Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

 • July 2020
  M T W T F S S
   12345
  6789101112
  13141516171819
  20212223242526
  2728293031  
 • Archives

 • Categories

 • Recent Posts

Archive for July 28th, 2020

የ9/11 ጥቃት አሜሪካውያን በደገፏቸው አረቦች ተከሰተ ዛሬ ደግሞ አሜሪካውያን በሚረዷቸው ኦሮሞ ሙስሊሞች

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on July 28, 2020

የዋቄዮአላህ ጅራፍ እራሱ ገርፎ እራሱ ይጮሀል። የአመጽ ወኔ መቀስቀስና ድምጻቸውን ከፍ ማድረግ የሚገባቸውማ የተዋሕዶ ልጆች መሆን ነበረባቸው። ግን ፀጥ ማለቱን በመምረጣቸውና የሚጮኽላቸውም አካል ባለማግኘታቸው አሳዳጅ እና ገዳይ ጠላቶቻቸው ሁሉንም ነገር ገለባብጠው ሲጮሁና ሲያለቃቅሱ ይሰማሉ። ወኔ ጠለፋ፣ ሀሞት ሠረቃ ማለት ይህ ነው!

ግን ሰማን፤ የመሀመዳውያኑን ብልግና የተሞላበት አነጋገር?! አዎ! ተሸፋፍነን እንጸድቃለን እያሉ እንኳን መርዝ ነው ከአፋቸው የሚወጣው፤ ልክ እንደ ኮብራ እባብ!

በክፉ ሰዎች አመጽ ምክንያት ሳይሆን፤ ጥሩ ሰዎች ፀጥ ከማለታቸው የተነሳ ዓለም ብዙ መከራ ይቀበላል።”

The world suffers a lot, not because of the violence of bad people, but because of the silence of good people.

__________________________________________

Posted in Curiosity, Ethiopia, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

The Nobel Laureate Prime Minister’s Lies & Deceit are Plunging Ethiopia Into a Dark Morass | የግራኝ ቅጥፈት

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on July 28, 2020

Nobel Peace Prize = License for Genocide

የኖቤል ሰላም ሽልማቱን ሲረከብ (ኦሮሞ ባንዲራውን ልብ በሉ) በአባቱ ኦሮሞ ሙስሊም በእናቱ አማራ ኦርቶዶክስ ክርስቲያን ተብሎ ነበር። ባለፈው ሳምንት በጀነሳይዱ ማግስት በሰጠው ቃለ መጠይቅ ግንአባቴም እናቴም ኦሮሞ ሙስሊሞች ናቸውለማለት ደፈረ። እስኪ ይታየን፤ ኦሮሞ ወንድሞቹ ጀነሳይድ በፈጸሙበት ማግስት በሃፍረትና በውርደት አራት ኪሎ ቤተመንግስት ውስጥ ለወራት እንደመደበቅ፤ በኦሮሞ መስኮት ብቅ ብሎ “አባቴም እናቴም ኦሮሞዎች ናቸው፣ ስለዚህ ከገዳዮቹ ዘር በመሆኔ እኮራለሁ፣ በርቱ ቀጥሉበት፣ ከናንተ ጋር ነኝ” ይለናል። ይህ በማስረጃነት ይቀመጥ፤ ትልቅ ማስረጃ ነው!

ስለዚህ አሁን በዓለም አቀፍ መድረክ ላይ ወይ የኖቤል ኮሚቴውን ዋሽቷል ወይ ደግሞ ኢትዮጵያውያንን እንደለመደው ማታለሉን ቀጥሎበታል። እንደዚህ ዓይነት ቀጣፊ መሪታይቶ ይታወቃልን? በጭራሽ! ይህን ቀጣፊ አሁን የሚጠብቀው እሳት ብቻ ነው! ለዚህ ኦሮሞዎቹ እራሳቸው በመዘጋጀት ላይ ናቸው። ባለፈው ጥቅምት ወር ላይ የግራኝ አህመድ ጂሃድ በባሌ| የተዋሕዶ እናቶች ዶዶላ ኪዳነምህረት ቤተክርስቲያን ግቢ ገብተው እያለቀሱ ነውየሚለውን ጽሑፍና ቪዲዮ ሳቀርብ የሚከተለውን ጽፌ ነበር፦

የክርስቶስ ተቃዋሚዎቹ ግብጽ እና ቱርክ ወኪል ግራኝ ዐቢይ አህመድ በኢትዮጵያ ላይ ክብሪት ጭሮ ከሃገር ውጥቷል…ዓይናችን እያየ ነው…አሁንስ ገባን አይደል ሉሲፈራውያኑ ለምን የኖቤል ሰላም ሽልማት እንደሰጡት?! ምናለ በሉኝ፤ የሚገደለው በራሳቸው በኦሮሞ ሙስሊሞች እጅ ነው!”

[የዮሐንስ ራእይ ምዕራፍ ፳፩፥፰]

ዳሩ ግን የሚፈሩና የማያምኑ የርኵሳንም የነፍሰ ገዳዮችም የሴሰኛዎችም የአስማተኛዎችም ጣዖትንም የሚያመልኩ የሐሰተኛዎችም ሁሉ ዕድላቸው በዲንና በእሳት በሚቃጠል ባሕር ነው፤ ይኸውም ሁለተኛው ሞት ነው።

The current genocidal Prime Minister of Ethiopia is proudly sponsored by the Luciferian Occident & Orient, so the Ethiopia blood sacrifice assures Satan will keep him in power.

Since the Crypto-Muslim and an Oromo ethno-nationalist Abiy Ahmed Ali came in 2018 to power Muslim extremism is gaining a foothold in Ethiopia.

Paradoxically, Ethiopia morphed into a state of siege less than one week after its Prime Minister Abiy Ahmed won the Nobel Peace Prize. There were large scale attacks in which over 1000 orthodox Christians and their priests and bishops were exposed to brutal murder and beheading – and around 50 Orthodox churches were burned down. This is another level of government sponsored and coordinated Oromo Muslim attack on Ethiopian Christians which is continuing to this very day. This kind of large scale attack has never happened in Christian Ethiopia since the devastating Ottoman Turkey-backed Islamic attacks in the16th century.

History repeats itself

In the meantime Prime Minister Abiy Ahmed who was wrongfully awarded the 2019 Nobel Peace Prize, has remained completely silent on the genocidal acts and domestic unrest of recent days. Last year, on Dec. 10, 2019, during the official Nobel Peace Prize Award Ceremony in Oslo, contradicting his recent confession it was stated that Ethiopian Prime Minister Abiy Ahmed’s Father is from the Oromo Muslim tribe, and his mother an ethnic Christian AMHARA. But, 6 months later, last week, right after his Muslim Oromo brothers-in-arms brutally murdered over 500 Orthodox Christians in the Oromia region, the indifferent Prime Minister Abiy Ahmed gave an interview to an Oromo television station to talk, not about the ongoing genocide, rather about himself. He confessed that both his father and mother are ethnic Oromos and Muslims. Simply wow! Now, either he as usual lied to the Norwegian Nobel Committee or to the people of Ethiopia. Either way the suffering of the eternal fire in hell would await this wicked dude.

[Revelation 21:8]

But as for the cowardly, the faithless, the detestable, as for murderers, the sexually immoral, sorcerers, idolaters, and all liars, their portion will be in the lake that burns with fire and sulfur, which is the second death.

___________________________________

Posted in Curiosity, Ethiopia, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: