Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • July 2020
    M T W T F S S
     12345
    6789101112
    13141516171819
    20212223242526
    2728293031  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Archive for July 13th, 2020

ያኔ እነ እስክንድር ተገቢውን ድጋፍ ባለማግኘታቸው ዛሬ ታሠሩ ሺህ ኢትዮጵያውያንም በግፍ ተገደሉ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on July 13, 2020

በኦሮሚያ ሲዖል አስከፊ የሆነ ዘርና ሃይማኖትተኮር ጥቃት እንዳንዣበበ እነ እስክንድር ከስድስት ወራት በፊት አሜሪካ ድረስ ተጉዘው ለማስጠንቀቅ በቅተው ነበር። ጉዳዩ ግን ወዲያ እንደ ጤዛ ጠፍቷል። ለመሆኑ ጉዳዩን እንከታተለዋለን በማለት ቃል ሲገቡ የነበሩት ሰዎች ሁሉ የት ገቡ?ለምሳሌ ቪዲዮው ላይ የምትታየዋ፤“የአሜሪካ ፖለቲከኞችን በቅርብ አውቃቸዋለሁ፣ ጥብቅ ግኑኝነት አለኝ” በማለት በእንግሊዝኛ የተናገረችውና የተጨበጨበላት ሴትዮ የት ገባች? ወይስ “ወዳጅህን ቅረበው፣ ጠላትህን በጣም ቅረበው” ከሚሉት አጀንዳ ጠላፊዎች መካከል አንዷ ነበረች?

አሁንስ በኦሮሚያ ሲዖል የተፈጸመው ጭፍጨፋ እንዲሁ ዝም ተብሎ ሊታለፍ ነውን? እነ እስክንድርን አግተው እየደበደቧቸውና በረሃብ እየቀጧቸው ያሉት እነ ዐቢይ አህመድ፣ ሽመልስ አብዲሳ፣ ጃዋር መሀመድ፣ ሙፈሪያት ካሚል፣ ታከለ ዑማና ተባባሪዎቻቸው ሁሉ ባፋጣኝ ተገቢውን ፍርድ ማግኘት ይኖርባቸዋል። ይህ ጉዳይ በቀላሉ የሚታይና በዝምታም የሚታለፍ ከሆነ እጅግ በጣም ትልቅ ቅሌት ነው።

የሚከተልውን ጽሑፍ ከድስት ወራት በፊትአቅርቤው ነበር

👉 አዎ! ቄሮ100% አሸባሪዎች ናቸው፤ ግን ለሉሴፈራውያኑ የሕዝብ ቁጥር መቀነሻ መሣሪያዎቻቸው ናቸው

በዔሳውያኑ ምዕራባውያን እና በእስማኤላውያኑ አረቦች የሚደገፉት እነዚህ አስቀያሚ ከሃዲዎች የእነርሱ ጠቃሚ መሣሪያዎች ናቸው። በኢትዮጵያ በመካሄድ ላይ ያለው ጀነሳይድ በተለይ በተዋሕዶ ክርስቲያኖች ላይ መሆኑን ሁሉም ይፈልጉታል። በተለይ በምዕራቡ ዓለም ሁሉም ፀጥ ያለውና እነ ጂኒ ጃዋርንና ዐቢይ አህመድን ይህን ያህል የሚንከባከቧቸውና ከኳታር፣ እስከ ኤሚራቶችና ሚነሶታ እየተመላለሱ ገንዘብ እንዲሰበስቡ ያደረጉት ያለምክኒያት ይመስለናልን?

እንግዲህ የምዕራባውያኑ እና የአረቦች ኤምባሲዎች ዋና ተልዕኮ የኢትዮጵያን ሕዝብ፣ ማሕበረሰቡን እና መንግስትን መስለል፣ መፈተሽና መተናኮል ነው። በሃገራችን ምን እየተካሄደ እንደሆነ ከብዙዎቻችን የበለጠ መረጃዎች አሏቸው። ነገር ግን በተለይ ዛሬ የመረጡት ቡድን ሥልጣኑን ስለያዘ እየፈጸመው ያለውን ጀነሳይድ በስውር ከማሞገስ ሌላ ምንም ትንፍሽ አይሉም። አምነስቲ ኢንተርናሽናል፣ ሂውማን ራይትስ ዋች፣ ወይንም “ለተበደሉ ክርስቲያኖች እንቆማለን” የሚሉት እንደ “Open Doors” የመሳስሉ የፕሮቴስታንቶች ድርጅቶች ስለ ሃገራችን ጉዳይ ለምን ዝምታውን መረጡ? ምክኒያቱም የክርስቲያን ኢትዮጵያውያንን ደም መፍሰስ ማየት ስለሚፈልጉ ነው። እንደነርሱ ከሆነ ለእኛ ጉዳይ አትኩሮት ለመስጠት ብዙ ኡኡታ! መሰማት አለበት፣ ገና ብዙ ደም መገበር አለበት። አምና በእነ ኮፊ አናን፣ ቦትሮስ ጋሊ፣ በፈረንሳይ እና ቤልጂም የተቀነባበረው የሩዋንዳ ጀነሳይድ በቡሩንዲ ሁቱዎች አማካኝነት ከኢትዮጵያ ፈለሱ በሚባሉት ቱሲዎች ላይ እንደተፈጸመው፤ ዛሬ ደግሞ ኢትዮጵያዊነታቸውን እንዲክዱ በተደረጉት ኦሮሞዎች በኢትዮጵያውያን ላይ የዘር ማጥፋት ዘመቻ በማካሄድ ላይ ናቸው። ደም መገበር አለበት። የኢትዮጵያውያን ደም ይጣፍጣቸዋል። ጥማታቸውን በዚህ መልክ ካረኩ በኋላ በድጋሚ እስኪጠማቸው ድረስ ይተውናል፡ “ሰላም” እና መረጋጋት ይፈጥሩናል። ከደርግ ጊዜ በኋላ ላለፉት ሰላሳ ዓመታት የታየው ይህ ነው። በሩዋንዳም የምንታዘበው ይህ ነው። ሩዋንዳ አሁን ሰላም እና ብልጽግና ተሰጥቷታል። ፕሬዚደንት ፖል ካጋሜ ያው ለሃያ ዓመታት ያህል ሩዋንዳን እየገዛ ነው፤ ያው ማንም አይተናኮለውም፡ የፈለገውን ማድረግ ይችላል፣ በኮንጎ ጉዳይ ጣልቃ መግባት ይችላል፣ የአለም ባንክና አይ.ኤም.ኤፍ ገንዘብ በቀላሉ ይሰጠዋል ወዘተ. ይህ ሁሉ የሚሆነው ሩዋንዳውያን በቂ ደም ስለገበሩ ነው።

በነገራችን ላይ፡ ባለፈው ሳምንት የገዳይ አብይና የኢሬቻ ፕሮፓጋንዳ ማሽኑ የኢትዮጵያ አየር መንገድን የኢትዮጵያ ቀለማት ለመቀየር ዳር ዳር ካለ በኋላ ወደ ቡሩንዲ(የሁቱዎች አገር) በሚበረው የኢትዮጵያ አየር መንገድ አውሮፕላን ውስጥ አንዱን ሽብር ፈጣሪ የቄሮ አርበኛን ድራማ እንዲሠራ አድርጎት ነበር። አዎ! የቄሮ አጋንንት ከኢትዮጵያ ውጭም መሰሎቻቸውን በመፈለግ ላይ ናቸው።

______________________________________________

Posted in Conspiracies, Ethiopia, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

አቡነ ሔኖክ | የአርሲው የጥቃት ጂሃድ በተዋሕዶ ላይ ያነጣጠረ ነው፣ ኢትዮጵያን ሶሪያ ለማድረግ ነው

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on July 13, 2020

እንኳን አተረፈዎት! ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን!

ሁለት የኢትዮጵያ ነገሥታትና የኢትዮጵያ ሕዝብ በሚከተሉት ሦስት ታሪካዊ ስህተቶች ይገለጻሉ። ለዘመናት ሃገራችንን ኋላቀር ላደረጓትና አሁን ላለንበት አስከፊ ሁኔታ እነዚህ ስህተቶች ቁልፍ ሚና ይጫወታሉ፦

👉 ፩ኛ. የአክሱም ንጉሥ አርማህ ተዋሕዶን ለመተናኮል፤ ልክ አሁን “የሶሪያ ለማኞች” “በስደት መልክ” እንደገቡት የሐሰተኛውን ነብይ መሀመድ ተከታዮችን ወደ ኢትዮጵያ እንዲገቡ ማድርጉ ትልቅ ታሪካዊ ስህተት ነበር። የኢስላም ሃይማኖት ሊቃውንት እንደሚያስተምሩት፤ የመሀመድ ተከታዮች ወደ ኢትዮጵያ ምድር ያደረጉት “ሂጅራ/ የስደት ጉዞ”፤ መሀመድ ከመካ ወደ መዲና ካደረገው ሂጂራ በፊት የተደረገ ‘ትንሹ ሂጂራ’ መሆኑ ነበር፡፡ መሀመድ ባሕር አቋርጠው “ነፍሳቸውን ለማዳን” ወደ ኢትዮጵያ ግዛት የመጡትን ተከታዮቹን/ሱሃባዎቹን ጠላቶቻቸው ሊያጠፏቸው ስለነበርና የመሀመድ ተቀናቃኞች የነበሩት የቋረሽ ሹማምንትም ወደ አክሱም ንጉሥ አርማህ ወርቅና የከበረ ስጦታን የያዙ መልእክተኞችን በፍጥነት እንዲህ ሲሉ ላኩ፤

‘‘የተከበረክ ንጉሥ ሆይ! ወደግዛትህ የመጡ እነዚህ ሰዎች ሕዝብን ያወኩ፣ እምነታችንን ያረከሱ፣ ክፉዎችና ዓመፀኞች ናቸውና እጃቸውን ይዘህ ትልክልን ዘንድ እንለምንሃለን፣ እናማጽንሃለን፡፡’’

የቋራሽ ሹማምንት ትክክል ነበሩ፤ መሀመዳውያኑ ያኔም በጥባጮች፣ ክፉዎች፣ ዓመፀኞችና ገዳዮች ነበሩ፤ ዛሬም በጥባጮች፣ ክፏዎች፣ ዓመፀኞችና ገዳዮች ናቸው። ንጉሥ አርማህ መሀመዳውያኑን በመቀበሉ ዓለማችን ላለፉት 1400 ዓመታት ጨለማ ምድርን ድቅድቅ ጨለማም አሕዛብን ሸፍኗቸዋል።

👉 ፪ኛ. እምዬ ምኒልክ ከአደዋው ድል በኋላ እግዚአብሔርን በመርሳታቸውና የአሕዛብን የባርነት ማንነትና ምንነት ለመያዝ በመምረጣቸው ወራሪ ኦሮሞዎችን/ ጋሎችን በሃገረ ኢትዮጵያ ባለርስት እንዲሆኑ ብሎም ለመስፋፋት ዕድሉን እንዲያገኙ ማድረጋቸው እጅግ በጣም ከባድ ስህተት ሠርተዋል። ዐፄ ምኒልክ በአባታቸው በኩል ያገኙትን መንፈሳዊ ፀጋ ተከትለው ቢሆኑ ኖሮ የዓፄ ዮሐንስን ምክር በሰሙና አሁን ኦሮሞዎች እየፈጸሙት ላለው አሰቃቂ ጭፍጨፋ ባልተጋለጥን ነበር።

አቻምየለህ ታምሩ እንዳካፈለን፦

ከዳግማዊ ምኒልክ በፊት የነበሩ የኢትዮጵያ ነገሥታት ሁሉ የነበራቸው አላማ ኦሮሞን ወደመጣበት መመለስና ነባሩን ሕዝብ በርስቱ ባለቤት ማድረግ ነበር። ዐፄ ዮሐንስ ኦሮሞን በሚመለከት የነበራቸው ፖሊሲ «ጋላ ይጥፋ፤ ዱር ይስፋ» የሚል ነበር። ይህን የሚጠራጠር ቢኖር ፍቃዱ ቤኛ “Land and the Peasantry in Northern Wollo 1941-1974: Yajju and Rayya and Qobbo Awrajjas” በሚል ርዕስ ያቀረበውን ጥናት ይመልከት። ንጉሠ ነገሥት ዐፄ ዮሐንስ ሸዋን በጎበኙበት ወቅት ለንጉሥ ምኒልክ ቀጭን ትዕዛዝ አስተላልፈው ነበር። ትዕዛዙም «ጋላን ወደመጣበት እንዲመለስ አድርገህ የለወጠውን የቦታ ስም ወደጥንት ስሙ እንዲመለስ አድርግ» የሚል ነበር። ይህን ታሪክ አለቃ አጽሜና ጉራጌው ተስፋ ገብረ ሥላሴ ዘምድረ ከብድ «አይመለል የጉራጌ ሕዝብ አጭር የታሪክ ማስታወሻ» በሚል በጻፉት የዘመን ማስታወሻዎች መዝግበውታል። ዳግማዊ ምኒልክ ግን የዐፄ ዮሐንስን ትዕዛዝ ተቋቁመው «ጥጃ ጠባ፤ ሆድ ገባ» በማለት የኦሮሞ ሉባዎች ነባሮቹን የኢትዮጵያ ነገዶች ወረው በመደምሰስ በያዙት የነባሮቹ ርስት ላይ የሰፈሩትን ወራሪ ኦሮሞዎች ወደ አገራችሁ ተመለሱ ሳይሉ እንደ ተቀረው ሕዝባቸው ሁሉ የራሳቸው ሕዝብ አድርገው ባለርስት አደረጓቸው።

ምን ይሄ ብቻ! ዳግማዊ ምኒልክ ንጉሠ ነገሥት ሲሆኑ ከሳቸው በፊት የነበሩት ነገሥታት በወረራ ከያዙት አገር ለቀው እንዲወጡ ያደረጓቸውን ኦሮሞዎች ሸዋ በማስፈር ባለርስት እንዲሆኑ እንዳደረጓቸው ኦሮሞው የዳግማዊ ምኒልክ ጸሐፌ ትዕዛዝ ገብረ ሥላሴ «ታሪከ ዘመን ዘ ዳግማዊ ምኒልክ ንጉሠ ነገሥት ዘኢትዮጵያ» በሚል በጻፉት ታሪከ ነገሥት ነግረውናል። ኦነጋውያን ግን ለኦሮሞ ይህን ሁሉ ያደረጉትን ዳግማዊ ምኒልክን አጥንታቸው ውስጥ ዘልቆ እስኪሰማቸው ድረስ ይጠሏቸዋል፣ የተለከፉበት ጥላቻቸው ሞልቶ ከመገንፈሉ የተነሳ ዳግማዊ ምኒልክ ከአረፉ ከ107 ዓመት በኋላም ለተቃውሞ በመጡ ቁጥር መፈክራቸው “ምኒልክ ይውደም” [Down Down Menilek[ ወደሚል እብደት እና ከፍተኛ የሆነ የሥነ ልቦና እና የአእምሮ በሽታ አድጓል። ዳንኤል ኦነጋውያን ለዳግማዊ ምኒልክ የሚያሳዩት በሰውልጅ ታሪክ ታይቶና ተሰምቶ የማይታወቅ ወደእበደት እና በሽታ ያደገ ጥላቻ ያልተማረው ነገር ቢኖር ኦነጋውያን ምን ቢደረግላቸው ምስጋና የማያውቁ መሆናቸውን ነው። ለጠብ የሚፈልግሕን በምንም መንገድ ወዳጅ ልታደርገው አትችልም። ኦሮሞዎች ኑ ሳይባሉ ወደምኒልክ አያት ቅድምያቶች ወደአማራው ዐጽመ ርስት የማይረሳ ወንጀል ፈጽመው መተው እንደሠፈሩ የቀሩትን ሰዎች ባለርስት ከማድረግ በላይ አንድነት ሊያመጣ የሚችል ነገር ፈጽሞ የለም። ነጻ የሚያወጣን እውነት ብቻ ነው። ውሸት በመናገር የኦነጋውያንን ልብ መግዛት አይቻልም።”

👉 ፫ኛ. የኢትዮጵያ ሕዝብ ነገሥታቱ የሠሯቸውን ታሪካዊ ስህተቶች በቅንነት፣ በሐቀኝነት፣ በግልጽና በቆራጥነት ለማረም አለመሞከራቸው “ከታሪክ የማይማር ታሪክን ለመድገም ይገደዳል!” የሚለውን አባባል በሥራ ላይ እንዲያውሉ ተገድደዋል።

ላለፉት 150 ዓመታት በኢትዮጵያ የሰፈነው ሥርዓት ኢትዮጵያውያንን ሳይሆን ስጋውያኑን የኢትዮጵያን ጠላቶች ብቻ እንደጠቀመ ያው የምናየው ነው። “ነፃነታችን”፣ “አንድነታችን” እና “አብሮንዋሪነታችን” ምን አመጡልን? ምንም! በተቃራኒው በእነዚህ ሦስት ትውልዶች መንፈሳውያን ኢትዮጵያውያን ለሃገራቸው፣ ለሃይማኖታቸውና በስጋዊ ባርነት ውስጥ ላሉት ደቡብ ኢትዮጵያውያን ነፃነት ሲሉ እየተራቡና እየተጠሙ፣ እየተሰደዱና በብዙ ጦርነቶች ደማቸውን እያፈሰሱ እንዲኖሩ ተደርገዋል። ዛሬም እንደዚሁ ነው። በሌላ በኩል ግን ሥልጣኑን የያዙት ስጋውያን የመንፈሳዊቷ ኢትዮጵያ ጠላቶች ለአህዛብ(ኤዶማውያን + እስማኤላውያን)የስጋ ማንነትና ምንነት እራሳቸውን አሳልፈው በመስጠታቸው፡ ከአፄ ምኒሊክ እስከ ግራኝ ዐቢይ አህመድ ያለው ትውልድ የፈጠራቸው ሥርዓቶች ሁሉ ሐጋራውያኑን ብቻ እንዲያገለግሉና እንዲጠቅሙ ለመደረግ በቅተዋል። መንፈሳውያኑ የሳራ ልጆች እየተራቡ፣ እየተሰደዱና እየሞቱ ቁጥራቸው ሲመነምን ፥ ስጋውያኑ የሐጋር ልጆች ግን መንፈሳውያኑ ያመረቱትን እህል እየወጠቁ ከአምስት ሴት ልጆች እየፈለፈሉ እንደ ግራር ተስፋፍተዋል።

ዘመኑ “እዬዬ!” የሚባልበት ዘመን አይደለም! ዘመኑ ስጋውያኑ የመንፈሳዊቷ የኢትዮጵያ ጠላቶች የፈጠሩት ሥርዓት ሙሉ በሙሉ የሚወገድበት ዘምን ነው። ይህ መንፈሳዊ ኢትዮጵያውያን “በቃን!”ብለው የሚነሱበት ዘመን ነው! ጠላት የሰጠን ሕገ መንግስት ተቀዳዶ የሚጣልበት ዘመን ነው!ለመንፈሳዊቷ ኢትዮጵያ የማይቆምና ከመንፈሳዊ ኢትዮጵያውያን ጋር የማይሰለፍ ዜጋ እንደ አረም ከነስሩ ተነቅሎ የሚጣልበት ዘመን ነው!

_____________________________________

Posted in Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

በዓለ ጴጥሮስ ወጳውሎስ ሐምሌ ፭/፪ሺ፲፪ ዓ.ም

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on July 13, 2020

_________________________________

Posted in Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: