድለዋል።
👉 እነ መለስ በተገደሉ በ፪ተኛ አመታቸው የCIA ቅጥረኛው አበበ ጋላው በቆሻሻው ኦባማ ንግግር መሃል ገብቶ እንዲጮኽ ተደረገ፤ እናዳምጥ፦
ጋላው ለኦባማ፦“ፕሬዚደንት ኦባማ እንወድሃለን!” ይላል። እንግዲህ ሆን ተብሎ የኦባማን ገጽታ ለማዳን የተሠራ ድራማ መሆኑ ነው።
👉 የእነ መለስ ግድያ በኦባማ፣ አላሙዲን እና የግብጹ ሙርሲ + ኮሎኔል አብዮት አህመድ + ጌታቸው ረዳ የተቀነባበረ ግድያ ነበር።
👉 ጀግና–ናፋቂ ግብዞቹ “ጀግናው” “አበበ ጋላው መለስን በጩኸቱ አስደንግጦ ገደለው” ሲሉ ዛሬም ይሰማሉ። እነዚህ ወገኖች ፀረ–ትግሬዎች ስለሆኑ ብቻ ነው ይህን ያሉት፤ ከአሸባሪው አብይ ጎን ለመቆም የወሰኑትም የሰሜን ሰው ባለመሆኑ ነው። በCIA የሚደገፈው “ኢሳት” ሁሌም የደቡቦች፣ የጋላዎችና ለጋላዎች አጀንዳ የቆመ ፀረ–ኢትዮጵያ ሜዲያ ነበር / ነው።
👉 ‘ጀግና‘ ይፈጥራሉ፤ ‘ጀግና‘ ይገድላሉ፣ ንጹሐንን ይጨፈጭፋሉ(ሃጫሉ ፥ ቀጣዩ አበበ ጋላው?)
አበበ ጋላው በሰሜን ሰዎች ላይ ከፍተኛ ጥላቻ እንዳለው በቴዎድሮስ ፀጋየ ላይ የሰራው ድራማ አንድ ምስክር ነው።
👉 አበበ ጋላው ፕሮፌሰር አስራትንም ቢያስገድላቸው አያስገርምም፤ እራሳቸውን ለመሸጠ የፈቀዱ መርህ–አልባ ግለሰቦች ቤተሰባቸውንም ሌላውንም አሳልፈው ከመስጠት አይቆጠቡምና። እኔ በ 75% እጠረጥረዋለሁ።
👉 እንደ አበበ ጋላው ያሉ ሰዎች የሚናቁና የሚኮነኑ ናቸው፤ ኢትዮጵያ በገባ በሳምንቱ ወደ አሜሪካ እንዲመለስ ያስገደደው ገዳይ አብይ ጋላውን አይቶታልና አሁን ቢገድለው አያስገርምም! እርሱም ተመሳሳይ ባህርይ አለውና። ጠባቂዎቹን እኮ ያነሳበት በምክኒያት ነበር!
_____________________________
Posted in Conspiracies, Curiosity, Ethiopia, Infos | Tagged: መለስ ዜናዊ, መንፈሳውያን, ሜዲያ, ስለላ, ስጋውያን, ቴዎድሮስ ፀጋዬ, አበበ ገላው, አብይ አህመድ, ኢሳት, ኢንሳ, ከሃዲዎች, ክህደት, የሰሜን ሰዎች, የደቡብ ሰዎች, ጪኸት | Leave a Comment »