Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • July 2020
    M T W T F S S
     12345
    6789101112
    13141516171819
    20212223242526
    2728293031  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Archive for July 24th, 2020

ተወዳጁ የኮምፒውተር ጨዋታ ‘ሥልጣኔ ፮’ | ኢትዮጵያ በሚኒልክ መሪነት ዓለምን ትገዛለች

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on July 24, 2020

ጨዋታው Civilization VI ((CIV6) / ሥልጣኔ ፮ – የኢትዮጵያ ጥቅል ብሎ ተብሎ ይጠራል።

የዚህ በጣም ተወዳጅ የሆነውና በትናንትናው ዕለት ለገበያ የወጣው የኮምፒውተር ጨዋታ ጥቅል ይዘት ዳግማዊ አፄ ምኒልክን እንደ ኢትዮጵያ መሪ ያስተዋውቃል። ኢትዮጵያ ሳይንስ እና ባህሏን ለማሳደግ እምነቷን በማመንጨት እና የምኒልክን “የሚኒስትሮች ምክር ቤት” ችሎታ በመጠቀም ኢትዮጵያ በተራራማ ቦታዎች ላይ በተገነቡ ከተሞች ላይ ታተኩራረች።

ይህ ጨዋታ ጨዋታብቻ አይደለም፤ ዛሬ መውጣቱም በአጋጣሚ አይደለም! ጊዜው መገጣጠሙ በጣም አስገራሚ ነው። እንግዲህ ለኢትዮጵያ አንገዛም ያሉት የኢትዮጵያ ጠላቶች ያብዳሉ! ይቃጠላሉ! የጨዋታውን ባለቤት ካልገደልን በማለት እየተንፈራፈሩ ወደ ጥልቁ ይገባሉ!

ለተጨማሪ መረጃhttps://www.epicgames.com/store/en-US/product/sid-meiers-civilization-vi/ethiopia-pack

______________________________________

Posted in Curiosity, Ethiopia, Infotainment | Tagged: , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

የአረብ ሃገር ሰቆቃ | እህቶቻችን እንደ ሸንኮራ አገዳ ከተመጠጡ በኋላ ወደ መንገድ ተጣሉ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on July 24, 2020

መላው ዓለም “ኢትዮጵያውያን ወደ ባርነት ገቡ!” እያለ ነው

ከአረብ ሃገራት ሁሉ “ሰልጥናለች” በተባለላት ሊባኖስ እህቶቻችን የአረቦችን ጭካኔ በቅርቡ ማየት ከጀመሩ ቆዩ፦

አንዱ “ኢትዮጵያውያን ወደ ሃገራችሁ ሂዱ፤ ከአረቦች አምልጡ!” በማለት እንዲህ ሲል ጽፏል፦

Go home and farm it is noble Holy and free from immorality of Arabs nations. Money will pass away but knowledge of caring for lambs and goats milking making cheese growing crops weaving cloth and life of prayer and raising your children is Noble. Trying to acquire wealth is evil”

ሌላው ደግሞ፤ “አረቦች እጅግ በጣም ጨካኞች ናቸው፤ አፍሪቃውያን በአረብ ሃገራት በፍራቻ ይኖራሉ

አረቦች ግን በአፍሪቃ ተንደላቀው ይኖራሉ፤ ይህ እንዲህ መቀጠል የለበትም፤ እኛ አፍሪቃውያን አረቦችን አሁን ማስጨነቅ አለብን” ይለናል፦

People in the middle east appear to be monstrously cruel. Why should Africans live in fear in Arab countries while Arabs do not live in fear in Africa? We must change it, make them feel our fear.“

አንድ አንባቢ፤ “አረቦች እጅግ በጣም ጨካኞች ናቸው፤ አፍሪቃውያን በአረብ ሃገራት በፍራቻ ይኖራሉ አረቦች ግን በአፍሪቃ ተንደላቀው ይኖራሉ” ይለናል።

የአረቦች ቅጥረኛው የበሻሻ ቆሻሻ ግራኝ አህመድ ግን በተቃራኒው እንዲህ ይለናል፦

  • አረቦች አቃፊ ናቸው፤ ቤተ ክርስቲያን ለኢትዮጵያውያን ሰርተውላቸዋል፤ ሰልጥነዋል
  • ኢትዮጵያውያን ግን አቃፊ አይደሉም፤ መስጊድ አልሰሩም፤ ኋላ ቀር ናቸው
  • 99% የሚሆነው ሙስሊም በሚኖርበት ቦታ ስልጤዎች ስልጣኔን ከአረብ ተምረዋልና አቃፊ ናቸው፤ ሰልጥነዋል ፥ ክርስቲያኖች ግን አቃፊዎች አይደሉም፣ አስተሳስባቸው ኋላ ቀር ነው፤ መስጊድ ያቃጥላሉ፤ ስለዚህ ኢትዮጵያን በስልጣኔ የዓለም ውራ አድርገዋታል”

በአረቡ ዓለም ኢትዮጵያውያን ከባርነት ለከፋ ነገር መጋለጣቸውን እያየን ነው ታዲያ ይህ አፉን ሞልቶ በድፍረት የሚቀባጥር ቀጣፊ አላጋጭ በየትኛዋ ዓለም እየኖረ ይሆን? ኢትዮጵያን የማዋረድ እና የኢትዮጵያውያንን ሞራል የመደቆስ አጀንዳ ይዞ ካልመጣ በቀር ከመቼ ወዲህ ነው ወዲህ ነው አረብ የሰለጠነው? ከመቼስ ወዲህ ነው አረብ አቃፊ የሆነው? ምን ያህል ቅሌታም ቢሆን ነው?!

ሌላው በጣም የሚያስቆጣው ነገር ደግሞ እህቶቻችን እንደ አባቱ አባ ጂፋር ለባርነት ወደ አረብ ሃገር መላኩና የኢምባሲዎቹን በር ጥርቅም አድርጎ በመዝጋት እርዳታ መንፈጉ ብቻ ሳይሆን፤ በአገር ቤትም ልክ እንደ አረቦቹ ወጣት ሴቶችን ማገት፣ እናቶችን ማፈናቀልና ክርስቲያኖችን በማሳደድ ላይ መሆኑ ነው።

እጅግ በጣም ያስቆጣል! ታዲያ እንዲህ የመሰለ የኢትዮጵያ ጠላት፣ የአረቦች አሽቃባጭና ወኪል በኢትዮጵያ ታሪክ ታይቶ ይታወቃልን? በፍጹም!ይህ ትውልድ ምን ዓነት ወንጀል ቢሠራ ነው ይህ የቀበሌ አስተዳዳሪ እንኳን የመሆን ብቃት የሌለው ቀጣፊ ሰው ኢትዮጵያን ለሚያህል ሃገር በመሪነት የተቀመጠው? አቤት ውርደት!

____________________________________________

Posted in Conspiracies, Ethiopia, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »