Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • July 2020
    M T W T F S S
     12345
    6789101112
    13141516171819
    20212223242526
    2728293031  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Archive for July 22nd, 2020

The Coming Armenian & Ethiopian Genocide | የክርስቶስ ተቃዋሚ ቱርክ መንፈስ ነግሷል

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on July 22, 2020

👉 የክርስቶስ ተቃዋሚ = ቱርክ = ቀዳማዊ ግራኝ አህመድ = ዳግማዊ ግራኝ አህመድ

ይህን ቪዲዮ ኮምፒውተራችሁ ላይ ቶሎ አውርዱት! Western Armenia / ምዕራብ አርሜኒያ = ቤኒ ሻንጉልጉሙዝ

ልክ አሁን በዐቢይ አህመድ በሚመራው ቄሮ እና በጀዋር የዋቄዮአላህ ልጆች መካከል ሆን ተብሎ የተፈጠረ ሰው ሰራሽ መቃቃር እንዲፈጠር እንደተደረገው፤ አርሜኒያውያን ወገኖቻችን በተጨፈጨፉባት ቱርክም ተመሳሳይ መቃቃር በኦቶማን ቱርክ መሪ/ ሱልጣን እና “ወጣት ቱርኮች/ Young Turks„ ነበር።

የሚገርም ተመሳሳይነት፦ ልክ አሁን “ከዐቢይ ጋር ነን” በማለት እራሳቸውን እንደሚያታልሉት ኢትዮጵያውያን፡ በዚያን ጊዜም አርሚኒያውያኑም ክርስቲያን አርሜኒያውያንን በጣም ሲጠላ ከነበረው የቱርክ መሪ / ሱልጣን የተሻለ መብት ይሰጡናል ብለው ያመኑባቸውን “ወጣት ቱርኮችን/ Young Turks„ በምርጫ በመምረጥ ሥልጣን ላይ አወጧቸው። ብዙም ሳይቆይ እነዚህ “ወጣት ቱርኮች” የመጀመሪያውን የዘር ጭፍጨፋ ተግባር በክርስቲያን አርሜኒያ ወገኖቻችን ላይ ፈጸሙ። አዎ! የዛሬዋ ኢትዮጵያም ሁኔታ ያን ጀነሳይድ በጣም ያስታውሰናል! ለዚህም የተዋሕዶ ልጆችን የግራኝ ዐቢይ አህመድ ደጋፊ ለማድረግ ተግተው በመሥራት ላይ ያሉት እነ ዳንኤል ክብረትና ዘመድኩን በቀለ ተጠያቂዎች ናቸው።

የዘር ዕልቂቱ የታቀደው በሁለቱ ጥንታውያን እህትማማች ክርስቲያን ሕዝቦች ላይ ነው። ይህ የተረገመ ትውልድ ክርስቲያን አርሜኒያውያንን ከኢትዮጵያ አባርሮ አህዛብ ቱርኮችን እና አረቦችን ወደ ቅድስት አገሩ አስገብቷል። አገር መከበቧን ደጋግመን ስናስጠነቅቅ ወገን ጆሮ ዳባ ልበስ ብሏል፤ በኦሮሚያ ጀነሳይድ ማግስት “ግድቡ ሞላ እልል!” እያለ እራሱን በማታለል መጨፈሩን መርጧል።

“ኢትዮጵያዊው” ግድቡ በሚገኝበት ቤኒሻንጉልጉሙዝ በተባለው ክልል ላለፉት ሁለት ዓመታት የዘር ማጽዳት ዘመቻ እየተካሄደ እንደሆነ እና ኦሮሞ ሙስሊሞች ብቻ እንዲሰፍሩበት መደረጉን ማየት አልቻለም። ላቡን ጠብ አድርጎ ባገኘው ገንዘ ያሠራውን ግድብ የመጭዋ ኦሮሚያ ዳግማዊ ግራኝ/ዳግማዊ አባ ጂፋር ለአረቦችና ለግብጽ በወላሂ! አሳልፎ መስጠቱን/ መሸጡን ዛሬም አልተረዳውም። ደቡብ ክልልን በታትኖ በኦሮሚያ ሥር ካደረገ በኋላ፣ እስላማዊት ኦሮሚያ፣ እስላማዊት ስልጤ ይመሠረታሉ፤ ከዚያም ቤኒሻንጉልጉሙዝ ጠላት የሰጠንን ህገመንግስት አንቀጽ 39 ተጠቅማ “ነፃ” ትወጣና ከኦሮሚያ እና ስልጤ ጋር “ካሊፋት ኩሽ” ይመሠርታሉ። በዚህ መልክ ኢትዮጵያውያንን እንደ ህፃን ለማታላል በተሠራው የሚሌኒየም ድራማ ግድቡ በግብጽና አረቦች ቁጥጥር ሥር ይውላል ማለት ነው።

ወገን ይህን እንዴት ማወቅ ተሳነው? ጣና በእንቦጭ ሲወረር፣ ኢትዮጵያውያን ጄነራሎቹ እና ኢንጂነሮቹ እንደ ዝንብ ሲረግፉና ኦሮሚያ የተባለው ህገወጥ ክልል ለ33ተኛ ዙር ልዩ ሃይል ሲያሰለጥን እኮ ሁሉም ነገር ግልጥልጥ ብሎ ታይቶ ነበር።

እንግዲህ ወገን አሁንም አልዘገየም፤ ስለዚህ ቶሎ ነቅቶ ተገቢውን እርምጃ ባፋጣኝ መውሰድ ግድ ነው፤ አልያ የዘራትን ማጨዱ አይቀርም!

👉 System Of A Down — Holy Mountains

Can you feel their haunting presence?

Can you feel their haunting presence?

Liar, Killer, Demon

Back to the river Aras

Someone’s blank stare deemed it warfare

Liar, Killer, Demon

Back to the river Aras

Freedom, Freedom, Free, Free

Can you hear the holy mountains?

Liar, Killer, Demon

Back to the river Aras

Someone’s mouth said paint them all red

Liar, Killer, Demon

Back to the river Aras

Freedom, Freedom, Free, Free

They have all returned

Resting on the mountainside

We have learned that you have no

They have returned

Resting on the mountainside

We have learned that you have no

Honor, Murderer, Sodomizer

Back to the river Aras

They have returned

Resting on the mountainside

We have learned that you have no

Honor, Murderer, Sodomizer

Back to the river Aras

Freedom, Freedom, Free, Free

_____________________________________________

Posted in Conspiracies, Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

የኢትዮጵያ አየር መንገድ አውሮፕላን ተቃጠለ | ስጋዊው ግራኝ ለኢትዮጵያ መጥፎ እድል አመጣ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on July 22, 2020

በቻይናዋ ሻንግሃይ ፑዶንግ አውሮፕላን ማረፊያ በአንድ የኢትዮጵያ አየር መንገድ የዕቃ ማመላለሻ አውሮፕላን ውስጥ እሳት ተቀጣጠለ። ምክኒያቱ ምን ይሆን? ለማንኛውም የአህዛብ አገዛዝ ለሃገራችን ብዙ መጥፎ ዕድሎችን ይዞ መምጣቱን እያየነው ነው። ኢትዮጵያ ሃገራችን ከሁሉም አቅጣጫ ነው የተደፈረቸው! ዐቢይ አህመድ የሚመራው የአህዛብ አገዛዝ ባፋጣኝ መወገድ አለበት!

_________________________________________

Posted in Curiosity, Ethiopia, Infos | Tagged: , , , , , , | Leave a Comment »

አውሮፓ ያሉ የዋቄዮ-አላህ ልጆች በታረዱት የኢትዮጵያ ክርስቲያኖች ላይ ሲሳለቁና ‘ድሉን’ ሲያበስሩ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on July 22, 2020

ጅራፍ እራሱ ገርፎ እራሱ ይጮሀል!

አህዛብ እራሳቸው ገድለው እራሳቸው ይጮሃሉ፤ ልክ ሚስቱን ገድሎ ሚስቴን ገደሉብኝ እንዳለው ወንጀለኛ ዓይነት ፥ አዎ! ጅራፍ እራሱ ገርፎ እራሱ ይጮሀልና የዋቄዮአላህ ልጆች የሆኑት አሕዛብም በሰፊው ያማርራሉ፣ ያጉረመርማሉ፣ “ዳውን ዳውን ኢትዮጵያ!” ይላሉ ክርስቲያኖችን ይወቅሳሉ፣ ይወነጅላሉ፤ “ያ የኔ ነው፣ ይሄ ይገባኛል፣ ዓለም የኛ ብቻ ናት” ማለት ይወዳሉ።

ፕሮቴስታንት ጀርመን እና ስዊድን “ኦሮሞ” የሚለውን የፈጠራ ስም ለጋላ ወራሪዎች የሰጧቸው ብሎም አሁን በሃገረ ኢትዮጵያ የሚታየውን ጽንፈኛ የኦሮሞ እንቅስቃሴ የሚያበረታቱ የሉሲፈራውያን ኃይሎች ሆነዋል። ልብ እንበል፦ ፕሮቴስታንቶች፣ ካቶሊኮች፣ ኢአማንያን እና ግብረሰዶማውያን ሁሉም ከእስላም ጎን በመሰለፍ ፀረክርስቶስ እና ፀረኢትዮጵያ አቋማቸውን በግልጽ አሳይተውናል። ሁሉም ከዲያብሎስ ስለሆኑ ዛሬ ባገኙት አጋጣሚ ሁሉ (በተሰጣችው አጭር ዘመን) በአንድ ላይ ሆነው በክርስቶስ ልጆች ላይ በመላው ዓለም ጥቃት በመፈጸም ላይ ናቸው።

______________________________________

Posted in Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »