ልፍስፍስ ወንድሞቻችን ወገኖቻቸው እያለቁ ከገዳይ ዐቢይ ጋር ለመደመር እንደ እባብ ይዝለገለጋሉ፤ ጀግኖቹ እህቶቻችን ግን በርትተዋል፤ አቋም–የለሾቹን “ወንዶቹን” እያሳፈሯቸው ነው።
ሃቀኛ! ጎበዝ! ጀግና! ኢትዮጵያዊት ማለት እነደዚህ ነው!!!
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on July 15, 2020
ልፍስፍስ ወንድሞቻችን ወገኖቻቸው እያለቁ ከገዳይ ዐቢይ ጋር ለመደመር እንደ እባብ ይዝለገለጋሉ፤ ጀግኖቹ እህቶቻችን ግን በርትተዋል፤ አቋም–የለሾቹን “ወንዶቹን” እያሳፈሯቸው ነው።
ሃቀኛ! ጎበዝ! ጀግና! ኢትዮጵያዊት ማለት እነደዚህ ነው!!!
Posted in Ethiopia, Infos, Life | 1 Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on July 15, 2020
ዋው! እንግዲህ የሲፈር ነፀብራቋ ለኦነግ አጋሯ ለመሰለፍ እንደ ጋኔን ያቁነጠንጣታል። የጀነሳይዱ መሪ ዐቢይ አህመድ በፍርሃትና በጭንቀት በተጠመደበት በዚህ አሳዛኝና አሳፋሪ የታሪካችን ወቅት ሰልፉን ለዓርብ እንድትጠራ አዘጋጅተዋታል። የሜዲያውን ትኩረት የሚያገኙት ወስላታዎችና ገልቱዎች ብቻ መሆናቸው አሳዛኝና አስገራሚ ነገር ነው!
“The only thing necessary for the triumph of evil is for good men to do nothing.”
“ለክፉት ድል ማግኘት ብቸኛው አስፈላጊ ነገር የጥሩ ሰዎች ምንም ነገር አለማድረግ ነው፡፡” ይባል የለ።
አዎ! የክርስቲያኑ ግድየለሽነትና ዝምታ ለገዳዮች መንገዱን ከፍተውላቸዋል!
የሚገርም ነው የዛሬ ዓመት ልክ በዚህ ጊዜ የሚከተለውን ጽሑፍና ቪዲዮ አቅርቤው ነበር። ሴትዮዋ ዛሬም ልክ በዚሁ ጊዜ ሰልፍ ለመውጣት መዘጋጀቷ ባጋጣሚ? አይመስለኝም! የሚያዘጋጃት ክፍል አለ! ልብ በሉ፡ ኢንጂነር ስመኘውም ከሁለት ዓመታት በፊት በዚሁ ሰሞን ነበር የተገደለው። (ባራክ ሁሴን ኦባማ ወደ ኢትዮጵያ በተጓዘበት ወቅት ፥ በእኔ የልደት ቀን)
👉 ከሃዲት ኦነጓ የዶ/ር አብዮት አህመድ ደጋፊ በፕሬዚደንት ትራምፕ ፖሊስ ታሠረች
የአረቦች ወኪል የሆነውስ ገዳይ አል–አብይ መቼ ይሆን የሚታሠረው?
ያው እንግዲህ ከነ ማስረጃው፦
በይበልጥ የሚያሳዝነው በመዋዕለ ሕፃናት የእቃ እቃ ጨዋታ የተጠመዱት ህዋሃቶች እነዚህን የሃገረ ኢትዮጵያ ጠላቶች ከቀለቡ በኋላ ሥልጣኑን በሰፌድ አስረክበዋቸው መፈርጠጣቸው ነው። ግብዞች! የማይከዷቸውና የማይመጡባቸው መስሏቸዋል። ሊበላህ የተዘጋጀውን አዞ መቀለብ ማለት እንደዚህ ነው። መቼም ይህ ታሪክ የማይረሳው አሳፋሪ፣ ቅሌታማና ክህደት የተሞላበት ተግባር ነው!
ኢትዮጵያዊነታቸውን በመተው “ኦሮሞ ነን” የሚሉት፣ ክርስቶስን በመካድ የሃገራችንን ከተሞች አዳማ እና ቢሸፍቱ ብለው የሰየሙት የዲያብሎስ የግብር ልጆች ኢትዮጵያውያንን በሃገራቸው ያሥሯቸዋል፣ ይገድሏቸዋል፣ እትብታቸው ከተቀበረባት ምድር ያፈናቅሏቸዋል። ይህ አልበቃ ስላለ ኢትዮጵያውያንን በሄዱበት ሃገር እየተከታተሉ በማሳደድ ላይ ናቸው፤ በእነ መመህር ዘምድኩን በቀለና ኤርሚያስ ለገሰ ላይ በጀርመን ክሶችንና ማስፈራሪያዎች በመላክ ላይ ናቸው…አይይ! እንደው ምን ይሻላል!? የሚመጣባቸው መቅሰፍት ምን ሊሆን እንደሚችል መገመት ይችሉ ይሆን?
እኔን በይበልጥ የሚያሳስበኝ ኦሮሞ በሚባለው በሉሲፈራውያኑ የአዲስ ሕዝብ–ግንባታ ተንኮለኛ ሤራ የተጠመዱት ተዋሕዶ ወንድሞቼ እና እህቶቼ ናቸው። ፈጥናችሁ ፈረንጅ የሰጣችሁን ኦሮሞነታችሁንና አምልኮተ ባዕዱን በመካድ ኢትዮጵያዊነታችሁና ተዋሕዶ ክርስትናችሁን ካላጠበቃችሁ በቅርቡ በአውሬው እንደምትዋጡ ልታውቁት ይገባል፤ ምርጫችሁ ነውና። አምላካችን ሰውን ከአባቱ፥ ሴት ልጅንም ከእናትዋ ልለያይ ነው የመጣሁት ብሎናልና፡ ቶሎ ወስኑ፤ ወይ ከእግዚአብሔር አምላክ ጋር ፥ ወይ ከዋቄዮ–አላህ ጋር ፥ ወይ ከበጉ ጋር ወይ ከፍየሉ ጋር ፥ ወይ ከኢትዮጵያ ጋር ወይ ከአረቢያ ጋር።
“ኦሮሚያ” በተባለው የኢትዮጵያ ምድር ያላችሁ ኢትዮጵያውያን እና ተዋሕዶ ክርስቲያኖች ማንነታችሁን ለአምላክና ለወገኖቻችሁ ለማሳወቅ የሚሊየን–ሰው–ተቃውሞ ሰልፍ በናዝሬት ወይም/እና ደብረ ዘይት ከተሞች ላይ በቅርቡ ማሳየት ይጠበቅባችኋል።
[የማቴዎስ ወንጌል ፲፡፴፬]
“በምድር ላይ ሰላምን ለማምጣት የመጣሁ አይምሰላችሁ፤ ሰይፍን እንጂ ሰላምን ለማምጣት አልመጣሁም። ሰውን ከአባቱ፥ ሴት ልጅንም ከእናትዋ፥ ምራትንም ከአማትዋ እለያይ ዘንድ መጥቻለሁና”
Posted in Conspiracies, Curiosity, Ethiopia | Tagged: መንፈሳዊ ውጊያ, ሰልፍ, ስጋዊ, ብርሃኔ ቤካ, ተቃውሞ, አሜሪካ, ኦሮሞ, ኦነግ, ክህደት, ዐቢይ አህመድ, ዕልቂት, የክርስቶስ ተቃዋሚ, ድጋፍ, ጥላቻ, ፖሊስ | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on July 15, 2020
ግንቦት ፪፫/23 (ቅዱስ ጊዮርጊስ) ያቀረብኩት ቪዲዮ
👉 ኃይለኛ ህልም | አዲስ አበባ እንደ ሶርያዋ አሌፖ የመሆን ዕድል አላት
ባለፈው ግንቦት ፳፩፡ በማርያም ዕለት ያየሁት የማስጠንቀቂያ ህልሙ በተለይ ያተኮረው በአዲስ አበባ ላይ ነበር።
👉 ሙሉው ጽሑፍ በድጋሚ እነሆ፦
አዲስ አበባ የሆነ ቦታ ላይ ቆሜ በዙሪያየ ያሉ ሰዎች ጥያቄዎች እየጠየቁኝ ንግግር የመሰለ ነገር እየጮህኩ አሰማለሁ። በዋናነት የተናገርኩትም ይህን ነበር፤
“ውድ አዲስ አበቤዎች ይህ መንግስት የኢትዮጵያ ጠላት ነው፤ በጣም ሤረኛ ነው፤ ዛሬ አይታችሁት ለማታውቁት ጥፋት፣ ግፍና ሰቆቃ እያዘጋጃችሁ ነው፤ ከታች በኮሮና ሊጨርሳችሁ ፈቃደኛ ነው፤ ከላይ ደግሞ ቦንቡን ሊያወርድባችሁ ወስኗል። እነዚህን ሁሉ ህንጻዎችና ፎቆች ታያላችሁ? አዎ! ብዙ የተከማቹ ፎቆች ብቅ ብቅ ብለው እንዲታዩ ተደርገው የሚሠሩት በቦምብ ድብደባው ወቅት አፍርሰናል፣ አጥፍተናል ብለው ለመርካትና ምስክርነት ለመስጠት ነው፤ ሁሉን ነገር በውጩ ሃገር ቤታቸው ቁጭ ብለው የሚያዩት ሉሲፈራውያኑ ቀጣሪዎቻቸው ይህን ማድረግ እንዳለባቸው አዘዋቸዋል። የሚፈራርስ ነገር ማየት ይወዳሉ! ኢትዮጵያ መፈራረሷን በዚህ መልክ ለዓለም ማሳየት አለባቸው፤ አዎ ልክ እንደ ሶርያ፣ ኢራቅና ሊቢያ። እቅዳቸው ይህ ነው።
# ለዚህ ሁሉ ተጠያቂዎቹ ደግሞ በዋናነት እኛው ክርስቲያኖቹ ነን፤ ምክኒያቱም፦
የሚሉትን ነበር በህልሜ የተናገርኩት። በውኔ ከማስበው ጋር ተመሳሳይ ነው። እነደ ፀሎት ይቁጠርልን!
የታቀደው ለአዲስ አበባም ጭምር ነው! ፴ኛ ዙር የኦሮሚያ ልዩ ኃይል ያሰለጠኑትም ኦሮሞና ተዋሕዶ ያልሆኑትን ሁሉ አመቺ ጊዜ ጠብቀውና አጋጣሚ ፈጥረው ለመጨፍጨፍ፣ ከተሞችንና መንደሮችን እንደ ሻሸመኔ/ ሶርያ አሌፖ ለማቃጠልና ለማፈራረስ ነው። ዓለም ዝም፣ ጭጭ እንደሚል እያየነው ነው። የእግዚአብሔር ቅዱሳን ብቻ ናቸው ከጎናችን ሊሆኑ የሚችሉት። ስለዚህ ሳይዘገይ እና ሌላ ብዙ ተጨማሪ ጥፋትና ዕልቂት ሳይከሰት እነርሱን ከጎናችን በማሰለፍና ቆርጠን በመነሳት ጠላትን መደመሰስ ይኖርብናል፣ ሌላ ማንም የውጭ ኃይል ከጎናችን ሊሰለፍ አይችልም/አይሻም። ወዳጅ የለንም፤ የዓለማችን ፈላጭ ቆራጮች የአህዛብ መንግስት አስቀምጠው የሞት ፍርድ ፈርደውብናል፣ ሃገር ሊያሳጡን ኢትዮጵያን ሊነጥቁን ነውና ወገን ተነሳ! ሌላው ነገር ሁሉ ትርፍ ነገር ነው!
ይህ ብዙዎቻችንን ይከነክነናል፤ ሀቁ ግን ከአደዋው ድል አንስቶ እስከ ዛሬ ድረስ የተዘረጋው የአህዛብ መንግስታዊ መዋቅር ዋናው ዓላማ ኢትዮጵያን ማፈራረስ እንደሆነ ማወቅ አለብን፤ ስለዚህ ይህን መዋቅር አፍርሰን ኢትዮጵያን ለማዳን መነሳት አለብን።
👉 ይህን ለማለት በመገደዴ በጣም አዝናለሁ፤ ሆኖም ይህን መልዕክት ያገኛችሁ ወገኖች ባካችሁ የተዋሕዶ ልጆችን እንደ እነ ዳንኤል ክብረት + ዘመድኩን በቀለ ካሉት ከአውሬው የአህዛብ መንግስት ጎን የተሰለፉ ከሃዲዎች ተንኮል እንዲጠነቀቅ ምከሩት፤ እነዚህ ግለሰቦች አውቀውትም ሆነ ሳያውቁት ሕዝቡን ለክርስቶስ ተቃዋሚው በዲያብሎሳዊ ጥበብ በማዘጋጀት ላይ ናቸው። ዘጠኝ መድኃኒት ሰጥተው አንድ መርዝ ጠብ እያደረጉ ነውና ባካችሁ ግር ብሎ የሚከተላቸውን ወገን ያለ ይሉኝታ አስጠንቅቁት!
Posted in Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: ህልም, ሻሸመኔ, አሌፖ, አብይ አህመድ, አውሬው መንግስት, አዲስ አበባ, ኢትዮጵያ, ኦሮሞ, ከሃዲ ትውልድ, ጦርነት, ፀረ-ተዋሕዶ ዘመቻ, ፀረ-ኢትዮጵያ ሤራ, ፈተና | Leave a Comment »