Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • July 2020
    M T W T F S S
     12345
    6789101112
    13141516171819
    20212223242526
    2728293031  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Archive for July 31st, 2020

ያው! ኢትዮጵያውያን ለድያብሎስ የደም መስዋዕት በሆኑበት ማግስት ፍዬሏ ተከተለች

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on July 31, 2020

የክርስቶስ ተቃዋሚዋ ቱርክ መጥፊያዋ ስለተቃረበ በጣም አቅበጥብጧታል!

ክርስቲያን ወገኖቻችን ባሰቃቂ ሁኔት በታረዱበት ማግስት ስንት ችግረኛና ስራአጥ ከሞላባት አገሯ ወጥታና ወደ ኢትዮጵያ ወርዳ ስጋውን ለማከፋፈል የወሰነችው ለምን ይመስለናል?

👉 ፍዬሏ ቱርክ ትናንትና ኢትዮጵያውያን ክርስቲያኖችን በኦሮሚያ ሲዖል አሳረደች ፥ ዛሬ ደግሞ ፍየሎችን በአዲስ አበባ በማረድ የዲያብሎስ “መስዋዕቱን” አሳየችን። አላህስናክባር!

ቱርካውያኑ፡ “አልኑር” በተሰኘው አንድ የአዲስ አበባ መስጊድ የእንስሳቱን ደም ለዲያብሎስ ዋቄዮአላህ በማፈሰሰ ተለምዷዊውን የኢድ አልአድሃ ስነ ሥርዓት ካደረጉ በኋላ ስጋውን ኢትዮጵያውያን ክርስቲያኖቹን ባለፉት ቀናት ሲያርዱ ለነበሩት “ለ ባለድሎቹ ጂሃዳዋያን” አከፋፍለዋቸዋል። ታክፊር!

👉 የኢድአላድሃ የመስዋዕት ደም የከተማዋን ፍሳሾች እንዴት እንደበከላቸው

👉 በዛሬው ዕለት በኮኒስታንቲኖፕል/ ኢስትንቡል ባለፈው ሳምንት ላይ መስጊድ ባደረጉት ታሪካዊው የቅድስት ሶፍያ ቤተ ክርስቲያን ሕንፃ መግቢያ ላይ ለሰይጣን የደም መስዋዕት አደረጉለት ፤ ደግሞ እኮ “ቁርባን” ይሉታል፤ አቤት ቅሌት!

👉 ክርስቲያኖች ሆናችሁ “እንኳን አደረሳችሁ!” የምትሉ ሁሉ በክርስቲያኖች ላይ ለተካሄደው አሰቃቂ ግድያ ሁሉ “እንኳን ደስ ያላችሁ!” እያላችሁ እንደሆነ ከወዲሁ እወቁት፤ ይህ ቀላል ነገር አይደለም፤ መንፈስ ቅዱስን የሚያስቆጣ እጅግ በጣም ትልቅ ስህተት ነው!!!

________________________________________

Posted in Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ስጋውያኑ ኦሮሞዎች መንፈሳውያኑን ሰሜን ኢትዮጵያውያንን እርስበርስ ሊያባሏቸው ተነስተዋል፤ ግን ተክልዬ አይፈቅዱላቸውም

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on July 31, 2020

👉 ገብርኤል 👉 ማርያም 👉 ኡራኤል 👉 ጊዮርጊስ 👉 ተክለ ሐይማኖት 👉 ዮሴፍ

ኢትዮጵያዊውን በማይረቡ ነገሮች ላይ እንዲጠመድ በማድረግ ጊዜ በመግዛት ላይ ያሉት በግራኝ ዐቢይ አህመድ የሚመሩት ኦሮሞዎች ቤኒሻንጉልጉሙዝ የተባለውን ህገወጥ ክልል ወርረው የቦታውን ነዋሪዎች ባፋጣኝ በመተካት አካባቢውን ሙሉ በሙሉ ለመቆጣጠር በመጣደፍ ላይ ናቸው። ዋናው ዓላማቸው፦ ድኾቹ ኢትዮጵያውያን ቆጥበው ከሰበሰቡት ገንዘብ ያሠሩት የሕዳሴ ግድብ ነው። ገና ዱሮ መጠረግ የሚገባው ከሃዲው ዐቢይ አህመድ አሊ ሁሉን ነገር ከአረቦችና ከግብጾች ጋር ሆኖ ጨርሶታል። በኢትዮጵያ ላይ የሞት ፍርድ የፈረደባት ገና ወጣት እያለ ወደ ባድሜው የጦርነት ድንበር እንደተላከ ነው። ከልጅነቱ ጀምሮ በደንብ ነው ያዘጋጁት፤ ትግርኛውንም ቋንቋ እንዲያጠና ተደርጓል። ማየት የምንችለው እናየዋለን፤ ሰውዬው ጂኒ ጋኔን ነው! ባሁኑ ሰዓት ታላቅ ህልሙን ለማሳካትም የአምሐራና ተጋሩ ተዋሕዶ ወንድማማቾች እርስበርስ እንዲባሉ፣ በበሽታ፣ በረሃብና በስደት እየደከሙ እንዲያልቁ ተግቶ በመሥራት ላይ ነው። ህልማቸው በቤኒሻንጉል ብቻ አይወሰነም፤ ደቡብን ሙሉ በሙሉ ከተቆጣጠሩ በኋላ ጎንደርንም፣ ላሊበላንም፣ አክሱምንም የመጠቅለል ትልቅ የወራሪዎች ምኞት አላቸው። ለማንኛውም በእርሱ እና በከሃዲዎቹ ኦሮሞ ወራሪዎች ላይ እሳት ከሰማይ የሚወርድበት ቀን ሩቅ አይደለም!

___________________________________

Posted in Conspiracies, Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: