የቅ/ጊዮርጊስ ተዓምር፤ ይህን ቪዲዮ ሳዘጋጅ እርግቧ በመስኮቴ በኩል ብቅ አለችና መልዕክቷን አስተላልፋ በረረች።
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on June 30, 2020
የቅ/ጊዮርጊስ ተዓምር፤ ይህን ቪዲዮ ሳዘጋጅ እርግቧ በመስኮቴ በኩል ብቅ አለችና መልዕክቷን አስተላልፋ በረረች።
Posted in Curiosity, Ethiopia, Faith | Tagged: ንስር, እርግብ, እባብ, ጠላት, ጥላቻ, ፀረ-ኢትዮጵያ ሤራ, ፖለቲካ | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on June 30, 2020
👉 ገብርኤል 👉 ማርያም 👉 ኡራኤል 👉 ጊዮርጊስ 👉 ተክለ ሐይማኖት 👉 ዮሴፍ
ዋ! የኢትዮጵያ ጠላቶች! ዋ! የተዋሕዶ ጠላቶች! ዋ! የሰንደቁ ጠላቶች!ዋ!
*ፈረስ*
እህህህህህ!
ይህ ድንቅ የክቡር ያሬድ ገብረ ሚካኤል ግጥም የወቅቱን ያገራችንን እና የስደተኛውን ሕዝባችንን ተፈታታኝ ሁኔታ ያንጸባርቅልናል።
የጀግና ባለሟል እኔ አቶ ፈረስ፡
ከተፋፋመው ጦር ወስጄ እማደርስ፡
እዘኑልኝ በጣም ሳልለይ አንድ ቀን፡
ወሪሳ ስመታ ስማርክ ጠላትን፡
ይህ ብቻ ነበረ የኔ ሙያ እስካሁን።
ሐሴትም እንደሆን ይጠየቅ ጐበና፤
ምንም እሱ ቢሞት ሥራው ሁሉ አለና።
መቼም በዚህ ዓለም ሁሉ ሲያልቅ አያምር፤
ጋሪ በወገቤ ያናጥር ጀመር።
በጣታቸው እንኳ የማይነኩትን፡
ሸክም አሸከሙኝ የማልችለውን።
ወንዶች እያወቁ የፈረስን ጥቅም፡
ምጣድ አከንባሎ እንደምን ልሸከም።
በተከበርኩበት ወርቅ ተሸልሜ፡
ይኽው እዞራለሁ በርሜል ተሸክሜ።
እንዲህ ወደ ጓላ ይወለዳል ጉድ፡
የወንዶች ባለሟል ሲሸከም ምጣድ።
ጀግና የሆነ ሰው የፈረስ ስም አለው፡
በዛሬውስ ጊዜ ስሜ ጠፋ ምነው።
ወገቤ ተቆርጧል ጋሪ በመጎተት፡
በወንድ ልጅ አምላክ አሳርፉኝ ጥቂት።
ረረስ ሠረገላ ይስባል ቢሏችሁ፡
ትገርፉት ጀመር ወይ ግንድ አሸክማችሁ፡
ጣልያን እስከ መቼም ነፍስህ አይማር፡
እኔ እሰቃያለሁ በተከልከው ግብር፡
የኔማ የፈረስ ሙያዬ አይነገር፡
የወርቅ የበር ዋንጫ የማስገኘውን ክብር፡
ይኸው ዛሬ ጋሪ ስጐትት በምድር፡
ተገጥቧል ጀርባዬ አልሰማም ወይ እግዜር።
ተመክቼ ነበር በጐበዛዝት፡
አሳልፈው ሰጡኝ ጋሪ እንድጐትት፡
እየገፉኝ ያልፋል በኔ ትዳር ገብቶ።
መቼም በኔ ትዳር ምቀኛዬ በዝቷል፡
በምድር በሰማይ ላይ መንገዱን ዘርግቷል።
ክብረት መታገል መቼም አይቀጣ፡
የሚያስታግሥ ነገር ፈጣሪዬ ያምጣ።
ወርቅ መጣብር ነበር የፈረሱ ጌጥ፡
እዩት የዛሬውን በጋሪ ስጐብጥ።
አንድ ሰው ሲቀመጥ ወትሮ በጀርባዬ፡
እቍነጠነጥ ነበር ልሸምጥ ብዬ።
የዚያን ጊዜ ግፉ እንዳይቀር ብድሩ፡
ሦስቱ በኔ ላይ መሳፈር ጀመሩ።
መቼ ይኽ ብቻ ኧረ አያልቅም ጉዱ፡
ጋሪውና ጎማው አይጣል መካበዱ።
በዚያም በዚያም ሆነ ዛሬ የኔ ሸክም፡
ከስድስት ሰዎች ቢበልጥ እንጂ አያንስም።
እነ ኦቶመቢል ሠልጥነው ዛሬም፡
ሊያስወጡኝ ፈለጉ ከዋናው ከተማ።
ዘመናዊው አውቶ ሉክሱ ኦፔልማ፡
እንደ ውሀ ሲፈስ በመላው ከተማ።
የወሩን ጐዳና ባንድ ቀን ገሥግሦ፡
ደከመኝ አይልም የልቡን አድርሶ።
ሲሔድ አይነቀንቅ ድካም አይሰማ፡
ዓለም አይደለም ወይ በሱ መጓዝማ።
ጐማው ሲፈነዳ ቢነዚኑ ዕልቅ ሲል፡
መቼም አይቀርልኝ ፈረስ ጥሩ መባል።
ምንም አራት እግር ቢኖራት መኪና፡
እንደኔም አትፈጥን መንገዱ ካልቀና
ጐማው እስኪነፋ ቤንዚኑ እስኪገኝ፡
ከኔ ራስ አይወርድም ችግር ገፊ ነኝ።
አትጨክንምና አንተ በፈረስ፡
ከዚህ ጭንቅ አድነኝ ቅዱስ ጊዮርጊስ።
Posted in Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: ሚኒሊክ, ሰኔ, ቅዱስ ጊዮርጊስ, ተዋሕዶ, አጫሉ, ኢትዮጵያ, ኢንጂነር ስመኘው, ኦሮሞ ዘፋኝ, ኦሮሞዎች, ዐቢይ አህመድ, ዘር ማፅዳት, ጄነራሎች ግድያ, ግራኝ አህመድ, ፀረ-ተዋሕዶ ዘመቻ, ፀረ-ኢትዮጵያ, ፋሺዝም, Genocide | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on June 30, 2020
ቪዲዮው የሚያሳየንና ጄነራል አሳምነውን እና ባለቤቱ የሚሉንን በጥሞና እንከታተል…
👉 ገብርኤል 👉 ማርያም 👉 ኡራኤል 👉 ጊዮርጊስ 👉 ተክለ ሐይማኖት 👉 ዮሴፍ
…ነጠብጣቦቹን እናገናኛቸው…
ግድያውና ሌሎችም ተመሳሳ ግድያዎች በመጭዎቹ ቀናት ሊከሰቱ እንደሚችሉ የሆነ ሲጠቁመኝ የነበረ ሃይል ነበር። ትናንትና የሚከተለውን ቪዲዮ ካቀረብኩ በጥቂት ሰዓታት በኋላ ነበር ዘፋኙ የተገደለው። አንዳን ዩቲውበሮችም “ቀጣዩ ታዋቂ የዐቢይ አህመድ የግድያ ሰለባ ማን ይሆን?” በማለት ሲጠይቁ አንብበናል።
“ያው ዛሬ ደግሞ ግራኝ አብዮት አህመድ በአባይ ጉዳይ የደረሰበትን ድንጋጤ ለማብረድና ነገሮችን ለማስቀየስ ስልጢ ሙስሊም ወንድሞቹን ዓብያተ ክርስቲያናትን ያጠቁና አባቶችንም ይደበድቡ ዘንድ ቀሰቀሳቸው። በዛሬው ዕለት የሚከበረውን የእመቤታችንን ክብረ በዓል ለማክበር ከአዲስ አበባ ወደ ስልጤ ዞን ቂልጦ ሎዛ ማርያም የሄዱ መርጌቶችና ምዕመናን በስልጤ ፖሊሶችና በስልጤ ወጣቶች መደብደባቸው ተነግሯል። በሚቀጥሉት ሳምንታትም ተመሳሳይ ማስቀየሻና “ውሃውን መሙላት አልቻልንም” ማስባያ ድራማዎችን እንጠብቃለን።“
👉 ከሦስት ቀናት በፊት ባቀረብኩት ቪዲዮ ደግሞ፦
የዚህ እባብ–ዓይን–ከሃዲ ድምጽ አያቅለሸልሻችሁምን? የሚለውን ጥያቄ ጠይቄ ነበር።
በተጨማሪም ከአባይ እና ጣና ጉዳይ ላይ የሠራውን ትልቅ ወንጀል ለመሸፈንና ግብጽን፣ አረብ ወንድሞቹና እራሱንም ለመርዳት (“ወላሂ!” ብሎ ስለማለ ይህን መኻላ ቢያጥፍ እንደሚገድሉት ነግረውታል) ሽብር፣ ግድያ፣ ወይም ጥቃት በሚቀጥሉት ሳምንታት እንደሚከሰቱ እንደሚከተሉት ጠቁሜ ነበር፦
👉 ትክክለኛዋ ኢትዮጵያ ብትሆን ኖሮ “ወላሂ” ብሎ ሲመለስ ኤርታ አሌ እሳተ ገሞራ ውስጥ ታስገባው ነበር
“በሉ እንግዲህ፤ በሚቀጥሉት ቀናት እራሳቸውን የሸጡት፣ ግብዙ በብዛት የሚከታተላቸውና “ተወዳጅ” ናቸው የሚባሉት ትርኪምርኪ ሜዲያዎች አሁን ለግራኝ አህመድ ዓይን ያወጣ ክህደት ሰበብና ምክኒያት በመስጠት ሰውን እንደገና ለማስተኛት ሲሞክሩ እናያለን። በዚህም ነፍሳቸውን የሸጡ የከሃዲ ዐቢይ ቅጥረኞች መሆናቸውን ታውቃላችሁ፤ ሜዲያዎቹን በሙሉ እያስፈራራና እየገዛ በቁጥጥሩ ሥር አድርጓቸዋል።“
ቀደም ሲል፦
👉 ከሃዲው ዐቢይ “ወላሂ!” ብሎ ሸጦታል | ኢትዮጵያን እንደ አሮጌ ኳስ እየተጫወተባት ነው
“ያው ያልነው ደረሰ። አጭበርባሪው ዐቢይ ዛሬ ደግሞ “የሕዳሴውን ግድብ ካለ ግብጽና ሱዳን ፈቃድ መሙላት አንጀምርም” አላችሁን አረፈው።
አዎ! ይህ ቆሻሻ ኢትዮጵያን እያታለል፣ እያዋረደና እያመሰቃቀል ለኦሮሚያ ጥንካሬ ጊዜ ይግዛ፣ ካዝናዋንም በደንብ አድርጎ እስኪሞላው “ትሪክምርኪ አል–አሩሲንና ቅጥረኛ ሜዲያዎቹን” ለማታለያ ድራማው ይጠቀምባቸው እንጂ። ተምረናል የሚሉት እንኳን ይህን ቀላል ነገር መገንዘብ ተስኗቸው ዳዴ ማለት ከጀመሩ ሦስት ዓመታት ሊያስቆጥሩ ነው፤ ግን ምን ዓይነት መርገም ቢሆን ነው?!
ይሄ ከሃዲ እየሠራው ያለው ወንጀል በየትኛውም ሌላ ሃገር የሞት ፍርድ የሚያሰጠው ነው። ኢትዮጵያ እንዲህ ዓይነቱን ወራዳ ሥልጣን ላይ ስላወጡብሽ ተክዢ! አልቅሺ!”
በሰኔ ወር፦
👉 የመስቀል አደባባይ ቦምብ ግድያ የውሸት “የድጋፍ ሰልፍ” እንዲደረግ በማዘዝ የተታለሉትን ሶስት ንጹሐንን በቦምብ አስገደላቸው፣ 200 ወጣቶችን አቆሰላቸው፣ በዚሁ ጊዜ ንጹሐን የአዲስ አበባ ነዋሪዎችንን እና ፖሊሶችን ወደ እስር ቤት ወረወራቸው።
👉 አባቱ መንግስቱ ኃይለማርያምም ልክ እነ ጄነራል አሳምነው በተገደሉበት ዕለት ሰኔ ፲፭/15 ፥ 1980 ዓም ነበር በሐውዜን ከተማ በሰሜን ኢትዮጵያውያን ላይ ፋሺስታዊ ጭፍጨፋ አካሄዶ በትግራይ የገበያ ቦታ የነበሩ ሦስት ሺህ ንፁሐን ባሰቃቂ ሁኔታ የተገደሉት። ልብ በሉ፤ የሀውዜንን ዕልቂት ከኦሮሞው መንግስቱ ኃይለማርያም ትከሻ ለማውረድ ሲሞከር እነደነበረው ዛሬም እየተፈጸሙ ያሉትን ግድያዎችንና ወንጀሎችን ከኦሮሞው ዐቢይ አህመድ አሊ ለማራቅ ንሰሐ መግባት ያቃታቸው ኦሮማራዎች ብዙ እየሞከሩ ነው።
👉 አምና ልክ በዚህ ጊዜ ጄነራሎች አሳምነውን፣ ሰዓረን… ገደላቸው
ዘንድሮም ዘፋኙን ገዳይ ዐቢይ ነው የገደለው የሚል ዕምነት አለኝ። መመርመር የሚችሉ ወገኖች አጫሉ ላለፉት ቀናት የት እንደሄደና ከማን ጋር እንደተገናኘ ተከታትለው ይድረሱበት። ከሁለት ሳምንታት በፊት ዘፋኙ በተቀነባበረ መልክ ፀረ–ምኒሊክ የሆነ ንግግር እንዲያሰማ ተደረገ፤ ታዲያ ይህን እንዲናገር የገፋፋው ዐቢያ አህመድ አሊ ሊሆን አይችልምን? የሰውዬው ዲያብሎሳዊ ባሕርይ ልክ ይሄን እንዲያደርግ ነው የሚጠራው። ጀዋርና ሌሎቹንም የኦሮሞ ጽንፈኞች ወንጀል ሲሠሩ ፀጥ የሚለው፤ እንዲያውም በድጋፍ ከጎናቸው የሚቆመው፤ ጊዜውን ጠብቆ ለመግደልና የሚፈልገውን ብጥብጥ ለማስቀስቀስ እንደሆነ እራሴን አሳምኜ ነበር። ከሁለት ዓመታት በፊት ጃዋርን ለመቀበል መስቀል አደባባይ ተግኝቶ የነበረውን ሕዝብ ለመታዘብ በቦታው ተገኝቼ ነበር። ሦስት ሚሊየን የሚጠጋው የከሃዲዎች መንጋ ለኢትዮጵያ እና ኢትዮጵያዊነት ጥልቅና መንፈሳዊ የሆነ ጥላቻ እንዳላቸው በቅርቡ ለመመልከትና ለመታዘብ በቅቼ ነበር።
ታዲያ አሁን ዐቢይ አህመድ እነ ጀዋርን፣ ታከለ ዑማን፣ ሽመልስ አብዲሳን፣ ሙፈሪያት ካሚልን ወይም ለማ መገርሳን በሚቀጥሉት ቀናትና ወራት ቢደፋቸው አይግረመን። ሰውየው ገዳይ ነው ያደርገዋል! እስበርስ መጨራረሳቸው ደግሞ በሀገረ ኢትዮጵያ ሕግ የተጻፈ ነገር ስለሆነ የማይቀር ነው። የዐቢይና መንጋዋ ተቀዳሚ ዓላማ ረብሻና ብጥብጥ በመፍጠር ኢትዮጵያንና ተዋሕዶ እምነቷን ባሕሏን ማፈራረስ፣ ህፃናትን ማሰደፈር፣ (ያለምክኒያት ልጅ/ልጆችን አዳፕት አላደረገም) የሕዝብ ቁጥሯን መቀነስ፣ ጣናን ማድረቅ፣ አባይን መሸጥ፣ ሰሜን ኢትዮጵያውያን እንደ አባቱ እንደ መንግስቱ ኃይለማርያም በረሃብ መቅጣት ነው።
እናስታውሳለን፤ ኮሮና ገባ እንደተባለ “ኢትዮጵያውያን የውጭ ሰዎችን ካጠገባቸው ለማራቅ ድንጋይ ወረወሩባቸው” ሲባል። ይሄ ማንም ያላጣራው ሀሰተኛ ወሬ እንዲናፈስ የተደረገው በአሜሪካ ኤምባሲ በኩል ነበር። የዐቢይ ሥራ። አሁንም “የኢትዮጵያ አባቶች በልጆቻቸው ላይ ጥቃት ፈጸሙ” የሚለው ዜና በአርቲስቶች ተደግፎ ዕለታዊ ዜና ለመሆን ሲበቃ ይህች የግብረ–ሰዶማዊው ዐቢይ አህመድ ሥራ ናት የሚል ስሜት ተሰምቶኝ ነበር።
👉 ገዳይ 100% ዐቢይ አህመድ ነው ፥ ሰውየው ባስቸኳይ ለፍርድ መቅረብና መሰቀል አለበት
👉 በዘመነ ግራኝ ዐቢይ አህመድ በመላው ኢትዮጵያ የፈሰሰው የክርስቲያኖች ደም ይጮኻል!
የሁሉም ደም ዳግማዊ ቃየል ዐቢይ አህመድ አሊን ይጠራሉ!!!
ወገኖቼ እንግዲህ፦ ልብ ብለን በመከታተል ለዘፋኙ የሚሰጠውን ትኩረት፣ (ማን እንደሚሰጥ) በተዋሕዶ ልጆች ላይ እየተፈጸመ ካለው መንገላታት፣ መፈናቀል፣ ጭፍጨፋና ግድያ ( እነማን ዝምታውን እንደመረጡ) ጋር እናነጻጽረው፣ ይህ በጣም ቁልፍ የሆነ ጉዳይ ነው! ከትናንትና በስቲያ ለስልጤው ጂሃድ የሜዲያ ሽፋን የሰጡት “አደባባይ ሜዲያ” ፣ ኢትዮ360 እና እኛ ብቻ ነበርን። እንግዲህ አሁን የዘፋኙን ጉዳይ አስመልክቶ ምን ያህል ፖለቲከኛ፣ ሜዲያ፣ አርቲስት እንዲሁም የቤተ ክርስቲያን አገልጋዮች ወጥተው ድምጻቸውን እንደሚያሰሙ ከጅምሩ እያየነው ነው፤ በይበልጥ ደግሞ በሚቀጥሉት ሰዓታት ለመታዘብ እንበቃለን።
አንድ ወገናችን “ኢትዮጵያና ለማጫረስ ነው” የሚለውን ርዕስ ተከትሎ የሚከተለውን ግሩም አስተያየት አካፍሎናል፦
“የሃጫሉ ሞትና የኢትዮጵያዊያን መጫረስ ምን አገናኜው ?
ሃጫሉ በገባበት አየር በአየር የብረት ንግድ በፈጠረው የጥቅም ግጭት ተገድሎ ቢሆንስ? ስለሞቱስ ሃላፊነት የወሰደ ግለሰብ አለ ወይ ? ትናንት በአደባባይ 86 ንፁሃን ሲጨፈጨፉ፣ዜጎች ተዘቅዝቀው ሲሰቀሉ፣ሴት ተማሪዎች ሲጠለፉ፣ወዘተ ኢትዮጵያዊያን ለምን አልተጫረስንም? ነው ሃጫሉ ባለጊዜ ስለሆነ የእሱ ነፍስ ሚዛን ከባድ ናት ? ለሁሉም ኢትዮጵያ በአቅመቢስ ዘረኞች እጅ ወድቃ ስትሰቃይ ዝም ብለን ማየት መምረጣችን እጅግ ግራ አጋቢ ነው።”
Posted in Conspiracies, Ethiopia, Infos | Tagged: ሰኔ, ተዋሕዶ, አጫሉ, ኢትዮጵያ, ኢንጂነር ስመኘው, ኦሮሞ ዘፋኝ, ኦሮሞዎች, ዐቢይ አህመድ, ዘር ማፅዳት, ጄነራሎች ግድያ, ግራኝ አህመድ, ፀረ-ተዋሕዶ ዘመቻ, ፀረ-ኢትዮጵያ, ፋሺዝም, Genocide | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on June 29, 2020
“አረብ ሙስሊሞች በወራሪነት ሲመጡ አውሬዎች ነበሩ፤ ቢሆኑም እኛ ክርስቲያኖች አስተማርናቸው፣ አሰለጠንናቸው፤ ግን ከዱን፤ ይህ ስህተት እንደነበር አሁን ተረዳነው፤ ስላሰለጠንናቸውም ወደፊት ታሪክ ይወቅሰናል።” የነነዌ/ ሞሱል ከተማ ሊቀ ጳጳስ ኒቆዲሞስ ዳውድ
ያው እንደምናየው በኢትዮጵያ ሃገራችንም ዛሬ ተመሳሳይ ክስተት ‘እንደገና‘ በመታየት ላይ ነው። በስልጤ እየተፈጸመ ያላው ጂሃድ በጥንታውያኑ ሶርያ፣ ግብጽ፣ ኢራቅ፣ ዛሬ ቱርክ በተባለችው አናቶሊያ በተመሳሳይ ሁኔታ ነበር የተካሄደው።
አዲስ ነገር የለም! ክርስቲያኖች በብዛት ከሚኖሩባቸው የኢትዮጵያ ቦታዎች ሙስሊሞች በግድም ሆነ በውድ እንዲወጡ መደረግ አለበት። ሞኙ ወገናችን መቀራረቡን፣ አብሮ መኖሩንና የጠላቶቹ ቀላቢ መሆኑን ማቆም አለበት። ደጋግሜ የምለው ነው፤ ዳቦ ከመንግስትም ሆነ ከሙስሊሞች ገዝታችሁ አትብሉ፤ የክርስቶስ ተቃዋሚው “ህብስት” ነው። እነ ግራኝ ዐቢይ አህመድ መስጊድ ለመሥራት ቃል ሲገቡ፣ የእስላም ባንኮችና ዳቦ ቤቶችን ሲከፍቱላቸው ለመጨረሻው ጂሃድ ተነሱ ማለታቸው ነው።
ሞኝ ሰው እራሱ ከሠራው ልምድ ብቻ ለመማር ይሻል፤ ብልህ ሰው ግን ከሌሎች ልምድ ይማራል
ከአምስት ዓመታት በፊት ሙስሊሞች በአሁኗ ኢራቅ የዮናስ ከተማ የነበረችውን ሞሱልን/ነነዌን ወርረው ጥንታውያን ክርስቲያኖችን (የክርስቶስን ቋንቋ አራሜይክን የሚናገሩትን)ሲጨፈጭፉና ዓብያተክርስቲያናቱን በእሳት ሲያጋዩ በሕይወት ተርፈው የነበሩት የሞሱል እና የኩርዲስታን ክልል ሀገረ ስብከት የሆኑት የሶሪያ ኦርቶዶክስ ሊቀ ጳጳስ ኒቆዲሞስ ዳውድ ይህን ታሪካዊ የቴሌቪዥን ቃለ መጠይቅ ሰጥተው ነበር። እሳቸው በበኩላቸው ክርስትያኖች ለወራሪዎቹ የአረብ ሙስሊሞች የስልጣኔ ባህልን እንዳስተማሯቸው/ እንዳሰለጠኗቸው፤ ቢሆንም ቆየት ብለው እንደከዷቸውና በከንቱ እንደሸጧቸው በከፍተኛ ሃዘን አውስተው ነበር።”
በአሜሪካ እና በምዕራቡ ዓለም “በተሳሳቱ ፖሊሲዎች” ውጤት የተነሳ ኢራቅ በማፍያዎች/ወሮበሎች የምትገዛ ሃገር ሆናለች ብለዋል፡፡ ሊቀ ጳጳሱ በማናዲን ቴሌቪዥን ቃለ–ምልልስ በነሐሴ 18 ቀን 2014 ዓ.ም በተላለፈው ቃለ ምልልስ ላይ “የምዕራባውያን ክፋት ከአረቦች ሞኝነት ጋር ሲዳቀል ብሔራት ይሞታሉ” ብለዋል፡፡
ሊቀ ጳጳስ ኒቆዲሞስ ዳውድ ቪዲዮው ላይ የሚከተለውን መግለጫ ሰጥተው ነበር፦
“ቢላዎች እንኳን የሉንም፡፡ ምንም ዓይነት የጦር መሳሪያ ከሌለን እንዴት ራሳችንን መከላከል እንችላለን? እነዚያ [አይሲስ] ታቅፊሮች በወረራ መልክ በመጡ ጊዜ… ሌላውን ሁሉ ይክዳሉ እናም 72 ደናግልን እና ዘላለማዊ ወንድ ልጆችን ለማግኘት ሲሉ መሞት እንፈልጋለን ይላሉ ፡፡
እኛ ክርስቲያኖች የዚህ አይነቱ ፅንሰ–ሀሳብ የለንም ፡፡ እስክሪብቶ ፣ ወረቀት ፣ ባህል እና እውቀት ነው ያለን፡፡ የምንዋጋበት ሌላ ምንም ነገር የለንም፡፡ ሕግ በማይኖርበት ስፍራ አንድ ክርስቲያን መኖር አይችልም፡፡ የምንኖረው በሕግ በሚተዳደር ቦታ ብቻ ነው፡፡ እኛን የሚጠብቀን እና መብቶቻችንን የሚያረጋግጥ ሕግ በሌለበት ቦታ መኖር አንችልም ፣ ምክንያቱም መሳሪያ የለንምና በሃይማኖታችን ፣ በማህበረሰባችን እና በቤተሰባችን ፥ የደም ባህልን ፣ መግደልን እና ዝርፊያን አናውቅምና ነው ፡፡
እኛ እንደዚህ አይነት ባህል የለንም ፣ ይህንን መረዳት አለባችሁ ፡፡ ሙስሊሞቹ ግን ይህ ነው ባህላቸው፡፡ አሁን እኛ ከእነዚህ አራዊት እራሳችንን መከላከል አለብን፡፡ እነሱ እንስሳት ናቸው፡፡ እኛ እንስሶች አይደለንም፡፡ እውነተኛ ሰብአዊነትን እንወክለዋለን እንጅ፡፡ እንዴት እንደሚገደል አናውቅም፡፡ እንዴት እንደምንገድል አናውቅም፡፡ የምናውቀው ነገር ቢኖር በዙሪያችን ያሉትን ባህሎች እንዴት እንደምንፅፍ እና ባህልን እንዴት እንደምናስተምር ነው ፥ ልክ ለ ወራሪዎቹ አረቦች እና ሙስሊሞች ባህልን አስቀድመን እንዳስተማርናቸው።
አረብ ሙስሊሞች ተሰድደው ወደ አገሮቻችን ሲገቡ እኛ በተለይም የሶሪያ ኦርቶዶክስ ክርስቲያኖች ለእነርሱ ባህልንና ስልጣኔን አስተማርናቸው፡፡ እነሱን በማስተማራችን እና ለእንርሱ መፅሐፍትን ወደ አረብኛ በመተርጎማችን ወደፊት ታሪክ ይረገምናል፡፡ እኛ እስከዛሬ ድረስ በጎውን ባህል ስናካፍላቸው ቆይተናል ፣ ግን አሁን በቀላሉ ሸጡን ፥ ለመሞት ፈቃደኞች ከሆንባት ሃገራችን እኛን አባረሩ፡፡
ይህ ሁሉ የአሜሪካ እና የምዕራቡ ዓለም የተሳሳቱ ፖሊሲዎች ውጤት ነው። የምዕራባውያን ክፋት ከአረቦች ሞኝነት ጋር ሲዳቀል ብሔራት ይሞታሉ፡፡ ስለዚህ ያው አሁን እኛ በዓለም ፊት እየተገደልን ነው፡፡
ደግሜ ደጋግሜ የምናገረው ነው፤ በእስልምና የባርነት ቀንበር/ድህሚ ሆኖ ከመኖር መሞትን እንመርጣለን። እግዚአብሔር አምላክ ነፃ አድርጎ ነውና የፈጠረን ባሪያ ከመሆን ነፃ ሆነን መሞት ይሻለናል።“
ብለው ነበር።
የሚከተለው ከስድስት ዓመታት በፊት በጦማሬ ላይ ከቀረበው የተወሰደ ነው፦
በዝምታ ዋሻ ውስጥ የተደበቃችሁ የተዋሕዶ አባቶች፡ ሌቀ ጳጳስ ኒቆዲሞስ ዳውድ የገጠማቸውን ዓይነት ሃዘን ከማየታችሁ በፊት፤ “አላየንም፤ አልሰማንም፣ አላወቅንም!” ማለት አትችሉምና ነገሮች ሁሉ በይበልጥ አደገኛ ከመሆናቸውና፣ የቤተክርስቲያን ዕጣ እንደዚህ አሳዛኝና አስለቃሽ የሆነ ደረጃ ላይ ከመድረሱ በፊት፤ እንደተለመደው “ሰላም! ሰላም! በማለት ወለም ዘለም ሳትሉ ዛሬውኑ በጎቻቸውን በቆራጥነት መቀስቀስ ይጠበቅባችኋል! የዋቄዮ–አላህ ተከታዮች ተመሳሳይ ፋሺስታዊ ተግባር በመፈጸም ላይ ናቸውና ፥ የግራኝ አህመድ ታሪክ እየተደገመ ነውና።
Posted in Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: ሌቀ-ጳጳስ ኒቆዲሞስ, መካከለኛው ምስራቅ, ሙስሊሞች, ምስጋና-ቢስነት, ስልጤ, ሶሪያ, ተዋሕዶ, አረቦች, አድሎ, ኢትዮጵያ, እስላም, እስልምና, ክርስትና, ወረራ, ዋቄዮ አላህ, ግድያ, ፀረ-ክርስቶስ | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on June 29, 2020
ስልጤ የሉሲፈርን ኮክብና ጨረቃ አውርዶ በኢትዮጵያ ላይ ሰለጠነባት፤ የቱርክ ሳተላይት ክልል እንኳን ደህና መጣሽ! አይ ኢትዮጵያ! እነዚህ ከሃዲ አማሌቃውያን እኮ ገና ከመቶ ዓመታት በፊት በቅድስት ሃገራችን ተጠራርገው መውጣት ነበረባቸው።
ከሃዲው የበሻሻ ቆሻሻ ግራኝ አህመድ እንዲህ ይለናል፦
በየትኛዋ ዓለም እየኖረ ነው? ኢትዮጵያን የማዋረድ እና የኢትዮጵያውያንን ሞራል የመደቆስ አጀንዳ ይዞ ካልመጣ በቀር፤ አጀንዳው በግልጽ ይህ ነው ፥ ከመቼ ወዲህ ነው አረብ የሰለጠነው? ከመቼስ ወዲህ ነው አረብ አቃፊ የሆነው? ይህ ሰው ምን ያህል ቅሌታም ቢሆን ነው?!
ቀጠል አደረገና፦
“99% የሚሆነው ሙስሊም በሚኖርበት ቦታ ስልጤዎች ስልጣኔን ከአረብ ተምረዋልና አቃፊ ናቸው፤ ሰልጥነዋል ፥ ክርስቲያኖች ግን አቃፊዎች አይደሉም፣ አስተሳስባቸው ኋላ ቀር ነው፤ መስጊድ ያቃጥላሉ፤ ስለዚህ ኢትዮጵያን በስልጣኔ የዓለም ውራ አድርገዋታል”
ዋው! ታዲያ እንዲህ የመሰለ የኢትዮጵያ ጠላት፣ የአረቦች አሽቃባጭና ወኪል በኢትዮጵያ ታሪክ ታይቶ ይታወቃልን? በፍጹም!
👉 ደቡብ ክልልን በዕቅድ ፈረፈረው ፥ አሁን በስልጤ ለቱርክ ዲቃላዎች የእስላማዊት ሪፐብሊክ መሠረቱን ጣለላቸው።
👉 ይህ ባፋጣኝ መጠረግ ያለበት ቀንደኛ የኢትዮጵያ ጠላት ደግሞ ደጋግሞ ነግሮናል፤ በተግባርም እያየነው ነው፦
“ኦሮሞ፦ ትናንት ንቆን፣ ሰብሮን፣ ዘርፎን፣ ኦሮሚያ ውስጥ ያለውን ሁሉ ግጦ የወሰደን፣ ልጆቻችሁ ታግለው፣ ሰባብረው፣ ከኦሮሚያ እንብርት አባረው ካስወጡት ጋር ከመቆም ሞት ይሻላል። ትናንትና ያዋረደንን፣ አዋርደነዋል፤ ትናንት የሰበረንን ሰብረነዋል። ትናንትና አትወጡም አትገቡም ብሎ አጥር ያጠረብን ዛሬ ወጥቶ መግባት አይችልም፣ ከእኛ ፈቃድ ውጪ።
☆አንዳንድ ሰዎች ብልጽግና ለምን ተፈጠረ? የማን ነው? ብለው ይጠይቁናል። ብልጽግና የኦሮሞ ነው፤ ብልጽግና፣ ብልጽግና የኦሮሞን ጠላቶች ከስልጣን፣ ከቤተመንግስት ለማባረር የተፈጠረ ነው። ብልጽግና ጠላቶቻችን ከዚህ በኋላ ከኛ ጋር ቁጭ ብለው በሀገሪቱ ላይ መወሰን እንዳይችሉ የተፈጠረ ነው። “ኦሮሞ የራሱን ድርጅት ገንብቶ ሀገር መምራት አይችልም፤ ሀገር መምራት የለበትም፤” የሚሉት ብልጽግናን ይሰድባሉ። ኦሮሞ ግን የብልጽግና አባት፣ የአዲስ ሃሳብ አእምሮ ባለቤት ስለሆነ የራሱን አያሳንስም፤ የራሱን አይገፋም፤ የራሱን አይጠላም። ይሁን እንጂ በሱ(ብልጽግና) ተጠቅሞ ባሌን ያለማል።
☆ዛሬ እንደ ሚዳቋ ወዲህና ወዲያ እየሮጠ የሚወራጨውን ይቅርና ሃያ ሰባት ዓመት የበላችንን ወያኔ እንኳን በልተን አባረናታል። ኦሮሞ እስኪነቃ ነው እንጂ፣ እስኪነሳ ነው እንጂ ሲነሳ ሚዳቋ አትበላንም፤ እኛ ዝሆን ነን፤ እንሰብራለን፤ እንበላለን፤ እንገዛለን።
☆ሃሳብ አለን፤ ድርጅት አለን፤ ከአለም ጋር ግንኙነት አለን፤ ህዝባችን በስራ ያውቀናል፤ እኛም ህዝባችንን እናውቃለን፤ ሽማግሌዎቻችንን እናውቃለን፤ ተያይዘን መላውን አፍሪካን ለመለወጥ፣
☆ይሄ ዘመን የእኛ ስለሆነ ፣ ይህን ዘመን የሰጠን እግዝያብሄር በመሆኑ አሳልፈን ሰጥተን ዳግም ወደ ባርነት ለመመለስ አንፈልግም፤ ያ ደግሞ ተመልሶ አይመጣም። እጃችሁ የገባውን ነገር ጠብቁ፤ ቆጥቡ፤ አጠንክሩ፤ ጉድለት (ስህተት) ካለ ምከሩ።
☆ያለበለዚያ ይህን ከጅ ካወጣን አጥር ውስጥ ተቀምጠው እንደሚያለቅሱት ዓይነት ለቅሶ ስለሚሆን፣ ከዚህ በኋላ ለኦሮሞ ለቅሶ የማይሆንለት ስለሆነ፣ ያገኘነውን ይዘን፣ የቀረውን ሞልተን፣ ወደ ፊት መሄድ እንድንችል አንድነታችንን እንጠብቅ።“
Posted in Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: ስልጤ, እስላም, ክህደት, ክልል፣ኮከብና ጨረቃ, ዐቢይ አህምድ, ጂህድ, ፀረ-ተዋሕዶ ዘመቻ, ፀረ-ኢትዮጵያ ሤራ | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on June 28, 2020
ያው ዛሬ ደግሞ ግራኝ አብዮት አህመድ በአባይ ጉዳይ የደረሰበትን ድንጋጤ ለማብረድና ነገሮችን ለማስቀየስ ስልጢ ሙስሊም ወንድሞቹን ዓብያተ ክርስቲያናትን ያጠቁና አባቶችንም ይደበድቡ ዘንድ ቀሰቀሳቸው። በዛሬው ዕለት የሚከበረውን የእመቤታችንን ክብረ በዓል ለማክበር ከአዲስ አበባ ወደ ስልጤ ዞን ቂልጦ ሎዛ ማርያም የሄዱ መርጌቶችና ምዕመናን በስልጤ ፖሊሶችና በስልጤ ወጣቶች መደብደባቸው ተነግሯል። በሚቀጥሉት ሳምንታትም ተመሳሳይ ማስቀየሻና “ውሃውን መሙላት አልቻልንም” ማስባያ ድራማዎችን እንጠብቃለን።
እግዚአብሔር በደመና ውስጥ ኾኖ “ቃየል ቃየል ወንድምኅ አቤል ወዴት ነው?” አለው፡፡ ቃየል ግን በትዕቢት ኾኖ “እኔ ምን አውቃለኹ፤ እኔ የወንድሜ የአቤል ጠባቂው ነኝን?” ሲል መለሰ፡፡ እግዚአብሔርም መልሶ “እንግዲኽ ጠባቂው ካልኾንኅ ስለምን ገደልከው? አኹንም ባለ ዘመን ኹሉ በምድር ኹሉ ላይ ድንጉጥና ተቅበዝባዥ ኹን” በማለት እግዚአብሔር ቃየልን ረገመው፡፡ ከዚያን ጊዜ ጀምሮ ቃየል በጣም ፈሪ፣ ሰዎችን የሚሸሽ፣ የሚጨነቅ፣ ባጠፋው ጥፋት እግዚአብሔርን የሚያፍር ኾኖ ኖረ፡፡
[ኦሪት ዘፍጥረት ምዕራፍ ፬፥፰፡፲፩]
“ቃየልም ወንድሙን አቤልን። ና ወደ ሜዳ እንሂድ አለው። በሜዳም ሳሉ ቃየል በወንድሙ በአቤል ላይ ተነሣበት፥ ገደለውም። እግዚአብሔርም ቃየልን አለው። ወንድምህ አቤል ወዴት ነው? እርሱም አለ። አላውቅም፤ የወንድሜ ጠባቂው እኔ ነኝን? አለውም። ምን አደረግህ? የወንድምህ የደሙ ድምፅ ከምድር ወደ እኔ ይጮኻል። አሁንም የወንድምህን ደም ከእጅህ ለመቀበል አፍዋን በከፈተች በምድር ላይ አንተ የተረገምህ ነህ።”
ከማን አፍ ነው ይህን የሰማነው? አዎ! ኢትዮጵያን በቱርክ ባዛር ለመሸጥ ከተቀጠረው፣ በታሪካችን ታይቶ የማይታወቅ ፀረ–ኢትዮጵያ ዘመቻውን በመጣጧፍ ላይ ከሚገኘውና በግብረ–ሰዶማውያኑ ኢሉሚናቲዎች ከተሸለመው የቃየል ልጅ፤ ከገዳይ አብይ አፍ፦
“አላየሁም! አልሰማሁም! እኔ የቤተ ክርስቲያን ጠባቂ ነኝን? እኔ ቤተ ክርስቲያን አላቃጠልኩም: ካህናትን አልገደልኩም: ግፍ አልሰራሁም ስለዚህ ይቅርታ አልጠይቅም”
ከዚህ ጊዜ ጀምሮ ገዳይ አብይ በጣም ፈሪ፣ ሰዎችን የሚሸሽ፣ ቀጣፊ፣ የሚጨነቅ፣ ባጠፋው ጥፋት እግዚአብሔርን የሚያፍርና ብርሃኑን የሚፈራ ኾኖ ይኖራል። አቤት የእነዚህ የቃየል ልጆች መጨረሻቸው! እነርሱን አያድርገን!
ኢትዮጵያ የኢትዮጵያውያን ብቻ እንጅ የሁሉም አይደለችም!
Posted in Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: ሔሮድሳውያን, መስከረም ፳፻፲፪, ማስጠንቀቂያ, ቃኤል, ኖበል ሽልማት, አቡነ ኤርምስ, አብይ አህመድ, ኢትዮጵያ, የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እምነት, ግማደ መቅስቀል, ግሸን ማርያም, ግድያ, ፀረ-ኢትዮጵያ ሤራ, Ethiopian Orthodox Tewahedo Faith | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on June 27, 2020
ትክክለኛዋ ኢትዮጵያ = መንፈሳዊት ኢትዮጵያ
ቤተ ክህነት ይህን ከሃዲ ከሥልጣን እንዲወርድ አሁን ትጠይቀው ይሆን? ግዴታቸውን ለመወጣት ፈቃደኛ የሆኑ አንድ አባትስ ይኖሩ ይሆን?
ከካይሮ ወደ አዲስ አበባ በኤርታ አሌ እሳት ገሞራ በኩል ሲያልፍ ጀግና የኢትዮጵያ አየር መንግድ ፓይለት ይህን ከሃዲ በመስኮት አውጥቶ የእሳት እራት ሊያደርገው በተገባ ነበር።
ከካይሮ ወደ አዲስ አበባ በኤርታ አሌ እሳት ገሞራ በኩል ሲያልፍ ጀግና የኢትዮጵያ አየር መንግድ ፓይለት ይህን ከሃዲ በመስኮት አውጥቶ የእሳት እራት ሊያደርገው በተገባ ነበር።
ኢትዮጵያ ሃገሬ ሆይ፤ እንደው ልጆችሽ ምን ያህል ቢከዱሽ ነው አህመድ አሊ የተባለ መሀመዳዊ ፈላጭ ቆራጭ እንዲሆንብሽ የተመረጠው? እንደው ልጆችሽ ምን ያህል ከእግዚአብሔር አምላክሽ ቢርቁ ነው የጥፋትን ርኩሰት መስጊዶችን በተቀደሰችው ስፍራ በቅድስት ምድርሽ እንዲተከል ፈቃደኞች የሆኑት? ያውም ቤተ መቅደስ ጎን! ሕዝብሽ ይህን ያህል ጠልቆ እንዴት ቁልቁል ሊወርድ ቻለ? ለዘመናት የገናናነትሽና የክብርሽ መገለጫ የሆነው እኮ ፈሪሃ እግዚአብሔር የሆነ ሕዝብ ይኖርብሽ ስለነበረ ነው።
በሉ እንግዲህ፤ በሚቀጥሉት ቀናት እራሳቸውን የሸጡት፣ ግብዙ በብዛት የሚከታተላቸውና “ተወዳጅ” ናቸው የሚባሉት ትርኪምርኪ ሜዲያዎች አሁን ለግራኝ አህመድ ዓይን ያወጣ ክህደት ሰበብና ምክኒያት በመስጠት ሰውን እንደገና ለማስተኛት ሲሞክሩ እናያለን። በዚህም ነፍሳቸውን የሸጡ የከሃዲ ዐቢይ ቅጥረኞች መሆናቸውን ታውቃላችሁ፤ ሜዲያዎቹን በሙሉ እያስፈራራና እየገዛ በቁጥጥሩ ሥር አድርጓቸዋል።
ይህን በደንብ እንከታተለው፤ ለመምህር ዘመድኩን በቀለ ፌስቡክ በጣም አስፈላጊው እንደሆነ ስለተገነዘበው ዐቢይ አህመድ ከጀርመኑ የስለላ ተቋም ቢ.ኤን.ዲ ጋር በማበር እዘግቶበታል፤ በተጨማሪ ከቤቱ በማስወጣት እንዲጨነቅና አማራጭ እንዲያጣ ሲያደርገው ይታያል። ይህን ወንድማችን እራሱ የተገነዘበው አይመስለኝም፤ አንዳንድ ተገቢ ያልሆኑ ስህተቶችን (እኅተ ማርያምን አግባብ በሌለው መልክ መኮነን ወዘተ)በመስራቱ አቋም–የለሽ ጽሑፎችን ሲያቀርብ ይነበባል። አሁን ቀስ በቀስና በዳንኤል ክብረት አማላጅነት ወደ “ብልጽግና” ለመሳብ እየተሞከረ ነው፤ ይህ ዲያብሎሳዊ ስልቱም በከፊልም ቢሆን ሰርቶለታል። እግዚአብሔር ይርዳው! ለማንኛውም ወደፊት የምናየው ነው።
ወገኖች፤ አሁን ሁሉም ነገር ግልጽ ነው፤ ጉዳዩ ገና ዱሮ አብቅቶለታል! ከእንግዲህ በኋላ“አታለለን! መቼ አወቀን! ቅብርጥሴ” አይሠራም።
አውሬውና ቡችሎች ከሃገረ ኢትዮጵያ ምድር ተጠርገው ባፋጣኝ ወደ ኤርታ አሌ መወሰድ ይኖርባቸዋል! ምክኒያቱም መምህር ዘመድኩን እንዳስቀመጠው፦
ኢትዮጵያ ሃገረ እግዚአብሔር፣ በመለኮታዊ ኃይል የምትጠበቅ መንፈሳዊት ሃገር፣ የአማኞች ሀገር፣ የብሉይ ኪዳኑ ታቦት፣ የሃዲስ ኪዳኑ መስቀለ ክርስቶስ መገኛ፣ ማረፊያ መቀመጫ ዙፋን፣ በብዙ ዐውሎና ወጀብ ውስጥ ሌላውን ዓለም በሚያስደምም የፈጣሪ ጥበቃ የምትኖር ተአምረኛ ሀገር ናትና ነው።
Posted in Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: ሱዳን, አባይ, ኤርታ አሌ, ክህደት, ወላሂ, ዐቢይ አህምድ, የሕዳሴ ግድብ, ግብጽ, ፀረ-ኢትዮጵያ ሤራ, Egypt, Nile, Renaissance Dam, Sudan | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on June 27, 2020
ያው ያልነው ደረሰ። አጭበርባሪው ዐቢይ ዛሬ ደግሞ “የሕዳሴውን ግድብ ካለ ግብጽና ሱዳን ፈቃድ መሙላት አንጀምርም” አላችሁና አረፈው።
አዎ! ይህ ቆሻሻ ኢትዮጵያን እያታለል፣ እያዋረደና እያመሰቃቀል ለኦሮሚያ ጥንካሬ ጊዜ ይግዛ፣ ካዝናዋንም በደንብ አድርጎ እስኪሞላው “ትሪኪ ምርኪ አል–አሩሲንና ቅጥረኛ ሜዲያዎቹን” ለማታለያ ድራማው ይጠቀምባቸው እንጂ። ተምረናል የሚሉት እንኳን ይህን ቀላል ነገር መገንዘብ ተስኗቸው ዳዴ ማለት ከጀመሩ ሦስት ዓመታት ሊያስቆጥሩ ነው፤ ግን ምን ዓይነት መርገም ቢሆን ነው?!
ይሄ ከሃዲ እየሠራው ያለው ወንጀል በየትኛውም ሌላ ሃገር የሞት ፍርድ የሚያሰጠው ነው። ኢትዮጵያ እንዲህ ዓይነቱን ወራዳ ሥልጣን ላይ ስላወጡብሽ ተክዢ! አልቅሺ!
Posted in Conspiracies, Ethiopia, Infos | Tagged: ሱዳን, አባይ, ክህደት, ዐቢይ አህምድ, የሕዳሴ ግድብ, ግብጽ, ፀረ-ኢትዮጵያ ሤራ, Egypt, Nile, Renaissance Dam, Sudan | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on June 26, 2020
ለእናታችን ትልቅ ፍቅር ያላቸው ፖላንዳውያን የሚያሳዩት የእመቤታችን ቅዱስ ሥዕል ነጭ ሳይሆን እንዲህ ይመስላል። የእናት እና ልጇ ውበት ልብን ያሞቃል!
እ.አ.አ በ1656 ዓ.ም በፖላንድ ላይ ተቃጥቶ የነበረውን የስዊድኖች የጥቃት ወረራ በጥቁሯ ማርያም እርዳታ ሲከሽፍ የፖላንድ ንጉሥ ካዚሚሬስ ጥቁሯን እመቤታችንን የፖላንድ ንግሥት እንድትሆን ወሰነ። ብልሕ ንጉሥ!
እ.አ.አ በ1944 ዓ.ም በሁለተኛው የዓለም ጦርነት ክፉኛ የደቀቁት (1/5ኛው ሕዝቧ፤ 6ሚሊየን ፖላንዳውያን አልቀዋል) ፖላንዳውያኑ የጥቁሯን/ኢትዮጵያዊቷን እመቤታችንን ስዕል ተሸክመው እስከ ኔዘርላንድስ/ሆላንድ ድርሰ ዘልቀው በመግባት ቪዲዮው ላይ የምትታየውን የብሬዳ ከተማን ነፃ ለማውጣት በቅተዋል። ድንቅ ተዓምር!
ጥቁሯ ማርያም (Black Madonna of Czestochowa) እ.አ.አ በ1944 ዓ.ም የኔዘርላንድሷን(ሆላንድ) ከተማ ብሬዳን ከናዚዎች ነፃ ላወጧት የፖላንድ ወታደሮች በ1954 ዓ.ም የተሠራ መታሰቢያ ላይ ሰሞኑን በመላው ዓለም በመካሄድ ካለው ከፀረ–ዘረኝነት እንቅስቃሴ ጋር በተያያዘ ያልታወቁ ሰዎች “BLM“ ( Black Lives Matter – BLM “የጥቁርም ሕይወት ይገባዋል” ) በሚል ትልቅ ጽሑፍ ለማበላሸት ደፍረዋል። ትልቅ ቅሌት!
ለመሆኑ የጥቁሯ ማርያም ስዕልን የሚቃወም የጥቁሮች እንቅስቃሴ አለ እንዴ? ይህን ጽንፈኛ ተግባር ሊፈጸም የሚችለውስ በማን ይሆን? በኮሙኒስቶች? በፌሚኒስቶች? በግብረ–ሰዶማውያን? በመሀመዳውያን?። ሁሉም የክርስቶስ ተቃዋሚዎች ናቸውን አያደርጉትም አይባሉም።
እንቅስቃሴው ቀስ በቀስ በዘረኞች፣ በኮሙኒስቶች፣ በግብረ–ሰዶማውያን እና በአህዛብ እይተጠለፈ ነው። የጥቁር ሕዝቦች ለነፃነትና ህይወት የሚያደርጉትን ትግል ሁሌ የሚጠልፉት እነዚህ ቡድኖች ናቸው። ለዚህ ነው ጥቁሮች ተገቢውን የነፃነት ዒላማ ከመምታት መንገድ ላይ የሚቀሩት። በሃገራችንም ተመሳሳይ ክስተት ይታያል፤ የኢትዮጵያ ብሔርተኛውን አጀንዳ ዘውገኞቹ ኦሮሞዎችና አህዛብ በሁሉም መስክ ጠልፈው እየወሰዱት ነው።
አሁን አጋጣሚውን በመጠቀም ግራኞች፣ ኮሙኒስቶች፣ ፌሚንስቶች እና ሰዶማውያን ከመሀመድ አርበኞች ጋር በማበር በዓብያተ ክርስቲያናት ላይ በመላው አውሮፓ እና አሜሪካ ጥቃት በመፈጸም ላይ ናቸው። አጋንንት የተለቀቁበት ዘመን ላይ ነንና ግድ የለም እራሳቸውን እንዲህ ያጋልጡ፣ ይታዩን፤ ጊዚያቸው በጣም አጭር ነው!
ለማንኛውም እንደ ፖላንድ፣ ሩሲያ፣ ሩማኒያ፣ ፈረንሳይ፣ ስፔይን ወዘተ ላሉ አውሮፓውያን ሃገራት እኛ ኢትዮጵያውያን በድንቁርናችን ነጭ የቆዳ ቀለም እና ሰማያዊ ዓይኖች እያለበስን ያመጣናት ጥቁሯ/ ኢትዮጵያዊቷ ቅድስት ማርያም በታሪካቸው በጣም ብዙ የሆኑ ተዓምራትንና ድሎችን አሳይታቸዋለች።
በተለይ በምስራቅ አውሮፓ በኮሙኒዝም እና ኦቶማን ቱርክ ዘመን አስከፊ ልምዱ ላላቸው ለምስራቅ አውሮፓውያን በጥቁሯ/ኢትዮጵያዊቷ ቅድስት ማርያም ጉዳይ ምንም ድርድር የለም። በዘመነ ኮሮና በእነዚህ አገራት ከተሞች ጎዳናዎች ላይ በእጣን ታጅበው እንዲወጡ የተደረጉት የእናታችን የጥቁሯ ማርያም ስዕላት ናቸው። (በሌላ ቪዲዮ አቀርበዋለሁ)
ዝነኛው የፖላንድ ጥቁሯ ማርያም (Black Madonna of Czestochowa) ቅዱስ ሥዕል
ሥዕል = ጽሑፍ
አስገራሚ የሆነው የቼስቶኮቫ ጥቁር ቅድስት ድንግል ማርያም አይከን/ሥዕል/ጽሑፍ ቅዱስ ሐዋርያው እና ወንጌላዊ ሉቃስ ከሣላቸው/ከጻፋቸው ሰባ ቅዱሳት ሥዕላት/ጽሑፎች መካከል አንዱ እንደሆነ ይታመናል።
ሮማውያን በ 66 ዓ.ም. ከተማዋን ድል ባደረጉበት ጊዜ ምስሉ ከኢየሩሳሌም ተወስዶ ነበር። እናም ፔላ አቅራቢያ ባለ ዋሻ ውስጥ ተደብቆ ነበር። ስዕሉ ለቅድስት ሔለን (እ.ኤ.አ. ግንቦት 21/ 326 ዓ.ም) ቅድስት አገር ስትጎበኝ ተሰጣት፤ ከዚያም ቅድስት ሔለን ወደ ቁስጥንጥንያ አመጣችው።
ይህ ተዓምረኛ ሥዕል ከስምንተኛው ክፍለ ዘመን ጀምሮ በመላው አውሮፓ በኦሮቶዶክሳውያን እና ካቶሊኮች ዘንድ ብዙ ተዓምራትን ካሳየ በኋላ ከአስራ አራተኛው ክፍለዘመን ጀምሮ ያስና ጎራ/ ቺስታኮቫ በተባለው የፖላንድ አውራጃ ይገኛል። ድንቅ ተዓምራት የሚታዩበት ይህ ቦታ በብዙ ጎብኞዎች ይዘወተራል። አረመኔው አዶልፍ ሂትለር ያስና ጎራን/ ቺስታኮቫን ለጎብኝዎች ዝግ እንዲሆን አድርጎ ነበር።
እኛስ ይህን እያየን እመቤታችንን አላግባብ ፈረንጅ ስናደርጋት ሊያሳስበንና ሊያሳፍረን አይገባምን?
ሮማውያኑ “እየሱሳውያን“፤ የጌታችን እና ቅዱሳኑ መልአክቱ ስዕላትንና ኃውልቶችን በነጮች ምሳሌ እንደሚስሏቸውና እንደሚሠሯቸው “ጥቁሯን” / ኢትዮጵያዊቷን” ማርያምንም በተንኮል ነጭ አድርገው በመሳል ወደ ኢትዮጵያ መላካቸውን ስንቶቻችን ነን የምናውቀው?
አሁን ኢትዮጵያውያን ወደ ጥንታውያኑ እና እውነተኞቹ የእመቤታችን ስዕላት መመለስ ይኖርብናል። ቤተ ክሕነትና ማሕበራቱ እንዲሁም ግለሰቦች ለጉዳዩ ተገቢውን ትኩረት መስጠት አለባቸው። በዚህ ላይ ቁጥጥር የሚያደርግ አካል መኖር አለበት። ይህ በቸልታ የሚታለፍ ቀላል ነገር እንዳይመስለን። ይህን አስመልክቶ ኢትዮጵያውያን ልሂቃን ብዙ ሥራዎችን መስራት ይጠበቅብናል።
Posted in Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: ቅዱስ ሥዕል, ቅድስት ድንግል ማርያም, ቼስቶኮቫ, ኔዘርላንድስ, ኢትዮጵያዊቷ ማርያም, ኢየሱስ ክርስቶስ, እናት እና ልጇ, ያስና ጎራ, ጥቁር ማዶና, ጥቁሮች, ፓላንድ, Black Madonna, BLM, Czestochowa, Mother of God, Poland, Vandalism | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on June 25, 2020
ከወንዶቻችን ይልቅ ሴቶቻችን ነው የበረቱት፤ ወንዶቹ አፋቸውን በፈቃዳቸው ለጉመዋል፤ ወንድ ማድረግ የሚገባውን ድርጊት ከመፈጸም ተቆጥበዋል፤ ካህናትና ጳጳሳት ወደ ጦር ሜዳ ዘምተው ጠላትን በተዋጉባት ኢትዮጵያ ወደ አደባባይ ወጥተው እንኳን ቁጣቸውን ለማሰማት ድፍረቱን አጥተዋል።
ከሁሉ የሚያሳዝነው ደግሞ የኢትዮጵያና ተዋሕዶ እምነቷ ጠላቶች እንደ ነቀርሳ በውስጧ ተሰግስገው ጡቶቿን እየጠቡ ዲያቆናት፣ ካህናትና ጳጳሳት እስከመሆን የበቁት “ኦሮሞን ነን” ባዮቹ ጡት–ነካሽ ከሃዲዎች አሁን ከአህዛብና መናፍቃን ጋር አብረው ኢትዮጵያ እና ቤተ ክርስቲያኗ ላይ ጥቃት ሲፈጽሙ መታየቱ ነው። እስኪ አስቡት ከጴንጤና እስላም ጋር አብረው፤ በምዕራባውያኑ እና በአረቦች ተደጉመው ተዋሕዶን ሲያጠቁ። ከዚህ የበለጠ እኮ የክህደት ወንጀል የለም!አይይ! በፍርድ ቀን ከእሳቱ ጋር ይተዋወቃሉ።
በጣም የሚገርም ነው ጠላቶቻችን ከታች እስከ ላይ፤ ከዘበኝነት እስከ ክህነት ድረስ ያሉት ቦታዎች ውስጥ ተሰግስገው ገብተዋል። አገር ቤት ወደ ቤተ ክርስቲያን ስሄድ አንዳንድ በጎ አባቶች “ልጄ ተጠንቀቅ! ሁሉም የቄስ ልብስ የለበሰ ከእኛ ጋር አይደለም” ሲሉኝ የነበረውን ነገር አስታወስኩ። በተለይ ዘበኞች ተብለው የገቡትማ የኔቢጤዎችንና አንዳንድ ምዕመናን እስከ መግረፍ ደረጃ የሚደርሱበትን ወቅት ታዝቢያለሁ፤ እኔ እራሴ ገና “ካሜራየን” ሳወጣ ጩኸቱ ሲቀድማቸው በተደጋጋሚ ይታዩ ነበር። በተቻላቸው አጋጣሚ ሁላ ምዕመናኑን ከቤተ ክርስቲያን ማራቅ ይመስላል አላማቸው። ከዚህ በፊት ባቀረብኳቸው ቪዲዮዎች የካ ሚካኤል አህዛብ ፖሊሶች ቤተ ክርስቲያን ቅጥር ግቢ ውስጥ ገብተው ዘማሪ ምዕመናንን “አትዘምሩ!” ብለው ሲተናኮላቸው እንደነበር እዲሁም በቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተ ክርስቲያን ደግሞ የራያ የባሕል ጨፋሪዎች ውስጥ ድረስ እንዲገቡ መደረጉ የጠላቶቻችን አጀንዳ ምን እንደሆነ አሳይቶን ነበር። ዘንድሮ በኮሮና የታየውና አህዛብና መናፍቃን ፖሊሶች ምዕመናንን ከቤተ ክርስቲያን ለማራቅ የወሰዱት ዓይነት እርምጃ እስካሁን በቤተ ክርስቲያን ተቀጥረው በሚሰሩ “ኦሮሞ ዘበኞችና ቀሳውስት” አማካኝነት ይካሄድ ነበር።
ሰይጣን በገነት በእባብ አካል ተሰውሮ አዳምና ሔዋንን እንዳሳታቸው፣ በቤተክርስቲያናችንም ሕዝብ ክርስቲያኑን ለመተናኮል፣ ለማሳትና ለመስረቅ መጥቷል።
Posted in Conspiracies, Ethiopia, Faith | Tagged: ተዋሕዶ, አቡነ አረጋዊ, አዲስ አበባ, እማሆይ, ኦሮሞዎች, የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ, ፀረ-ተዋሕዶ, ፀረ-ኢትዮጵያ, Ethiopian Orthodox Tewahedo Faith | Leave a Comment »