Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • May 2023
    M T W T F S S
    1234567
    891011121314
    15161718192021
    22232425262728
    293031  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Posts Tagged ‘Armenia’

Turkic /Azeri Muslim Brutality Against Orthodox Christian Armenians and Ethiopians

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on May 13, 2023

የቱርክ እና አዚሪ ሙስሊሞች ከፍተኛ ጭካኔ ❖ በኦርቶዶክስ ክርስቲያን የአርመኒያ እና የኢትዮጵያ ሕዝቦች ላይ

ወንድማችን ቴዎድሮስ ሹባት በደንብ አድርጎ እንደገለጸለን፤ የአዘርበጃን እና ቱርክ ሙስሊሞች ቀደም ሲል በ’ኦቶማን ቱርኮች’ መጠሪያቸው ስም በቡልጋርያ እና ሰርቢያ ኦርቶዶክስ ክርስቲያኖች ላይ ዛሬ ደግሞ ‘በቱርክ እና አዚሪ’ ስም በአርመኒያ ክርስቲያን ወገኖቻችን ላይ የፈጸሙትን/የሚፈጽሙትን ዓይነት እጅግ ሰቅጣጭ፣ አሳዛኝ ግፍና ጭካኔ ነው የዋቄዮ-አላህ ባሪያዎች የሆኑት ጋላ-ኦሮሞ አጋሮቻቸው በሰሜን ኢትዮጵያውያን ክርስቲያኖች ላይ እየፈጸሙ ያሉት።

እጅግ የሚያሳዝን፣ የሚያስቆጣ፣ የሚረብሽና በጣም ተመሳሳይነት ባለው የአገዳደል ስልት ነው እነዚህ ክፉ የክርስቶስ ተቃዋሚ ቱርኮችና ጋላ-ኦሮሞዎች የሚጠቀሙት።

👉 ለምሳሌ፤

  • አርመኒያን/ አርትሳክን (ናጎርኖ ካራባክን) ከብበው በመዝጋትና ክርስቲያኖች እንዳይወጡ አድርገው ዙሪያውን በማፈን ማስራብ፣ ለበሽታ ማጋለጥና በድሮን መጨፍጨፍ። የውሃ፣ የጋዝ፣ የመብራት፣ የትራንስፖርት፣ የስልክ፣ የኢንተርኔት አገልግሎቶችን መቁረጥ/ማቋረጥ። ምግብና መድኃኒት እንዳይገቡ ማድረግ።
  • ክርስቲያን እኅቶቻችንን በአሰቃቂ መልክ በጅምላ ሆነው መድፈር፣ ብልታቸው ውስጥ ቁሳቁሶችን መተው፣ ከዚያም ጡቶቻቸውን ቆርጠው መግደል፣ ሬሳቸውን ማቃጠል
  • የእርጉዝ ክርስቲያን ሴቶችን ሆድ በጎራዴ በመቅደድ ጨቅላዎችን መግደል። ክርስቲያን ሕፃናቱን ወደ ሰማይ ከወረወሯቸው በኋላ ልክ እንደ ባሉን ሲወርዱ በጦር ወግተው መግደል
  • አረመኒያ ክርስቲያኖች በግዴታ ሙስሊሞች እንዲሆኑ ማስገደድ፣ ሴቶቻቸውን ማስረገዝ፣ የቀሩት ደግሞ ከቀያቸው ወጥተው እንዲሰደዱ ማድረግ የቱርኮቹ/አዚሪዎቹ እና ጋላ-ኦሮሞዎቹ የጋራ ዕቅድና ተግባር ነው።
  • በአርትሳክ/ናጎርኖ ካራባክ እንዲሁም በኢትዮጵያ ይህ ለአምስት መቶ ዓመታት ያህል ቱርኮቹና/አዚሪዎቹ ብሎም አጋሮቻቸው ጋላ-ኦሮሞዎች የሚከተሉት የወረራና የዘር ማፅዳት ፖሊሲ ነው። ከሁሉም በኩል ማፅዳት ይፈልጋሉ።

እንግዲህ ቱርኮቹ/አዚሪዎቹ ዘረኞች ስለሆኑ እና አርመኖችን ስለሚጠሉ ነው። እንግዲህ ጋላ-ኦሮሞዎቹ ዘረኞች ስለሆኑ ብለውም ኢትዮጵያንና ኢትዮጵያውያንን ስለሚጠሏቸ ነው፤ ምክንያቱም አርመኖችና ኢትዮጵያውያን ክርስቲያኖች ስለሆኑ ነው ቱርኮችና ጋላ-ኦሮሞዎች ለአምስት መቶ ዓመታት ያህል ይህን ያህል ግፍና ወንጀል ያለጸጸት፣ ያለማቋረጠ ወቅትና አጋጣሚ እየጠበቁ እየሠሩባቸው ያሉት። በተለይ በአርመኒያ እና ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ክርስቲያኖች ላይ ቱርኮችና ጋላ-ኦሮሞዎች ጂሃዱን ማጧጧፍ የጀመሩት ከአምስት መቶ ዓመታት በፊት በአንድ ወቅት መሆኑን ልብ ልንል ይገባል።

💭 ማን አዘርበጃንን ማን አረመኒያን እንደሚደግፍ በሚከተለው ሰንጠረዥ እንመልከት፤

አርመኒያ አዘርበጃን
ግሪክቱርክ
ቻይና.ኤስ አሜሪካ
ኢራንፈረንሳይ
ፍልስጤምእስራኤል
ሊባኖስየተባበሩት አረብ ኤሚራቶች
ኡዝቤክስታንፓኪስታን
ሩሲያዩክሬን
አክሱማዊቷ ኢትዮጵያጋላኦሮሞ

Christian Genocide ❖

🔥 Can Another Armenian Genocide be Stopped? 🔥

Beginning in 2021, military forces from Azerbaijan have been occupying the hills that surround and enclose the rural Armenian villages of Artsakh, trapping them in what some residents –all unarmed — liken to concentration camps. For them, memories have been rekindled of the horrific genocide of Armenians by the Turks that killed over 1.5 million Armenians between 1915 and 1917 — especially since Turkey, which has always denied responsibility for the earlier genocide, has allied itself with the Azerbaijanis.

A few days new conflicts have erupted between Azerbaijani forces and Armenians, triggering fears of a spring offensive aimed at displacing if not eliminating the Armenians of Artsakh. This is not just a local fear. U.S. intelligence is warning of renewed aggression by Azerbaijanis (who are Moslem) against Armenians (who are Christians).

Armenia and Azerbaijan on Thursday, May 11, blamed each other for an exchange of fire along their restive border, which killed one person and wounded four

Armenia said four of its soldiers were wounded in the clashes, which it blamed on Azerbaijan. 1 Azerbaijani soldier dead.

“Azerbaijani forces are shooting artillery and mortars at Armenian position in the Sotk region” in the east, Armenia’s Defense Ministry said

Majority-Christian Armenia and Azerbaijan, whose population is mostly Muslim, were both republics of the Soviet Union that gained independence in 1991, when the USSR broke up.

They have gone to war twice over disputed territories, mainly Artsakh / Nagorno-Karabakh, a majority-Armenian region inside Azerbaijan.

Tens of thousands of people have been killed in the two wars over the region, one lasting six years and ending in 1994, and the second in 2020, which ended in a Russia-negotiated ceasefire deal.

But clashes have broken out regularly since then. The Western mediation efforts to resolve the conflict come as major regional power Russia has struggled to maintain its decisive influence, due to the fallout from its war on Ukraine.

______________

Posted in Ethiopia, Faith, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

Horrific Desecration of Christian Armenian Woman by Muslim Azerbaijani Soldiers

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on September 24, 2022

የክርስቶስ ተቃዋሚ ቱርክ ጭፍራ የአዘርበጃን ሙስሊም ወታደሮች በክርስቲያን አርመናዊ እኅታችን ላይ የፈጸሙት አሰቃቂና ውርደት የተሞላበት ግድያ

✞✞✞

R.I.P ነፍስ ይማር

እስማኤል በአብርሐም፣ ይስሐቅና ያዕቆብ ላይ ዘምቷል✞

ጂሃድ በዓለማችን ጥንታውያኑ ክርስቲያኖች አርሜኒያ እና ኢትዮጵያ ላይ

በኔቶ ፈቃድ የድሮን ጂሃድ የምታካሂደዋና በሁለቱ ጥንታዊ የዓለማችን የክርስቲያን ሃገራት በአርሜኒያ እና ኢትዮጵያ ላይ የጦር ወንጀል እየፈፀመች ያለችው ቱርክ በጣም አቅበቅዝብዟታል፤ መጥፊያዋ ተቃርቧልና በአረሜኒያም በኢትዮጵያም ከአባሪዎቿ አዛሪዎችና ኦሮሞዎች ጋር ሆና አሰቃቂ ተግባራትን በመፈጸምና በማስፈጸፍ ላይ ተገኛለች። ወዮላት!

እንግዲህ ካለፉት ሁለት ዓመታት አንስቶ በትግራይ፣ በአማራ፣ በኦሮሞ እና ቤኒሻንጉል ክልሎች አረመኔዎቹን የታሪካዊቷ ኢትዮጵያ ጠላቶች የሆኑትን ቱርኮችንና አረቦችን ጋብዞ ወደ ሃገር ባስገባው በከሃዲዎቹና በእርኩሶቹ ጋላኦሮሞዎችና አጋሮቻቸው አማካኝነት የተፈጸሙት ዓይነት እኵይ ተግባራት የቱርክ አጋር አዘርበጃንም ዛሬ በእኅት አገር አርሜኒያ ክርስቲያን ወገኖቻችን ላይ በጣም ተመሳሳይ ጭካኔ በተሞላበት መንገድ በመፈጸም ላይ ናት።

ቪዲዮው ላይ እንደሚታየው፤ በክርስቶስ ተቃዋሚ ቱርክ ጭፍራ በአዘርበጃን፤ ሙስሊሞች አርሜኒያዊቷን ክርስቲያን ሴት እኅታችንን ወስደው እግሮቿን ይዘው ጣቶቿን ቆረጡበት፣ ከዚያም የተቆረጠውን ጣቷን ወደ አፏ አስገብተው ራቁቷን አስቀርተው እየተሳለቁ ይህን ቪዲዮ ቀረጹት። አንዱ ሙስሊም አውሬ እንዲህ ሲል ይሰማል:- “ሴት ዉሻዋን እዩ… እሷ ድንጋይ ሆቀረች እኮ! ሃሃሃ!።”

በትናንትናው አርብ ዕለት፣ የአርሜኒያ መከላከያ ሚኒስቴር በሴፕቴምበር 13-14 በአርሜኒያና አዘርባጃን ድንበር ላይ በተፈጠረው ግጭት የተገደለችው ሴት መሞቷን አረጋግጧል።

በአዘርባይጃን ወታደር የተቀረፀ በሚመስል መልኩ ቀረጻው ሁለት ሴቶችን ጨምሮ በርካታ የአርመን ወታደሮች አስከሬንን ያሳያል።

ራቁቷን ከቀረችው ከሴቶቹ አንዷ እኅታችን አካል በጡቷ እና በሆዷ ላይ ጽሑፍ ተጽፎ ይታያል ። በአይኖቿ ፍሬዎች ዙሪያ ድንጋይ ተቀምጧል በአፏ ውስጥ ደግሞ የተቆረጠው ጣቷ ተሰክቷል። 😠😠😠 😢😢😢

ትዕይንቱን የሚቀርጸው ሰው በአዘርባጃኒ አስተያየቱን ሰጥቷል፡- “ሴት ዉሻውን እዩ፣ ሁለት ሴቶች አሉ። ሴትዮዋ ድንጋይ ሆነች።”

የአርሜኒያ ጦር ሃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም በደቡባዊ ቫዮት ዶዞር ግዛት ውስጥ በምትገኘው ጄርሙክ ሪዞርት ከተማን በጎበኙበት ወቅት ስለ ቀረጻው ተናግረዋል። ከተማዋ በአዘርባጃን የተኩስ ድብደባ የተፈፀመባት ሲሆን በጦርነቱ ወቅት የአዘርባጃን ወታደሮች በከተማዋ አቅራቢያ የሚገኙ ቦታዎችን ተቆጣጥረዋቸዋል።

ኤድዋርድ አስሪያን ለዲፕሎማቶቹ እንደተናገሩት፤ “ለመግለጽ ቃላት አላገኘሁም፤ አዛሪዎቹ ሙስሊሞች በእኛ የውጊያ ቦታ ላይ በአገልጋዮቻችን ላይ፣ በሴቶች አገልጋዮችን ላይ ጨምሮ አሰቃቂ ድርጊቶችን ፈጽመዋል። “የሴት ወታደሯን እንዴት እንደገነጣጠሏት፣ እግሮቿን እና ጣቶቿን እንደቆረጡባት፣ እርቃኗን እንደገፈፏት፣ ይህ የመጨረሻው የጭካኔ ደረጃ ነው!” በማለት ለአዛሪዎቹ ቪዲዮውን እንደሚያሳዩአቸው ቃል ገብተዋል።

😠😠😠 ዋይ! ዋይ! ዋይ! 😢😢😢

እንግዲህ ተመሳሳይና ከዚህም የከፋ ነገር ነው በኢትዮጵያም እየተፈጸመ ያለው። አዎ! 👉 በአርሜኒያ የሚፈጸመው በኢትዮጵያም ይፈጸማል፦

🔥 ዛሬ ከትግራይ እስከ ወለጋና ባሌ እያየን ያለነው ይህን የጋላ-ኦሮሞዎችን ተመሳሳይ የሆነ ክፉነትን፣ አረመኔነትንና ጭካኔን ነው!

  • ❖ አክሱም
  • ❖ ማሕበረ ዴጎ
  • ❖ ደብረ ዳሞ
  • ❖ ደብረ አባይ
  • ❖ ማርያም ደንገላት
  • ❖ ውቕሮ
  • ❖ ማይካድራ
  • ❖ ሑመራ
  • ❖ አጣዬ
  • ❖ ከሚሴ
  • ❖ ቡራዩ
  • ❖ ናዝሬት
  • ❖ አዋሳ
  • ❖ ሰላሌ
  • ❖ መተከል
  • ❖ ደምቢዶሎ
  • ❖ ሻሸመኔ
  • ❖ ነገሌ
  • ❖ ነቀምቴ
  • ❖ ጊምቢ
  • ❖ ጋምቤላ
  • ❖ ጅማ
  • ❖ ሐረር
  • ❖ ጅጅጋ

☪ Ishmael vs Abraham, Isaac & Jacob ✞

Jihad vs The World’s ancient Christians of Armenia & Ethiopia

💭 Historical adversary of Armenia & Ethiopia; Turkey – which is waging a NATO green-lighted Drone Jihad everywhere – is unleashing again war crimes and genocide against the two most ancient Christian nations of the world: Armenia and Ethiopia.

👹 Muslims Take Christian Woman, Saw Her Legs Off, Cut Her Fingers Off, Put Her Severed Finger Into Her Mouth, And Strip Her Naked. One Muslim Man Says: “Look At The Bitch… She Became A Rock.’

On Friday, the Armenian Ministry of Defence confirmed that the woman in question was killed during the clashes on 13–14 September along the Armenia-Azerbaijan border.

The footage, ostensibly filmed by a Muslim Azerbaijani soldier, shows a number of bodies of Armenian soldiers, including two women.

One of the women has been stripped naked with text written across her breasts and stomach. A stone has been placed in her eye socket and a severed finger in her mouth.

The man filming the scene comments in Azerbaijani: ‘look at the bitch, there are two women. She became a rock.’

The Chief of the General Staff of the Armenian Armed Forces spoke about the footage during a visit by foreign diplomats to the resort town of Jermuk in the southern Vayots Dzor Province on Friday. The town was subject to Azerbaijani shelling, with Azerbaijani troops taking control of positions near the town during the fighting.

‘They committed atrocities in our combat positions against our service members, including women service members’, Edward Asryan told the diplomats. ‘I can’t find words to describe how they dismembered a female soldier, cut off her legs, and fingers, stripped her naked, this is the ultimate level of cruelty’, he added, promising to show the video to them.

😠😠😠 😢😢😢

💭 Historical adversary of Armenia & Ethiopia; Turkey – which is waging a NATO green-lighted Drone Jihad everywhere – is unleashing again war crimes and genocide against the two most ancient Christian nations of the world: Armenia and Ethiopia.

👹 This appalling attack shows once again the depths of cruelty and barbarism to which Muslim societies will sink.

Since 2018 We in Ethiopia saw this sort of cruelty and barbarism on such a massive scale when Turkey-Azeirbaijan allied soldiers of the fascist Oromo regime of Ethiopia begun their Jihad against Christians of the Tigray region of Northern Ethiopia.

The Tigrayan people of Northern Ethiopia are still facing an even greater threat. Turkish and Arab agent evil Abiy Ahmed Ali has rallied his supporters around a campaign of blatant ethnic hostility. They portray the Tigrayans as a “cancer,” “weeds,” “daylight hyenas” and “rats.” On several occasions, many of Ahmed’s Oromo soldiers were videotaped saying that they should be destroyed with the “utmost cruelty.” Even Pekka Haavisto, Finland’s foreign minister and EU envoy attested: „Ethiopian leadership vowed to ‘wipe out’ the Tigrayans for 100 years, this looks for us like ethnic cleansing.”

👉 Watch it here: 04:00

______________

Posted in Ethiopia, Faith, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

Antichrist Turkey’s Erdogan Threatens Christian Armenia | የክርስቶስ ተቃዋሚ ቱርክ መሪ ኤርዶጋን ክርስቲያን አርመንን አስፈራራ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on September 16, 2022

💭 ከአምስት መቶ ዓመታት በፊት መሀመዳውያኑ ቱርኮች እስከ አምስት ሚሊየን የሚሆኑ ክርስቲያን ኢትዮጵያውያንን በሶማሌዎችና ጋሎች ጂሃዳዊ ጥቃት በኩል ለመጨፍጨፍ በቅተዋል። ከመቶ ዓመታት በፊት ደግሞ እስከ ሁለት ሚሊየን የሚጠቁ ክርስቲያን አርመን ወገኖቻችንን በአሰቃቂ መልክ የጅምላ ግድያ ፈጽመውባቸዋል። ዛሬም ይህ አልበቃ ስላላቸውና የክርስቲያኖች ደም ስለጠማቸው አላርፍ ብለዋል በጣም ነው የሚያቁነጠንጣቸው። በክርስቲያኖች ደም ከአርሜኒያ እስከ ሶርያና ኢትዮጵያ ተጠምተዋል። የክርስቶስ ተቃዋሚ ቱርክ ባሪያ አረመኔው ኦሮሞ ግራኝ አህመድ አሊ በሰሜን ኢትዮጵያ ዓይናችን እያየ የቱርክንና አረቦችን ተልዕኮ በማስፈጸም ላይ ይገኛል። ዛሬም ቱርክንና አረቦችን ወደ ኢትዮጵያ ጋብዞ ባስገባው ትውልድ ላይ የቀደሙት አባቶቻችን ምን ያህል እያዘኑበትና እየረገሙት ይሆን?! እነ ንጉሥ አምደ ጽዮን፣ እነ ንጉሠ ነገሥት አፄ ዮሐንስና ራስ አሉላ በሁኔታው በእጅጉ እያዘኑ፣ እየተቆጡና እየጮኹ ነው። ጩኸታቸው አይሰማንምን? ይህን ዳግማዊ ግራኝ አህመድ የተሰኘውን አውሬ በእሳት መጥረግ የእያንዳንዱ ክርስቲያን ኢትዮጵያዊ ግዴታ ነው። ከእዚህ ከሃዲ ፋሺስት የኦሮሞ አገዛዝ ጋር የሚያብር ሁሉ ወደ ገሃነም እሳት ይገባታል!

👹 Turkey’s Erdogan: Armenian attitude towards Azerbaijan will have consequences

Turkish President Tayyip Erdogan said on Wednesday Armenia’s attitude towards Azerbaijan was unacceptable and would have consequences, after days of clashes between the two neighbors.

“We find the situation that has occurred due to Armenia’s violation of the agreement – reached after the (2020) war that resulted in the victory of Azerbaijan – to be unacceptable,” Erdogan told a rally in the Turkish capital Ankara.

“We hope that Armenia returns from this wrong path as soon as possible and uses its time and energy to strengthen peace,” Erdogan added.

“This attitude will, of course, cause consequences for the Armenian side, which not only does not fulfill the terms of the signed agreement but also constantly displays an aggressive attitude.”

🛑 No More Armenian Genocides: The World Must Restrain Azerbaijan and Turkey

🔥 The World’s First Christian Nation Is Under Attack.

On September 13, 2022, the Azerbaijani military launched a large-scale assault on the territory of the Republic of Armenia. Cities and towns deep inside Armenian territory have been bombed. So far, the Armenian government has confirmed 49 soldiers killed; the true death toll, among both soldiers and civilians, is surely higher.

Russia has brokered a fragile ceasefire, but fresh attacks were reported this morning. France has announced that it will raise the situation at the UN Security Council.

This attack represents yet another stage in the Armenian Genocide. This genocide process began in the late 19th century, when the Ottoman Empire massacred hundreds of thousands of Armenian Christians, and reached its peak in 1915-1923, when the Empire liquidated the Christian populations of Anatolia and sponsored anti-Armenian massacres in the Caucasus. From 1988-1994, Azerbaijan carried out further ethnic cleansing of Armenian Christians.

The most recent stage in the genocide process was Azerbaijan’s 2020 assault on the Armenian territory of Nagorno-Karabakh. Thousands were killed in this 44-day war of aggression, and Azerbaijan ethnically cleansed the lands it conquered of their Armenian inhabitants. Armenian civilians caught behind Azerbaijani lines were kidnapped or executed.

In that war, as in the current attack, support from the Republic of Turkey – the Ottoman Empire’s successor state – was crucial to Azerbaijan’s efforts. The violence was only suspended by the intervention of Russian peacekeepers.

With this new assault, the genocide process has moved, for the first time since 1920, into the territory of the Republic of Armenia itself. If the fighting continues to escalate, it could lead to the final extinction of Armenians in their homelands.

The international community is not helpless in this matter. The United States, its allies, and Russia hold significant influence over Turkey and Azerbaijan. Turkey is a member of NATO; Azerbaijan receives over $100 million in military aid from the United States every year; NATO states are actively seeking to replace Russian energy imports with imports from Azerbaijan; Russia sells vast quantities of military hardware to Azerbaijan.

Christian Solidarity International calls on the United States, its NATO partners, and the Russian Federation to suspend all security cooperation with Azerbaijan and to take all necessary restraining measures until this aggression ends.

We call on the UN Security Council to fulfill the role for which it was created and respond forcefully to this act of aggression.

Furthermore, we call on the church in Europe and the United States to speak out for, and bring aid to, our Armenian brothers and sisters in Christ, who are enduring yet another round of violence aimed at extinguishing their existence as a people.

Source

World War III | Anti-Christ Turkey Bombing The World’s Most Ancient Christian Nations: Armenia & Ethiopia

Ethiopia: The Next Phase of Genocide of Christians | Protestant + Islamic Jihad by The Heathen Galla-Oromos

______________

Posted in Ethiopia, Faith, News/ዜና, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

Two Years into The #TigrayGenocide: The US is Still ‘Increasingly Concerned’ By Fighting in Ethiopia

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on September 16, 2022

💭 “State Department spokesman Ned Price called on both sides to ‘halt immediately their military offensives’”

💭 Let’s compare the following official statements on Ethiopia, Armenia, Ukraine and Egypt and see the hypocrisy and bias of American foreign policy:

👉 Since the beginning of the genocidal war on Christian Tigray, Ethiopia on November 4th 2020 the state department repeatedly made such a half-hearted and hollow statement:

There is no military solution to this conflict, and all parties must begin ceasefire negotiations without preconditions.

👉 The exact same statement is made concerning the ongoing Muslim Azerbaijani and Turkish aggression against Christian Armenia:

We’re continuing to urge the parties to engage in the peace process. We urge that a cessation of hostilities be maintained, and we urge the disengagement of military forces and work to resolve all outstanding issues between Armenia and Azerbaijan through peaceful negotiations. Use of force is never an acceptable path, and we are glad that the continued engagement at high levels in Armenia and Azerbaijan has helped the sides reach a ceasefire. We continue to engage and encourage the work needed to reach a lasting peace. Again, there can be no military solution to this.

👉 And on Russia-Ukraine conflict:

The United States will continue our unwavering support for Ukraine as it defends its freedom – for the sake of its own people. Everything we have provided for our Ukrainian partners has had one purpose and only one purpose, and that is to enable to defend their country, to defend their territory, to defend their freedom, to defend their democracy against invading Russian aggressors. This is about equipping our Ukrainian partners with what they need to preserve their sovereignty, their independence, and their territorial integrity as well.

👉 And on Egypt:

“The Biden administration has taken an approach regarding Egypt that reflects the full range of our national interests. When it comes to the visit of President Sisi to Qatar, we welcome the visit and the recent meeting with the emir of Qatar. Both Egypt and Qatar are essential partners of the United States. Both have played an active role in facilitating peace in the region, and we support closer diplomatic, economic, and people-to-people ties between the two countries.”

On Wednesday, 10 people were killed in a second day of air strikes on the country’s Tigray region when twin drone attacks hit a residential neighbourhood in the regional capital of Mekelle.

The attack — the second in two days — came shortly after rebels said they were willing to observe an immediate ceasefire and participate in a peace process led by the African Union after about two years of war.

Mike Hammer, the US special envoy to the Horn of Africa, has been speaking to the Ethiopian government, Tigrayan forces and UN and African Union diplomats on the ground for two weeks.

“We are increasingly concerned by the growing military activity in northern Ethiopia. We strongly condemn the resumption of hostilities,” said Mr Price.

The Ethiopian government said Wednesday it was “committed” to the AU-led peace process.

“These actions are inconsistent with the government of Ethiopia and Tigrayan regional authorities’ stated willingness (for peace talks),” he said.

Both sides have accused the other for the resumption of fighting in late August which shattered a five-month truce that had allowed the delivery of aid.

An untold number of civilians have died, with the US alleging “ethnic cleansing,” since war broke out in late 2020 between the central government and the TPLF, which had ruled Ethiopia for decades until Prime Minister Abiy Ahmed took office in 2018.

______________

Posted in Ethiopia, News/ዜና, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

መቶ ሽህ ኦርቶዶክስ ሰርብያውያን የተሳተፉበት የፀረ-ግብረ-ሰዶማዊነት ሰልፍ | በመጨረሻ እግዚአብሔር አሸነፈ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on August 30, 2022

👉 ገብርኤል 👉 ማርያም 👉ኡራኤል 👉 ጊዮርጊስ 😇 ተክለ ሐይማኖት 👉 ዮሴፍ 👉 መድኃኔ ዓለም

በዓላቸውን በአደባባይ ለማክበር ተዘጋጅተው የነበሩት ግብረ-ሰዶማውያኑ የእብደት በዓላቸው አሁን እንዲሰረዝ ተደርጓል።

ሉሲፈራውያኑ ኤዶማውያን እና እስማኤላውያን የቀድሞዋ ዩጎዝላቪያን እንድትፈርስ ያደርጉበት ዋናው ምክኒያት የሰርብያ ኦርቶዶክስ ክርስቲያን ሃገር መሆን ነው። የሰርብያ ኦርቶዶክስ ክርስትና መሠረት የሆነችው የኮሶቮ ግዛትም በአልባንያ መሀመዳውያን ተወርራ እንድትገነጠል የተደረገችውም በዚህ ምክኒያት ነው።

በነገራችን ላይ ሰርቢያ ኦርቶዶክሱ የዓለማችን ቍ. ፩ የሜዳ ቴኒስ ተጫዋች ኖቫ ጆኮቪች በመካሄድ ላይ ባለው በአሜሪካው የግራንድ ስላም የቴኒስ ውድድር (US Open) ላይ እንዳይሳተፍ ተከለከለ፤ የተሰጠው ምክኒያትም፤ “ክክክትባቱን ስላልተከተበ” የሚለው ነው። ዋው!

የኦርቶዶክስ ክርስቲያኑ ዓለም መሪ መሆን የምትሻው ሩስያ በወቅቱ ሰርብያን ከድታታለች። ልክ ከሦስት ዓመታት ጀምሮ ሁለቱን ጥንታውያኑን ኦርቶዶክስ ክርስቲያን ሃገራት ኢትዮጵያን እና አርሜኒያን እየከዳቻቸው እንዳለችው።

ሩሲያ፤ ኦርቶዶክስ ኢትዮጵያን በመክዳት በሰሜን ኢትዮጵያ ጽዮናውያን ላይ አስከፊ ግፍና በደል ለሚሠራው አረመኔ አህዛብ ኦሮሞ አገዛዝ ድጋፏን በመስጠት ላይ ትገኛለች። ዩክሬይንም እንዲሁ!

ሩሲያ ኦርቶዶክስ አርሜኒያን በመክዳት የአርሜኒያ ኦርቶዶክስ ክርስትና ማዕከሏን የጥንቷ የአርትሳክ/ናጎርኖ-ካራባህ ግዛትን ለሙስሊም አዘርበጃን ተላልፎ እንዲሰጥ በመርዳት ላይ ትገኛለች።

ከሁለት ቀናት በፊት ሩሲያ የአርትሳክ/ናጎርኖ-ካራባክ ግዛትን ከአርሜኒያ ጋር የሚያገናኘውን ብቸኛውን መተላለፊያ የ’ላኪን ኮሪደር’ ለአዘርበጃን እንዲሰጥ አድርጋለች። በዚህም አርሜኒያ + አርትሳክ/ናጎርኖ ካራብህ ልክ እንደ ትግራይ ዙሪያቸውን 360 ዲግሪ ይዘጋጋሉ ማለት ነው።

💭 ይህ ብቻ አይደልም፤ ሌላው ለአርሜኒያውያን የሚያስፈራ ሀሳብ ይህ ኮሪደር በአርመን አቋርጦ በሚያልፈው መንገድ ላይ አሁን ለክርስቶስ ተቃዋሚ ቱርክ ነፃ መዳረሻ ይሰጣል የሚለው ነው።

👉 ይህን ዜና ስሰማ ወዲያው ሁለት ሃሳቦች ወደ አዕምሮዬ መጥተዋል፤

፩ኛ. የክርስቶስ ተቃዋሚ ቱርክ ወታደሮቿንን ወደ ቀጣዩ ግጭት እንዲያሰማራ ያስችላታል፣

፪ኛ. አንዴ መሀመዳውያኑ ቱርኮች እና አዘርበጃውያን አርመንን በአስተማማኝ ሁኔታ ከተቆጣጠሩት (አያድርገውና፤ ግን ይህ ይሆናል ብዬ አስባለሁ) ፥ ያ እብዱ የቱርክ መሪና የግራኝ ሞግዚት ሬሴፕ ታይፕ ኤርዶዋንእና በእጁ የሚመረጠው የእርሱ ተተኪ፤ ፋሺስቶቹ ወጣት ቱርኮች (ቄሮዎች)” ከ ፻/100 ዓመታት በፊት የጀመሩትን እንዲጨርሱ ያስችላቸዋል። ያኔ የክርስቶስ ተቃዋሚ ኦስማን ቱርክ ከአንድ ነጥብ አምስት ሚሊየን በላይ ኦርቶዶክስ አርሜኒያን ወገኖቻችንን ልክ ጋላኦሮሞዎቹ ዛሬ በጽዮናውያን ላይ እንደሚያካሄዱት በአሰቃቂ ሁኔታ ጨፍጭፈዋቸው ነበር። ቱርኮች ክርስቲያን አርሜኒያን ሕፃናትን ወደ ሰማይ እየወረወሩ ወደ ታች ሲወርዱ በሰይፋቸው እየተቀበሉበአሰቃቂ መልክ ይቆራርጧቸው ነበር። ዋይ! ዋይ! ዋይ! አቤት ቱርኮችንና ጋላኦሮሞዎችን የሚጠብቃቸው እሳት!

፫ኛ. ይህን ለመተንበይ ትንሽ አመነታለሁ፣ ግን አሁንም ለማለት እደፍራለሁ፤ የዚህ ኮሪዶር ለአዘርበጃን መሰጠት የክርስቶስ ተቃዋሚ ቱርክ እስራኤልን/ኢትዮጵያን ለመውረር እና እየሩሳሌምንም ለመቆጣጠር ፪፻/200 ሚሊዮን ሰው የያዘ የመሀመዳውያኑ ሰአራዊትን እንድትጠራ ያስችላታል።

💭 Antichrist Turkey’s Armenian & Ethiopian Genocide | የክርስቶስ ተቃዋሚ ቱርክ መንፈስ ነግሷል

😈 የክርስቶስ ተቃውሚ ቱርክ ጂሃድ፤ መጀመሪያ በክርስቲያን አርሜኒያ ቀጥሎ በክርስቲያን ኢትዮጵያ

💭 ትንቢተኛው የግሪኩ ‘አባ ዘወንጌል’ | ቱርክ የምትባል አገር አትኖርም፤ በቅርቡ ትፈራርሳለች

✞✞✞“ኦርቶዶክስ በመሆናችን እግዚአብሔር ይረዳናል” አባ ፓይሲዮስ✞✞✞

💭 “ወደ ኋላህ አትይ” [ዘፍ. ፲፱&፲፯]

ይህንን ቃል የተናገሩት ሎጥን ለማዳን የተላኩት መላእክት ናቸው፡፡ ጻድቁ ከኃጢአተኞች ጋር ቢኖርም ከኃጢአተኞች ጋር ግን አይጠፋም፤ ስለዚህ እግዚአብሔር ሎጥን ለማዳን መላእክቱን ላከ፡፡ ሎጥም መላእክቱን የተቀበለው መላእክት መሆናቸውን አውቆ አይደለም፡፡ መልካምነቱ ለሁሉም ደግሞም እስትንፋሱ እንደ ነበረ እናስተውላለን፡፡ መልካምነት የሚገባቸውና የማይገባቸው፣ የማውቃቸውና የማላውቃቸው አይልም፡፡ መልካምነት ለእግዚአብሔር ክብር እንጂ ለሰዎች ብቃት የሚደረግ አይደለም፡፡ በሰው ላይ የዘራነውን መልካምነት የምናጭደው ከእግዚአብሔር ማሳ ነው፡፡ ዓመፀኞች ሳይቅሙ መዋል እንደሚጨንቃቸው፣ ጻድቃንም ሳይሰጡ መዋል ይጨንቃቸዋል፡፡ የየዕለት መመሪያቸውም፡- “አንድ መልካም ነገር ሳትሠራ የዋልህበትን ቀን እንደኖርህበት አትቊጠረው” የሚል ነው፡፡ መልካም ሰው መልካምነቱን የገለጠባቸውን ሰዎች ፍቅሩን ያስተነፈሰባቸው ሰዎች ናቸውና ውለታ እንደዋለላቸው አያስብም፡፡ እውነተኛ መልካምነት እንዲህ ነው፡፡ ሎጥም ብቻውን መብላት የሚጨንቀው ነበርና መላእክቱ በምሽት ወደ ቤቱ ሲመጡ በታላቅ ደስታ፣ መሬት ላይ ወድቆ በመለመን ተቀበላቸው፡፡ በመልካምነት ከጸናን አንድ ቀን ራሱን እግዚአብሔርን ልንቀበለው እንችላለን፡፡ ሎጥ ለመላእክቱ ካደረገላቸው ያደረጉለት እንደ በለጠ በማግሥቱ በሆነው ነገር እንረዳለን [ዘፍ.፲፱]፡፡ መልካም ነገር ዘር ነው [ገላ. ፮&፱]፡፡ ዘር ምርቱ የተትረፈረፈ እንደሆነ እንዲሁም ስለ አንዱ መልካምነት ሠላሣ፣ ስድሳ፣ መቶ ፍሬ ይገኛል፡፡

እነ እገሌ ማን ናቸው? ሳይል የሚደረግ መልካምነት በእግዚአብሔር የተወደደ ነው፡፡ እግዚአብሔር መልካምነቱን ብቻ ሳይሆን መልካምነቱ የተሠራበትንም ምክንያትም ያያል፡፡ ሰው ወራጁን፣ እግዚአብሔር ምንጩን ያያል፡፡ እማሆይ ትሬሣ፡- “እግዚአብሔር ምን ያህል እንደ ሠራን ሳይሆን በምን ያህል ፍቅር እንደ ሠራን ይመዝናል” ብለዋል፡፡ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ጳውሎስ በአንድ ወቅት ያሳዘናቸው ሰው ይቅርታ ሳይጠይቅ ይህንን ነገር ያድርጉልኝ ብሎ አማላጅ ላከባቸው፡፡ አርሳቸውም ሲወዱት መራቁ እንዳሳዘናቸው ገለጡና፡- “እኔ ላደርግለት የምችለው ነገር ካለ እኔ ጋ የተቀመጠ መብቱ ነውና አደርገዋለሁ” ብለው እንደ ፈጸሙ ይነገራል፡፡ አዎ መልካምነት ውለታ ሳይሆን እኛ ጋ የተቀመጠ የሰዎቹ መብት መሆኑን ማሰብ ያስፈልጋል፡፡ እግዚአብሔር በዕድሜ ዙፋን ላይ የሾመን መልካም እንድንሠራ ነውና፡፡ ሎጥ እንግዶችን በመቀበል የተመሰከረለት ብቻ ሳይሆን ይህንን ተግባሩን ሳያቋርጥ በማድረጉ መላእክትንም የተቀበለ ነው [ዕብ. ፲፫÷፩፡፪]፡፡ ተዘጋጅቶ መኖር ማለት ታጥቦና ታጥኖ መቀመጥ ሳይሆን በበጎ ሥራ ፀንቶ መኖር፣ ጌታው ሲተጉ እንደሚያገኛቸው ሎሌዎች መሆን ማለት ነው፡፡

ሎጥ መልካም ነገር አለኝ ብሎ እስኪለምኑት አልጠበቀም፣ ለምኖ እንግዶቹን አስገባ [ዘፍ. ፲፱፥፩፡፫]፡፡ ግብዣው “እንዳያማህ ጥራው፣ እንዳይበላ ግፋው” እንደሚባለው ማስመሰል አልነበረም፡፡ እርሱ መልካም የመሆን እንጂ መልካም የመባል ጭንቀት አልነበረውም፡፡ የከተማይቱ ዓመፀኞች እንግዶቹን ሊተናኮሉበት በፈለጉ ጊዜ እነርሱን አትንኩብኝ ልጆቼን ልስጣችሁ አለ፡፡ ፍቅሩና መልካምነቱ ዋጋ የሚከፍል ነበር፡፡ መልካምነት የምንለመንበት ሳይሆን የምንለምንበት የሕይወት ትልቅ አጋጣሚ ነው፡፡ በየዕለቱም ቢያንስ አንድ የመልካም ነገር አጋጣሚ ይገኛል፡፡ መልካም ስናደርግ ከሽልማት ይልቅ አጥፊ ሊከበን ይችላል፡፡ በብዙ ተቃዋሚዎች መካከልም በመልካም ሥራ መጽናት ይገባል፡፡ ይህ ከሎጥ ሕይወት የምንማረው ነው [ዘፍ. ፲፱÷፬፡፲፩]፡፡ ዛሬ መልካም የምናደርግላቸው ነገ ይበልጥ የሚጠቅሙን የእግዚአብሔር መልእክተኞች ሊሆኑ ይችላሉ፡፡ አንድ የቆሎ ተማሪ በአንድ ቤት ደጃፍ ቆሞ ሲለምን እንጀራ እጥፍ አድርገው ሰጡት፡፡ እርሱም መጻሕፍትን የሚያውቅ ብሉይ ሐዲስን ያመሰጠረ ነበርና፡- “እኔም ያለኝን ልስጣችሁ” ብሎ ወንጌለ ክርስቶስን ሰበከላቸው፡፡ እንጀራ በሰጡ የሕይወት ኅብስትን አገኙ፡፡ “ቸር ቢሰጥ አበደረ እንጂ አልሰጠም” እንደሚባለው ሆነ፡፡

የሰዶም ነዋሪዎች በኃጢአት የረከሱ፣ ሐፍረታቸውን የማይሰውሩ ነበሩ፡፡ ወደ ሎጥ ቤት የገቡትን መላእክት እነርሱ ለርኲስ ተግባራቸው ተመኙአቸው፡፡ ሎጥንም ካላወጣሃቸው ብለው ግድ ባሉት ጊዜ ልጆቼን ልስጣችሁ እንጂ ከቤቴ ጣራ በታች የተጠለሉትን ሰዎች አትንኩብኝ በማለት መሥዋዕትነትን ከፈለ፡፡ መላእክቱም ሰዎቹን እንዲታወሩ አደረጓቸው፡፡

እነዚህ መላእክት ወደ ሰዶም የገቡት ለሁለት ዓላማ ነበር፡፡ የመጀመሪያው ሎጥንና ቤተሰቡ ለማዳን ሲሆን ሁለተኛው ምክንያት ደግሞ ዓመፀኛይቱን ከተማ ለመቅጣት ነበር፡፡

ሎጥ ወደዚህች ከተማ የመጣው በምርጫው ነው፡፡ ሎጥ ይህችን ከተማ የመረጣት ለዓይኑ መልካም መስላ ስለታየችው ነው፡፡ ዓይን የለማውን አገር ያያል፣ እምነት ግን የሚለማውን ያያል፡፡ ሎጥ በእምነት ሳይሆን በማየት፣ የሚመጣውን ሳይሆን የአሁኑን በማየት የመረጣት ሰዶም የጥፋት ቀጠሮ ያለባት የኃጢአት ምድር ነበረች [ዘፍ. ፲፫÷፲፡፲፫] ሎጥ እርሱ ያየውን መረጠ፣ አብርሃም ግን እግዚአብሔር ያየለትን ተቀበለ [ዘፍ. ፲፫÷፲፬]፡፡ እኛ ካየነው እግዚአብሔር ያየው እንዴት መልካም ነው!

እምነት የሚያየው የሚመጣውን ልምላሜ ብቻ ሳይሆን የሚመጣውንም ጥፋት ነው፡፡ ሎጥ በጊዜያዊ ምቾት የተደለለን ሰው ይመስላል፡፡ ለአብርሃም ሳይሳሳ መልካሙ ሁሉ ለእኔ ይሁን በማለት ያፈሰው የመሰለው በረከት ሳይሆን መርገም ነበር፡፡ የእግዚአብሔር በረከት ወንድምን በመግፋት አይገኝም፡፡ የእግዚአብሔርን በረከት በመሻማትም የሚገኝ ሳይሆን እግዚአብሔርን በመጠበቅ የሚገኝ ነው፡፡ ለምለም ከተማ በኃጥአን ትቃጠላለች፤ ደረቅ ከተማ በጻድቃን ትለመልማለች፡፡ ሎጥ ግን በሥጋዊ ምርጫው ዮሐንስ አፈወርቅ እንደተናገረው በምትጠፋ ከተማ ቤቱን ሠራ፡፡

ሎጥ ወደ ሰዶም ከሄደ ጊዜ አንሥቶ ዕረፍት አላገኘም፡፡ ሰዶም ልምላሜ እንጂ ሰላም፣ የሕንጻ አቀማመጥ እንጂ የሕይወት ረድፍ አልነበራትም፡፡ ኅብረቷ የፍትወተ ሥጋ እንጂ የመንፈስ ቅዱስ አልነበረም፡፡ ሎጥ በሚሰማውና በሚያየው ርኲሰት ነፍሱ ትጨነቅ ጀመረ [፪ጴጥ. ፪&፯፡፰]፡፡ ሎጥ ኪሣራው በዛ፡-

👉 Continue reading/ሙሉውን ለማንበብ

______________

Posted in Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ትንቢተኛው የግሪኩ ‘አባ ዘወንጌል’ | ቱርክ የምትባል አገር አትኖርም፤ በቅርቡ ትፈራርሳለች

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on December 5, 2021

👉ገብርኤል 👉ማርያም 👉ኡራኤል 👉 ጊዮርጊስ 👉 ተክለ ሐይማኖት 😇 ዮሴፍ 👉መድኃኔ ዓለም

✞✞✞“ኦርቶዶክስ በመሆናችን እግዚአብሔር ይረዳናል” አባ ፓይሲዮስ✞✞✞

በረኸኛው/ደገኛው ቅዱስ ኣባታችን ኣባ ፓይሲዮስ (እ.አ.አ 1924-1994)ቅድስናቸው በሁሉም ግሪኮች ዘንድ የታወቀው፤ ፖለቲከኞች ፣ አገልጋዮች ፣ ዓለማውያን ፣ መነኮሳት ፣ ካህናት ፣ ጳጳሳት በኤጂያን ባሕር ዙሪያ ስለሚሆነው ነገር ሁሉ ከእያንዳንዱ ሰው ጋር ተነጋግረዋል።

የወደፊቷን ግሪክ እጣ ፈንታ ለማየት እስኪበቁ ድረስ አባታችን ቀናትን እና ሌሊቶችን በጸሎት ያሳለፉ ነበር። ለግሪክ ፣ ለግሪካዊነትና ለኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ትልቅ፣ ልባዊና ጥልቅ ጭንቀት እንዳላቸው ለሚቀርቧቸው ሁሉ ያወሱ ነበር። በቪዲዮው ከተካተቱት የአባታችን ትንቢታዊ መልዕክቶች መካከል የሚከተሉት ይገኙበታል፦

👉 ቅዱስ ኮስማ እንደተነበዩት ሩሲያውያን ከላይ ጣልቃ ይገባሉ፤ ግሪኮች ቁስጥንጥንያን/ኢስታምቡልን በአምላክ ፈቃድ ያስመልሳሉ።

👉 ቱርክ በአጋሮቿ ትፈራርሳለች፤ ቱርኮች የተቀቀለውን ስንዴ በወገባቸው ዙሪያ አኑረዋል፤ የግሪክ ሠራዊት ወደ ቁስጥንጥንያ/ኢስታምቡል ያመራል

👉 ቱርክ በ፮/6 ማይሎች ርቀቶች(የግሪክን የክልል ውሃ)መቃረቧን በዜና ሲሰሙ ከዚያ ጦርነት ይከተላል፤ መርከቦቿም ይደመሰሳሉ።

👉 ይህ የእግዚአብሔር ፈቃድ ነው ። የቱርክ መጨረሻ መጀመሪያ ይሆናል።

👉 ቁስጥንጥንያ/ኢስታምቡል ለግሪክ ትመለሳለች፤ በሩሲያ እና በቱርክ መካከል ጦርነት ይከሰታል፤ በመጀመሪያ ቱርኮች ያሸንፉ ይመስላቸዋል ነገር ግን ይህ የእነሱ መጥፊያቸው ይሆናል።

👉 ቱርኮች ይጠፋሉ ። እነሱ ያለ እግዚአብሔር በረከት የተገነባ ህዝብ ስለሆኑ ይደመሰሳሉ።

አንድ ሦስተኛው ቱርኮች ወደ መጡበት የቱርክ ጥልቀት ይመለሳሉ። አንድ ሦስተኛ የሚሆኑት ክርስቲያን ስለሚሆኑ ይድናሉ ፣ ሦስተኛው ደግሞ በዚህ ጦርነት ይገደላሉ። ግሪኮች፣ አርመኖችና ኩርዶች ቱርክን ይከፋፈሏታል።

👉 የቀደመው የቱርክ ትውልድ በአዲስ የፖለቲከኞች ትውልድ ይተካል። በእግዚአብሔር ላይ እምነት እና ተስፋ እስካለ ድረስ ብዙ ሰዎች ይደሰታሉ። በእነዚህ ሁሉ ዓመታት ውስጥ የሚሆነው ሁሉ ይህ ነው። ጊዜው ደርሷል።

👉 እንግሊዞች እና አሜሪካውያን ለራሳቸው ጥቅም ሲሉ ቁስጥንጥንያን ለግሪክ ይሰጧታል። ቱርኮች ግሪክን ይተናኮላሉ፤ ማዕቀብ ይከተለላል፤ ዘመነ ረሃብ ይመጣል። ግሪኮች ይራባሉ።

👉 ከቱርክ ትንኮሳ በኋላ ሩሲያውያን ወደ ቢስፎረስ ባሕር ይወርዳሉ፣ እኛን ለመርዳት ሳይሆን፣ ሌሎች ፍላጎቶች ስላሏቸው እንጂ።

👉 በሩሲያውያን እና በአውሮፓውያን መካከል ታላቅ ጦርነት ስለሚኖር ብዙ ደም ይፈስሳል። ግሪክ በዚያ ጦርነት ውስጥ የመሪነት ሚና አለመጫወቷ ትልቅ በረከት ነው። ምክኒያቱም በአውሮፓውያን መካከል በሚደረግ ጦርነት የሚሳተፍ ሁሉ ይጣፋልና ነው።

👉 ቱርኮች ይመቱናል ግን ግሪክ ከፍተኛ ጉዳት አይደርስባትም፤ ቱርኮች በአገራችን ላይ ከፈፀሙት ጥቃቶች ብዙም ሳይቆይ ሩሲያውያን ቱርኮችን ይመቱና ያፈርሷቸዋል፤ ልክ አንድ ወረቀት ተቀዳደደው ይፈራርሳሉ።

👉 ሩሲያ ቱርክ ከወደመች በኋላ እስከ ፋርስ ባሕረ ሰላጤ ድረስ ጦርነቱን ትቀጥላለች፣ ወታደሮቿም ከኢየሩሳሌም ውጭ ይቆማሉ።

👉 ከዚያ የምዕራባውያኑ ኃይሎች ሩሲያውያን ወታደሮቻቸውን ከእነዚህ ቦታዎች እንዲያስወጡ ማሳሰቢያ ይሰጣሉ።

👉 ግን ሩሲያ ኃይሏን አታወጣም ፣ ከዚያ የምእራባዊያን ኃይሎች እነሱን ለማጥቃት ወታደሮችን መሰብሰብ ይጀምራሉ።

👉 የሚፈነዳው ጦርነት ዓለም አቀፋዊ ይሆናል እናም የሩሲያውያንን ኪሳራ ያስከትላል፤ ግዙፍ መተራረድ ይኖራል ፣ ከተሞቹ የፈራረሱ መንደሮች ይሆናሉ።

👉 ግሪክ በዚያ ጦርነት ውስጥ አትሳተፍም፤ የቁስጥንጥንያው ገዢ በእኛ በኩል ፖለቲካዊ እና ወታደራዊ ይሆናል።

የቱርክ መጥፋት ለግሪኮች ትልቅ እርካታ ይሆናል፤ ቁስጥንጥንያ ለግሪኮች ትመለሳለች።

የፀሎት እና ቅዳሴ ሥነ ስርዓት በቅድስት/ሃጊያ ሶፊያ ቤተ ክርስቲያን ውስጥ እንደገና ይጀምራል።

ልክ እንደ ዛሬዎቹ ‘ኢትዮጵያውያን’ባዮች ኢትዮጵያ ዘ-ስጋ፤ አርሜኒያውያንም ከ፻ ዓመታት በፊት ከሚበላቸው አውሬ ጎን ተሰልፈው ነበር

___________________

Posted in Ethiopia, Faith, News/ዜና, Saints/ቅዱሳን | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ኤፍሬም እሸቴ | ለትግራይ የዘር ማጥፋት ወንጀል ቅድመ-ጠቋሚዎች | Adebabay Media-s Ephrem Eshete’s Tigray Othering in 2016

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on October 25, 2021

😈 እነዚህ ፋሺስቶች ከተጠያቂነት አያመልጧትም!

👉 ምስጋና ለ፤ UMD Media

____________________

Posted in Ethiopia, Faith, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ኦሮሞው የጽዮናውያን ጠላትና የኤዶማውያኑ ወኪል፤ ‘መላከ ኤዶም’ በአቡነ አረጋዊ ዕለት ሔርሜላ አረጋዊን ጋበዛት | በአጋጣሚ?

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on October 25, 2021

💭 እኅት ሔርሜላ፤ እንደው “አደባባይ ሜዲያ” በጽዮናውያን ላይ ሥር የሰደደ ጥላቻ ያለው ሜዲያ መሆኑን ሳታውቂ ቀርተሽ ነውን?

👉 በጭራሽ በአጋጣሚ አይደለም…ነጠብጣቦቹን እናገናኛቸው…👈

✞✞✞በአርሜኒያ የሚፈጸመው በኢትዮጵያም ይፈጸማል✞✞✞

አርሜኒያ❖

ሐና ካስፓሪያን

CBS + TYT

ኢትዮጵያ❖

ሔርሜላ አረጋዊ

CBS + TYT

💭 ሔርሜላ አረጋዊ አህዛብ በአክሱም ጽዮን ስለፈጸሙት ጭፍጨፋ የምትለን ነገር አለ

💭 ከወስላታው የኢትዮ360 ኦሮሙማ ባሪያ ሃብታሙ አያሌው እስከ አርዮስ ኤፍሬም እሸቴ (ሰይጣነ ኤዶም)ሁሉም ኤዶማውያን ዲያብሎስ አባታቸው በጠቆማቸው መሠረት የአዶልፍ ሂትለርን እና የፈርዖን የዘር አጥፊዎችን ጺም ከአፍንጫቸው በታች ለጥፈው ብቅ ብቅ በማለት ላይ ናቸው። ግድየለም ይታዩን!

የኢትዮጵያ ጽዮናውያን ልክ እንደ አርሜኒያ ጽዮናውያን በአረመኔው የኦሮሞ ፋሺስት አገዛዝ በሚጨፈጨፉበትና በረሃብ በሚቆሉበት በዚህ ወቅት ሔርሜላ አረጋዊ ከእነዚህ ለትግራይ ጀነሳይድ/የዘር ማጥፋት ወንጀል ተጠያቂዎች በሆኑት ፀረ-ጽዮናውያን/ጸረ-ኢትዮጵያ ግለሰቦች እና ሜዲያዎች ቀርባ ሃሳቧን ለማካፈል መወሰኗ ወንጀል ነው። ምን ነካት? ጽዮናውያን የትግራይ ወገኖቿን እየከዳቻቸው ነውን? በጽዮናውያን ላይ 24/7 የዘር ማጥፋት ቅስቀሳ ከሚያካሂዱት ከእነ ሰይጣነ ኤዶም ኤፍሬም እሸቴ ጋር እንዴት ቀረበች? ያውም በአቡነ አረጋዊ ዕለት?

ይህ አስገራሚ እና አሳዛኝ ክስተት ነው፤ ሔርሜላ አረጋዊ የአረሜኒያውያን ጽዮናውያን ወገኖቻችን ጨፍጨፊ የሆኑትን “Young Turks/ ወጣት ቱርኮች” (ቄሮ) መጠሪያ ከያዘው አታካች የክርስቶስ ተቃዋሚ ሜዲያ (TYT) ጋርም መስራቷ “በእውነት ጽዮናዊት ናትን?” ብለን እንድንጠይቅ እንገደዳለን። ለመሆኑ ወደዚህስ ሜዲያ እንዴት ልትመጣ በቃች? ማን አስገድዷት/አዟት ወይንም ገዝቷት ይሆን? ሕወሓትን መገሰጽና ማስጠንቀቅ ተገቢ ነው። ግን እንደ አደባባይ ሜዲያ ካሉ ወንጀለኞች ጋር ማበር ወንጀል ነው።

እኔ እራሴ እነ ዶ/ር ደብረጽዮንን እና አቶ ጌታቸውን አላምናቸውም፤ እንደተቀሩት ሁሉ ጽዮናውያንን በጦርነትም በረሃብ ለመጨረስ ከወሰኑት ከ ሉሲፈራውያኑ ጎን አብረው ይሠራሉ፣ ከግራኝ አብዮት አህመድ እና እባብ ዱላ ገመዳ ጋር ተናብበው እየተጓዙ ነው፤ እንዲያውም በትግራይ ላይ የተከፈተውን የዘር ማጥፋት ጦርነት አብረው አቅደውታል (ከተሳሳትኩ ንስሐ ለመግባት ዝግጁ ነኝ)የሚል ጥልቅ ጥርጣሬ አለኝ፤ ከሦስት ዓመታት በፊት ዶ/ር ደብረ ጽዮን ወደ ናዝሬት ሲጓዙ፣ ግራኝም ወደ አክሱም እና መቀሌ አምርቶ ከዶ/ር ደብረ ጽዮን ጋር ከተነጋገረ በኋላ ነበር ይህ ጥርጣሬየ የተቀሰቀሰው። ሁሉም ማንነታቸውን እና ምንነታቸውን የማያውቁ ብሎም ክርስቶስን የካዱ እስከሆኑ ድረስ በጽዮናውያን ላይ የመዝመት ግዴታ አለባቸው። እራሳቸውን የሚጠሉ አይሁዳውያን / Self hating Jew/ self-loathing Jew በሕዝባቸው ላይ ዝነኛ የሆነውን ጥላቻቸውን እንደሚያሳዩት በኢትዮጵያም ኢ-አማንያኑ፣ ኦሮሞዎች፣ መሀመዳውያኑ እና ፕሮቴስታንቶች በሰሜኖች ላይ፤ በተለይ በትክክለኛዎቹ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ክርስቲያኖች ላይ ከፍተኛ ጥላቻ ነው ያላቸው። ይህን አፄ ምኒልክም፣ አቴቴ ጣይቱ ብጡልም፣ አፄ ኃይለ ሥላሴም፣ መንግስቱ ኃይለ ማርያምም፣ ኃይለ ማርያም ደሳለኝም፣ ግራኝ አብዮት አህመድም (ሁሉም ኦሮሞ/ወላይታ ደቡባውያን ኢትዮጵያ ዘ-ስጋ ናቸው)ደግመው ደጋግመው በደንብ አሳይተውናል። እነዚህ አካላት በተለይ ለትግራይ ክርስቲያኖች/ኢትዮጵያውያን ያላቸው ጥላቻ ብዙዎቻችን ከምናስበው በላይ ሥር የሰደደ ነው።

ግን አሁን ዋናውና ቍልፍ የሆነው ጥያቄ “ኢአማንያኑ ሕወሓቶች” ለትግራይ ክርስቲያኖች ምን ያህል ጥላቻ ነው ያላቸው? የሚለው ነው። ይህን በተመለከተ ዛሬ ተጋሩ ያልሆኑ “ኢትዮጵያውያን” የመጠየቅና ጣታቸውን የመጠቆም መብት በጭራሽ የላቸውም። በራሳቸው ጉድ ላይ ብቻ ቢሠማሩ ይሻላቸዋል! ከእንግዲህ የጽዮናውያን ጉዳይ በጭራሽ አይመለከታቸውም!

ላለፉት ሰላሳ ወይም ሃምሳ ዓመታት እንደታየው ለሕወሓቶች ከትግራይ ክርስቲያኖች ይልቅ የዋቄዮአላህ ሕዝቦች ይበልጡባቸዋል፤ ከራሳቸው ሰው ይልቅ ለሌው አሳቢና ተቆርቋሪ እናት ሆነው ይታያሉ። ዛሬም እንኳን ኢአማንያኑ የትግራይ አክቲቪስቶች ከትግራይ ሕዝብ ሰቆቃ ይልቅ የኦሮሞ የሌለ በደል እና ሰቆቃ በልጦባቸው የትግራይን ሕዝብ ከሚጨፈጭፉት አረመኔ ኦሮሞዎች ጋር አብረው የኦሮሙማን አጀንዳ በማራመድ ላይ ናቸው። አዎ! ዛሬ የኦሮም ሕፃን ኬክ እየበላ ወደ ትምህርት ቤት በመሄድ ላይ ነው፤ የትግራይ ሕፃናት ግን ዛሬም ቦንብ እየወረደባቸው ነው፣ እየተራቡና እየተጠሙ ነው። ለዚህና ላለፉት ፻፴/130 ዓመታት በተጋሩ ላይ ለተሠራው ግፍ ሁሉ ቍጥር ፩ ተጠያቂው ሕወሓት ሥልጣኑን የተወችለት የዛሬው የፋሺስቱ ኦሮሞ አገዛዝና ባለፉት አራት ትውልዶች ኢትዮጵያን የገዟት የኦሮም/ኦሮማራ መንግስታት ናቸው። ዛሬም ነገም ተረት ተረት እያወሩ ምንም ወለም ዘለም ማለት አያስፈልግም፤ እግዚአብሔር የሚያውቀው ብቸኛው ሐቅ ይህ ነው!

🔥 “ችግር – ምላሽ – መፍትሔ / “Problem – Reaction – Solution” ብሎታል።

እስኪ ይታየን ከሠላሳ ዓመታት በፊት ሕወሓት፣ ሻዕቢያ እና ኦነግ አንድ ላይ ይሠሩ ነበር፤ ከዚህ ‘ኦነግ’ ሕወሓትን ‘ከድቶ/ወይም በስልት’ በመነጠል “የአሸባሪነት” ማዕረግ በሕወሓት ተሰጠው። ኦነግ ወደ አስመራ አምርቶ የተመደበለትን የሃያ ሰባት ዓመታት የትዕግስት ዘመን ካሳለፍ በኋላ “ሕወሓትን ከአዲስ አባረረ” ተብሎ (አሁን ዕቅዱ ከመጀመሪያው ጀምሮ ይህ ስለነበር ነው) በስውሮቹ የኦነግ መሪዎች በአብዮት አህመድ አሊ፣ በለማ መገርሳ፣ በአባ ዱላ ገመዳ እና በጃዋር መሀመድ አስተባባሪነት አራት ኪሎ እንዲገባ ተደረገ። ኦነግ በሦስት ዓመት ውስጥ ከሻዕቢያ እና ምናልባትም ከሕወሓት ጋር በጽዮናውያን ላይ ጦርነት እንዲጀምርና ሕወሓትም አማራጭ በማይኖረው መልክ በትግራይ ነግሣ የሚያልሙላትን ከጽዮናውያን የጸዳችና አንድ ሚሊየን ኢ-አማንያን ብቻ የሚኖሩባትን ትግራይን በራሳቸው አምሳያ ለመፍጠር ከፍተኛ ዝግጅት አደረጉ። በጎንደር አማራው በኩል ከአምስት መቶ ዓመታት በፊት እንዳደረጉት ዛሬም የጽዮናውያንን ሕዝበ ስብጥር መቀየር የሉሲፈራውያኑ ቁልፍ ተልዕኮ ነው። ከአስራ አምስት ዓመታት በፊት በዚህ ሤራ ላይ የተሰማሩና በአዲስ አበባ እና በሰሜኑ ኢትዮጵያ ላይ ትኩረት የነበራችውን አውሮፓውያን “እርዳታ ሰጭ” ተቋማትን አውቃለሁ። በሌላ ጊዜ እመለስበታለሁ።

የፋሺስቱ ኦሮሞ አገዛዝ ጭፍጨፋውን ልክ ሲጀምር ለ”Plan B ‘OLA’ የተባለ ሌላኦነግ ዘረጋ። ልክ TDF በትግራይ በተመሠረተበት ወቅት ‘OLA’የተባለውም የግራኝ አብዮት አህመድ አሊ እና ሽመልስ አብዲሳ ልዩ ሃይል ይፋ እንዲሆን ተደረገ። አሁን የፋሺስቱ ኦሮሞ አገዛዝ ምርጫ ተብየውን ድራማ ሠርቶ ሁሉንም ነገር ከተቆጣጠረ በኋላ፣ የትግራይ አባቶችና እናቶች፣ ወንድሞችና እኅቶች፣ ካህናትና መነኮሳት ከፍተኛ መስዋዕት ከፍለው የሰማዕትነት አክሊል እስከ መቀዳጀት ከደረሱ ከስምንት ወራት በኋላ TDF እና ‘OLA’ አብረን እንሠራለን፤ ግንባር እንፈጥራለን የሚል ዜና ተሰማ። እንግዲህ ይታየን ‘OLA’ የተባለው ቡድን ከወሬ በቀር ምንም ዓይነት የውጊያ እንቅስቃሴ አላደረገም፣ በኦሮሚያ ሲዖል የተሰዋም አንድም ኦሮሞ የለም፤ ይህ ቡድን እንግዲህ ኦነግ ነው፣ ኦነግ ደግሞ እነ ግራኝ አብዮት አህመድ ናቸው፣ ኦነግ ደግሞ “ሕወሓቶች በሽብርተኝነት ፈርደውበት ወደ አስመራ የገባውና ከሦስት ዓመታት በፊት ከአስመራ ተመልሶ “የሕወሓትን አገዛዝ ከአዲስ አበባ አባሯቸዋል” የተባለለት ቡድን ነው። ኦነግ ምን ዓይነት አሳዛኝ ድራማ እንደሆነ እያየን ነው?

እንግዲህ ከጥፋትና ዕልቂት፣ ከኪሳራና ውድመት በቀር ለኢትዮጵያ ምንም ዓይነት አስትዋጽኦ ያላበረከተላት ኦሮሞው ይህችን አገር አጥብቆ ስለሚጠላትና ሊያፈርሳትም ስለሚሻት፤ አሁን ቀብሯት በምትኳ የፕሮቴስታንትእስላማዊቷን የኦሮሞ ኩሽ ሃገር ለመመስረት ላለፉት ሃምሳ ዓመታት ቁልፍ ሚና እንዲጫወት የተደረገው ኦነግ ከሚከተሉት እርስበርስ ከሚወነጃጀሉትና ከሚዋጉት ነገር ግን አንድ ግብ ካላቸው ቡድኖች ጋር አብሮ ይሠራል፤

ከግራኝ አብዮት አህመድ ብልግና ፓርቲ ጋር

ከሀወሀት ጋር

ከኢሳያስ አፈቆርኪ ሻዕቢያ ጋር

ከጂቡቲ ጋር

ከሶማሊያ ጋር

ከኬኒያ ጋር

ከሱዳን ጋር

ከግብጽ ጋር

ከኤሚራቶች ጋር

ከተባበሩት መንግስታት ጋር

እንደ አብን እና ብእዴን ከመሳሰሉት የአማራ ቡድኖች

በብርሃኑ ነጋ ከሚመራው ኢዜማ ጋር

እስክንድር ነጋን አስወግዶ ከሚንቀሳቀሰው አዲሱ ባልደራስ ጋር

ድህረ መፍንቀለ ቤተክህነት ከተቋቋመችውና በአቡነ ናትናኤልና ኢሬቻ በላይ ከምትመረዋ ቤተ ክህነት ጋር

ለማንኛውም አሁን በትግራይ እና አማራ ክልል በሚካሄድው ጦርነት ተማርከዋል’ የተባሉት ምርኮኞች” እውነት ምርኮኞች ናቸውን? ወይንስ የተዳከመውን የትግራይ ሕዝብ ለመበከል በመናበብ የተጠሩ የስጋ ማንነትና ምንነት ያላቸው ወራሪ ኢትዮጵያ ዘ-ስጋ? እንግዲህ እንደምናየው ምርኮኞቹ በብዛት ኦሮሞዎችና ደቡባውያን ናቸው። ለምንድንስ ነው ጽዮናውያን በጦር ግንባር እያለቁ እነዚህ ምርኮኞች ወደ መቀሌ እንዲገቡ የተደረጉት? ጽዮናውያን ይህን ጉዳይ ከፍተኛ ትኩረት ልንሰጠው ይገባል። ካሁን በኋላ ተጋሩ በጭራሽ መዳቀል የለባችሁም! አለዚያ ከምድረ ገጽ መጥፋታችሁ ነው! መቼስ ሐቅ አንድ ቀን መውጣቷ አይቀርም።

ወደ ሔርሜላ ስመለስ፤ ምናልባት ሔርሜላም (በተለይ የአቶ አረጋዊ በርሄ ልጅ ከሆነች)Thesis-Antithesis-Synthesis (ተሲስ ፣ ፀረ-ፀረስታ እና ውህደት/መደመር)የሚለውን የሉሲፈራውያኑን ጨዋታ እየተጫወተች ሊሆን ይችላል፤ ምናልባት እርሷም እንደተቀሩት የጦርነቱ አካላት የሲ.አይ.ኤ እና ኢሉሚናቲ ነፃ ግንበኞች አባል ልትሆን ትችላለች፤ አላውቅም፤ ሆኖም የምትሄድባቸው ሜዲያዎች ሉሲፈራውያኑ ያዘጋጇቸው መሆናቸውን መገመት አያዳግትም። ሁሉም እስከማለት ድረስ አሜሪካ እና ኢትዮጵያ የሚገኙ “የኢትዮጵያውያን” ሜዲያዎች (አደባባይ ሜዲያ፣ ኢትዮቤተሰብ ሜዲያ፣ ፅዋዕ፣ መሃል ሜዳ፣ ኢትዮ360፣ ቲ.ኤም.ኤች፣ አዳኙ ካሜራ,ዩናይትድ ኢትዮጵያ፣ ሀቅ እና ሳቅ፣ አንዳፍታ ሜዲያ፣ የኔታ ቲውብ፣ ምኒልክ ቴሌቪዥን፣ አባይ ሜዲያ፣ አዲስ ዘይቤ፣ ዜና ቲውብ፣ ተራራ ሜዲያ፣ አበበ በለው፣ ዘ-ሐበሻ፣ ፈታ ደይሊ፣ የኛ ቲውብ ሌሎች ብዙ የመሀመዳውያኑ እና የኦሮሞ ሜዲያዎች ሁሉ ፀረ-ጽዮናውያን፣ ፀረ-ኢትዮጵያ የሉሲፈራውያኑ ልሳናት ናቸው።

✞✞✞በአርሜኒያ የሚፈጸመው በኢትዮጵያም ይፈጸማል✞✞✞

💭 ጽዮናዊውን የአርሜኒያ ሕዝቧን ከድታ ከአረመኔ የአባቶቿ እና እናቶቿ ጨፍጫፊዎቿ፤ ከ “Young Turks/ ወጣት ቱርኮች”(ቄሮ)ወስላታ ሜዲያ (TYT)ጋር የምትሠራዋ አርሜኒያ-አሜሪካዊት ሐና ካስፓሪያን ብዙ ጽዮናውያን አረመናውያንን ያስቆጣች ጋዜጠኛ ናት። እስኪ ይታየን፤ “ወጣት ናዚዎች’ በሚባል አንድ ሜዲያ አንዲት አይሁድ ተቀጥራ ስትሠራ። 😠😠😠 😢😢😢

____________________

Posted in Conspiracies, Curiosity, Ethiopia, News/ዜና, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

የእህት አገር አርሜኒያ ህዝብ የከሃዲውን መንግስታቸውን ፓርላማ ተቆጣጠሩት | የግራኝ ወታደሮች ወደ ሱዳን እየሸሹ ነው

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on November 10, 2020

በሁለቱ እህትማሞች እና ጥንታውያን ኦርቶዶክስ ክርስቲያን ሃገራት፤ በአርሜኒያ እና ኢትዮጵያ ተመሳሳይ ክስተት ጎን ለጎን መታየቱ በአጋጣሚ አይደለም። ውጊያችን የክርስቶስ ተቃዋሚው ከሚመራቸው ከመንፈሳዊ ኃይላት ጋር ነው!

የአርሜኒያ ጠቅላይ ሚንስትር በአርሜኒያ እና አዘርበጃን መካከል በተፈጠረው ጦርነት ክህደት የተሞላበት “የሰላም ስምምነት” በመፈረሙ ነው አርሜኒያኑ ፓርላማውን የተቆጣጠሩት። አርሜኒያውን፤ ጀግኖች!

ኢትዮጵያውያን ኢንጂነር ስመኘው ሲገደል፣ እነ ጄነራል አሳምነው ሲገደሉ፣ በኦሮሚያ ሲዖል ኢትዮጵያውያን ሲታገቱ፣ ሲጨፈጨፉና ሲፈናቀሉ አራት ኪሎ ያለውን ቤተ ፒኮክ እና ፓርላማ እንዲህ መውረር ነበረባቸው። ይህን ሳያደርጉ ስለቀሩ ነው አሁን እባቡ ዐቢይ በሰሜን ኢትዮጵያውያን ላይ ለጀመረው ጥቃት የእሳት ማገዶ እያደረጋቸው ያለው። ግራኝ የሰበሰባቸው ወታደሮች በብዛት ወደ ሱዳን እየሸሹ እንደሆነ ዜናዎች እየወጡ ነው። በዘመነ ኮሮና እንደገና ስደት? አሳዛኝ ነው! የዚህ ‘ጦርነት’ ቀስቃሽ በእብሪት የተወጠረውና ለድርድር አልቀመጥም ያለው ግራኝ መሆኑን አንርሳው!

____________________________

Posted in Curiosity, Ethiopia, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

አርሜኒያ ኃያሏ ቅድስት አርሴማ ለሰማዕትነት የበቃችባት ሃገር ናት

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on October 9, 2020

በዚህ ቪዲዮ፦

👉 በኤሽሚያድዚን አርሜኒያ የሰማዕቷ የቅድስት አርሴማ መቃብር የሚገኝበትን ታሪካዊት ቤተ ክርስቲያን እናያለን።

👉ቅድስት አርሴማን አርመኖች ቅድስት ሪፕሲሜ ብለው ነው የሚጠሯት

👉 ቅድስት አርሴማ በሮማ ከተማ በ፪፻/ 200 ዓ.ም አካባቢ ተወለደች፤ እዚህ በኤሽሚያድዚን አርሜኒያ በጥቅምት ፱/9. ፪፻፺/290 ዓ.ም በሰማዕትነት አረፈች፤ በ፫፻፩/301 ዓ.ም መላው የአርሜኒያ ሕዝብ ክርስትናን እንዲቀበል ዋና ምክኒያት የሆነች ሰማዕት(የኔ እናት!)

👉 በአውሮፓውያኑ የግንቦት ፳፫/23 ዕለት በአርሜኒያ ታላቅ የቅድስት አርሴማ / ሪፕሲሜ በዓል ይከበራል

👉 ሁለቱ ጥንታውያን ክርስቲያን የተራራ ሕዝቦች፣ አርመኖችና ኢትዮጵያውያን በቅድስት አርሴማ በኩል ያገኙት ድንቅ የሆነ መንፈሳዊ ትስስር የክርስቶስ ተቃዋሚውን ማንነት ለማጋለጥ ይበቁ ዘንድ ነው።

👉 ቅድስት አርሴማ ሰማዕት ዘአርሜኒያ፥ ቅድስት አርሴማ ኃያል ሰማዕት ናት

የቅድስት አርሴማ ወላጆች አባቷ ቴዎድሮስ እናቷ አትናትያስ ይባላሉ። በፈሪሃ እግዚአብሔር በአምልኮ ጸንተው በሕጉ ተመርተው የኖሩ ደጋግ ሰዎች ናቸው። ልጅ አጥተው መካን ሆነው ሲኖሩ ዘር እንዲሰጣቸው ወደ እግዚአብሔር ይጸልዩ ነበር። እግዚአብሔርም ጸሎታቸውን ሰምቶ ደም ግባቷ ያማረ መልከ መልካም የሆነች እንደ ጸሐይ የምታበራ ልጅ ሰጣቸው። ቅድስት አርሴማ የነበረችበት ዘመን ዘመነ ሰማዕታት ይባላል። ዲዮቅልጥያኖስ የሮም ቄሳር ሆኖ የነገሰበት (እኤአ ከ፪፻፹፬/284ዓ/ም – ፫፻፭/305 ዓ/ም) : አብያተ ክርስቲያናት የተዘጉበትና አብያተ ጣኦታት ተከፍተው ክርስቲያኖች በክርስቶስ ስም ልዩ ልዩ መከራና ሰማዕትነት የሚቀበሉበት ዘመን ነበር። ሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ “ሴቶች ሙታናቸውን በትንሣኤ ተቀበሉ፤ ሌሎችም መዳንን ሳይቀበሉ የሚበልጠውን ትንሣኤ እንዲያገኙ እስከ ሞት ድረስ ተደበደቡ፤ ሌሎችም መዘበቻ በመሆንና በመገረፍ ከዚህም በላይ በእስራትና በወኅኒ ተፈተኑ፤ በድንጋይ ተወግረው ሞቱ፥ ተፈተኑ፥ በመጋዝ ተሰነጠቁ፥ በሰይፍ ተገድለው ሞቱ፥ ሁሉን እያጡ መከራን እየተቀበሉ እየተጨነቁ የበግና የፍየል ሌጦ ለብሰው ዞሩ” እንዳለ [ዕብ ፲፩፥፴፭፡፴፯]

ከሀዲው ዲዮቅልጥያኖስ መልኳ ውብ የሆነ ብላቴና ድንግል ሊያገባ ፈልጎ ሔደው መርጠው ያመጡለት ዘንድ ሠራዊቱን በየሀገሩ ሰደደ። ይህች ቅድስት አርሴማ በሮሜ ሀገር በአንድ የደናግል ገዳም ውስጥ ከሌሎች ማኅበረ ደናግል ጋር ነበረች። እየፈለጉ ሲሄዱ እሷን አይተው ሥዕሏን ሥለው ወስደው ሰጡት። መልካም ብላቴና አግኝታችሁልኛል ሄዳችሁ አምጡልኝ አላቸው። እርሷም በመንፈስ አውቃ እኔ የክርስቶስ ሙሽራ ነኝ እንጂ ከአረማውያን ጋር አንድነት የለኝም ብላ ከ39 ደናግል ጋር ወደ አርማንያ ተሰደደች።

ንጉሥ ዲዮቅልጥያኖስ የከበረች አርሴማን በፈለጋት ጊዜ አላገኛትም: ግን በአርማንያ አገር እንዳለች ሰምቶ ለአርማንያ ንጉሥ ለድርጣድስ አስፈልገህ ላክልኝ ብሎ ላከበት። ንጉሥ ድርጣድስ ደናግሉ ከተሰወሩበት አስፈልጎ አገኛት። እሱም የቅድስት አርሴማን መልከ ቀናነቷን አይቶ ይህችንስ አሳልፌ አልሰጥም ብሎ መሪያቸው አጋታን አባብላ እሺ ታሰኝለት ዘንድ አዘዛት። እሷም አይሆንም ያልሁ እንደሁ ጸብ አጸናለሁ ብላ እሺ አለችው እሷን ግን ለመንግሥተ ሰማያት የታጨሽ ነሽና ይህ ዕልው እንዳያረክስሽ እወቂ ብላ ልቧን አስጨከነቻት። ንጉሡም ይዞ ወደ እልፍኙ ሊአስገባት ከአደባባይ መካከል ተነሥቶ ድንግል አርሴማን ያዛት። ኃይል መንፈሳዊ ተሰጥቷታልና ጎትታ ከመሬት ቀላቀለችው። እርሱ ግን በጦርነት እጅግ የጸና አርበኛ ስለነበር በታናሽ ብላቴና ስለተሸነፈ ያን ጊዜ አፈረ። ራሷንም በሰይፍ ይቆርጡ ዘንድ አዘዘና ቆረጧት። ከዚህ በኋላ ደናግሉን ሁሉ ከእናታቸው (እመምኔት) አጋታ ጋር በሰይፍ አስመትቷቸዋል። ሥጋቸውም በተራራ ጫፍ ላይ እንዲጣል ተደረገ። ይህም የሆነው በመስከረም ፳፱/ 29 ነው።

ሰማዕታት ከተገደሉ በኋላ በንጉሡ ላይ ጋኔን ተጫነበት: መልኩም ተለውጦ እንደ እርያ ሆነ። ወዳጆቹም በዳነልን እያሉ ሲጨነቁ የታዘዘ መልአክ መጥቶ እኅቱን ከጎርጎርዮስ በቀር የሚያድነው የለም አላት። ንጉሥ ድርጣድስ የአርማንያውን ሊቀጳጳስ ቅዱስ ጎርጎርዮስን በሃይማኖት ምክንያት ተጣልቶ ከአዘቅት ጉድጓድ ውስጥ አስጥሎት ነበርና የሞተ መስሏቸው ደነገጡ። እርሱ ግን መልአኩ ለአንዲት መበለት ነግሮለት ምግቡን እየጣለችለት ይኖር ነበርና ምናልባት አምላኩ ጠብቆት ይሆናል ብለው ገመድ ቢጥሉ መኖሩን ለማሳወቅ ገመዱን ወዘወዘው። ቢጎትቱት በ15ዓመቱ ከሰል መስሎ ወጥቷል። የንጉሡ እኀት ወንድሜን አድንልኝ አለችው። ቅዱስ መጀመሪያ አጽመ ሰማዕታትን አሳዩኝ ብሎ አሳይታው ያን አስቀብሮ ካለበት ሄዶ ባድንህ በፈጣሪዬ ታምናለህን? አለው። ግዕዛኑን ፈጽሞ አልነሳውም ነበርና በአዎንታ ላሱን ነቀነቀ። የተደረገለትን እንዳይዘነጋ ከእጁ ከእግሩ የእርያ ምልክት ትቶ ጸልዮ አድኖታል። አመንኩ አጥምቀኝ አለው ለማጥመቅስ ሥልጣን የለኝም አለው። በአንጾኪያው ሊቀጳጳስ ተጠመቀ። እሱንም ሊቀጳጳስነት አሹሞት ብዙ ተግሳጻት ጽፎ ብዙ ድርሳናትን ደርሶ ብዙ የቱሩፋትን ሥራ ሠርቶ አርፏል። ዕረፍቱ ታሕሣስ ፲፭/15 ቀን ነው።

ለእግዚአብሔር ምስጋና ይሁን: እኛንም በእናታችን በቅድስት አርሴማ አማላጅነት በቅዱሳን ሰማዕታት ጸሎት ይማረን: በረከታቸውም ከሁላችን ጋር ይሁን አሜን!

__________________________

Posted in Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: