Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • July 2020
    M T W T F S S
     12345
    6789101112
    13141516171819
    20212223242526
    2728293031  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Archive for July 16th, 2020

ግብጽ | ‘፻ ሚሊዮን የኢትዮጵያ ከብቶች ከእኛ የበለጠ ውሃ ይጠጣሉ ፥ አባይ የኛ ነው!’

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on July 16, 2020

የግብፅ የውሃ ሀብት እና መስኖ ሚኒስትር ሙሀመድ አብደልአቲ፦ የኢትዮጵያ የከብት እርባታ ከግብፅ እና ከሱዳን ድርሻ የበለጠ የውሃ ሀብት ይፈጃልስለዚህ ኢትዮጵያ አባይን መንካት የለባትም።

የአረብ ተንኮል መቼስ፣ ኢትዮጵያውያንን ምሳሌያዊ በሆነ መልክ በተዘዋዋሪ ከብቶችማለቱ ሊሆን ይችላል። ከሆነም እውነቱን ነው፤ ወላሂ!” ብሎ የሚምል መሪ የሥልጣን ወንበር ላይ መቀመጡ ከብቶችሊያሰኘን ይገባል።

ያም ሆነ ይህ፡ ከግብጾች የዱር አህያነትና እብደት የከፋው ደግሞ የሕዳሴውን ግድብ አስመልክቶ በትናንትናው ዕለት በእንግሊዙ ደይሊ ሜይልጋዜጣ ላይ የወጣው ሰፊ ዘገባ ነው። ርዕሱ፦

በግብፅ እና በኢትዮጵያ መካከል ጦርነት ሊፈጥር የሚችለው ግድብ፤ በቻይና ኩባንያዎች የተገነባው የ 3 ቢሊዮን ፓውንድ አንጋፋ ፕሮጀክት መሙላት ስለጀመረና የአባይ ወንዝን ለመቀነስ ስለሚያሰጋው ውጥረት ተፈጥሯል፡፡

The dam that could start a war between Egypt and Ethiopia: Tensions rise as £3billion mega-project built by Chinese firms begins filling up – the Nile to a trickle”

ይህ ዘገባ እስካሁን ከሺህ በላይ አስተያየቶችን አግኝቷል። ለኢትዮጵያነክ ዘገባዎች ይህ ያልተለመደ ክስተት ነው። ከዚህ በይበልጥ የሚያስገርመውና የሚያስቆጣው ደግሞ ዘጋቢው የተጠቀመባቸው ቃላት እና የአስተያየት ሰጭዎቹ አላዋቂነት፣ መረጃአልባነትና ለኢትዮጵያ ያላቸው ንቀት እና ጥላቻ ነው።

GrandEthiopianRnaissanceDam

ለምሳሌ የዘገባው ፀሐፊ (ጠፍቶት አይመስለኝም) ሆን ብሎ እንዲህ ብሏል፦

ኢትዮጵያ ከመኖሯ በፊት በ 1929 .ም ላይ የተፈረመ የቅኝ ግዛት ዘመን ስምምነት ግብፅ በአባይ ወንዝ ላይ ብቸኛ መብት አላት የሚል ዋስትና ሰጥቷታል

The sticking point is a colonial-era treaty signed in 1929, before Ethiopia existed, which guarantees Egypt almost exclusive rights over the waters of the Nile.”

በተረፈ ግድቡን ከቻይና ጋር ለማያያዝ የታቀደው ነገር በአንባብያኑ ዘንድ ውጤታማ ሆኗል፤ አብዛኛዎቹ አስተያየቶች ቻይናን የሚኮንኑ ናቸውና። በተረፈ “ግብጽ ግድቡን በቦምብ መደብደብ አለባት ፥ “ግብጽ የእንግሊዝን ‘Lancaster ቦምብ ጣይ አውሮፕላን መግዛት አለባት

የሚሉትን ፀረኢትዮጵያ የሆኑ የጥላቻ ቃላትን ለማንበብ ይቻላል!

አዎ! ኤዶማውያኑ የዔሳው አሳሞች እና እስማኤላውያኑ የእስማኤል ፍየሎች ህብረት ፈጥረዋል በዲያብሎስ አንድ ናቸውና።

___________________________________

Posted in Conspiracies, Ethiopia, Infos | Tagged: , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: