ይህ ቃለ ምልልስ ዓርብ፤ ኅዳር ፮/ 6 – ፪ሺ፮ / 2006 ዓ.ም የተቀዳ ነው፤ በቴክኒክ ምክኒያት ሙሉውን ለመቅዳት አልተቻለንም ነበር።
ቅጅው ውስጥ ያልገባው የዳንኤል ክብረት መቀበጣጠር፦
- “ከብሩናይ ሱልጣን/ ሸህ/ ኤሚር ጋር ተገናኝቼ ነበር፤ እሳቸውንም በጣም አደንቃቸዋለሁ”
- “የኤሚራቶችንም ሸህ በጣም አደንቃችዋለሁ”
- አቤት! አቤት! አሽቃባጭነት! ባቢሎንን ያደንቃል!
ግብረ–ሰዶማዊው ሸህ/ኤሚር ሴት ልጆቹን በባርነት በመያዙ ዘንድሮ በጥብቅ ተወንጅሎ ነበር! የሸሁ ሴት ልጅ ልዕልት ላቲፋ “አባቴ እርኩስ ገዳይ ሰው ነው” ብላ ነበር።
“…. my father is pure evil.” “…he kills people…”
👉 ጋዜጠኛዋ፡ “በዓለም የምታደንቃት ሃገር የትኛዋ ናት?” ብላ ዳንኤልን ስትጠይቀው፤ “እንግሊዝ / ብሪታኒያ” ናት ብሎ አረፈው። ጋዜጠኛዋ በመገረም፡ “እኔ ደግሞ እስራኤል የምትል መስሎኝ ነበር” አለች።
በጊዜው የዚህን ቃለ መጠየቅ ይዘት በመቃወም ለዳንኤል ደብዳቤ ጽፌለት ነበር። ዛሬ የገዳይ ዐቢይ ጥሩ አማካሪ ሆኗል፤ ፍሬውንም እንደሚከተለው እያየን ነው
666ቱ የዓለማችን ፈራጭ ቆራጮች የአመጸባቸውን መለስ ዜናዊን እና አቡነ ጳውሎስን በሸህ አላሙዲን + ፕሬዚደንት ኦባማ + የግብጹ ፕሬዚደንት ሙርሲ ካስገደሉት በኋላ ኃይለ ማርያም ደሳለኝን በመሸጋገሪያ መሪነት ስልጣን ላይ አስቀምጠው መሀመዳውያኑን ደመቀ መኮንን ሀሰንን እና ዐቢይ አህመድ አሊን ለተከታዩ መፈንቅለ መንግስት ቀስበቀስ አዘጋጇቸው።
ይህ እና ሌሎች በወቅቱ የተደረጉ ተከታታይ ቃለ መጠይቆችና ድርጊቶች የሚጠቁሙን እነ ዳንኤል ክብረትም የዚህ የ666 ሤራ አካል መሆናቸውን ነው። ጥንታዊቷን ተዋሕዶ ክርስቲያን ኢትዮጵያ ለማጥፋትና የኢትዮጵያን በሮች ለኤዶማውያኑ ም ዕራባውያን፣ ለእስማኤላውያኑ አረቦችና ቱርኮች እንዲሁም ለግብረ–ሰዶማውያኑ ለመክፈት ከተወሰነ ቆይቷል። አሁን ውጤቱን እያየነው ነው።
ቤኒ ሻንጉል–ጉሙዝ የተባለውን የአምሃራ ክልል በመንጠቅና የሕዳሴ ግድቡንም እዚያ እንዲገነባ በማድረግ በአካባቢው ሙስሊሞችን በብዛት ማስፈር ከተጀመረ ቆየት ቢልም፤ ላለፉት ሁለት ዓመታት ግን በጣም የተፋጠነ የዘር ማጽዳት ዘመቻ እየተካሄደ እንደሆና ኦሮሞ ሙስሊሞች ብቻ እንዲሰፍሩበት እየተደረገ ነው። ድሃው ኢትዮጵያዊ ለብዙ ዓመታት ላቡን ጠብ አድርጎ ባገኘው ገንዘብ ያሠራውን ይህን ግድብ የመጭዋ ኦሮሚያ ዳግማዊ ግራኝ/ዳግማዊ አባ ጂፋር ለአረቦችና ለግብጽ በወላሂ! አሳልፎ መስጠቱን/ መሸጡን ከብዙ ድርጊቶቹ ለመረዳት ይቻላል። ደቡብ ክልልን በታትኖ በኦሮሚያ ሥር ካደረገ በኋላ፣ እስላማዊት ኦሮሚያ፣ እስላማዊት ስልጤ ይመሠረታሉ፤ ከዚያም ቤኒሻንጉል–ጉሙዝ ጠላት የሰጠንን ህገ–መንግስት አንቀጽ 39 ተጠቅማ “ነፃ” ትወጣና ከኦሮሚያ እና ስልጤ ጋር “ካሊፋት ኩሽ” ይመሠርታሉ። በዚህ መልክ እነ ዳንኤል ክብረትን እየተጠቀሙ ኢትዮጵያውያንን እንደ ህፃን እያጃጃሉና እያታለሉ በሚሠሩት የሚሌኒየም ድራማ ግድቡ በግብጽና አረቦች ቁጥጥር ሥር እንዲውል ይደረጋል ማለት ነው።
ባለፈው ሳምንት በካይሮ የግብጹ ፕሬዚደትን አል–ሲሲ ለኢሳያስ አፈቆርኪ ንጉሣዊ አቀባበል ካደረገለት በኋላ ቀጣዩን ፀረ–ኢትዮጵያ/ ፀረ–ሰሜን ኢትዮጵያ አረባዊ–ስትራቴጂ ነድፎ ሰጠው፤ ከሦስት ቀናት በኋላ ኤሚር ዐቢይ አህመድ አሊ ወደ አስመራ በመጓዝ ከኢሳያስ ጋር በዚህ ፀረ–ኢትዮጵያ አረባዊ–ስትራቴጂ ላይ መከሩበት፤ ለቀጣዩ ጂሃዳዊ ጥቃታቸው ሃይ5 ተሰጣጥተው ተለያዩ። ዐቢይ አህመድ አዲስ አበባ እንደተመለሰ “ግድቡ መሙላት ጀመረ! የምን የጀነሳይድ ጭንቀት” በማለት የሚነዳውን የበግ መንጋ እንዲያጨበጭብለት አደረገ። ይህ በሐምሌ ወር ላይ መደረጉ ክረምት ስለሆነ እና ዝናብ ስለሚዘንብ ብቻ ሳይሆን ጀነሳይድ ከተካሄደ በኋላ የግድቡን “የምስራች ዜና!” በመጠቀም ህዝቡን ለማስተኛት ብሎም ከግንቦት ወደ ነሐሴ ተላልፎ ለነበረው ምርጫም አስፈላጊውን ድጋፍ ለማግኘት ታስቦ ነበር። ሁለት ወፍ ባንድ ድንጋይ!
ግብጽ ዐቢይ አህመድን “ሁሉን ነገር ደብቅ፤ ዝም በል!” ትለዋለች ፥ ከሃዲ ዐቢይ አህመድ ደግሞ እነ ዳንኤል ክብረትን “ሁሉን ነገር ደብቅ፤ ዝም በል፤ አልያ ትመነጠራለህ!” ይለዋል።
የሚያሳዝን ነው፤ ሆኖም በ666ቱ ተጽዕኖ ሥር የወደቁትና ባፋጣኝ ንስሐ ሊገቡ የሚገባቸው በአቡነ የሚከተሉት ግለሰቦች ዐቢይ አህመድ አሊንና ሤራውን የሚያጋልጡትን ኢትዮጵያውያን የተዋሕዶ ልጆች በማሳደድ ብሎም ድህረ–ገጾቻቸውንና የዩቲውብ ቻነሎቻቸውን በማዘጋት ላይ ናቸው 9፦
- 👉 ፩ኛ. ዳንኤል ክብረት
- 👉 ፪ኛ. ዘመድኩን በቀለ
- 👉 ፫ኛ. ዘማሪ ሉልሰገድ (ሉሌ ቋንቋዬ)
- 👉 ፬ኛ. “ሰማያት” የተሰኘው የዩቲውብ ቻነል
ምንም እንኳን ሰብዓዊ ግድፈት ኖሮባት አንዳንድ ስህተቶችን ሰርታለች የሚል ድምዳሜ ውስጥ ብገባም፤ ግን የአራት ልጆች እናት የሆነችውን እኅተማርያምንም እስካሁን ድረስ (ሦስት ወራት) ክርስቲያናዊ ባልሆነ መንገድ ያሳሠሯት የእነዚህ ወገኖች “ደቡብ–ኢትዮጵያዊ ቡድን” መሆኑ በጣም አስቆጥቶኛል። 666-ዐቢይ አህመድ አሊን ስላጋላጠችባቸው ነው ይህን ወንጀል የሠሩት! ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ “ጠላቶቻችሁን ውደዱ! የታሠሩትን ተንከባከቧቸው” እንጅ ያለን“ጠላቶችህን ጥላቸው፤ አሳስራቸው” አላለንም።
[ወደ ዕብራውያን ምዕራፍ ፲፫]
“፩–፪ የወንድማማች መዋደድ ይኑር። እንግዶችን መቀበል አትርሱ፤ በዚህ አንዳንዶች ሳያውቁ መላእክትን እንግድነት ተቀብለዋልና።
፫ ከእነርሱ ጋር እንደ ታሰረ ሆናችሁ እስሮችን አስቡ፥ የተጨነቁትንም ራሳችሁ ደግሞ በሥጋ እንዳለ ሆናችሁ አስቡ።”
____________________________________________
Like this:
Like Loading...