ቦኮ ሃራም በኢትዮጵያ | ሴት ልጆችህ በኦሮሚያ ሲዖል እየተቃጠሉ ገዳይ አብይ በ ሰይፉ ሾው ስለመቅረቡ ታወራለህ?
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on January 15, 2020
በሃገራችን እየታየ ያለው አስከፊ ነገር ከእኛ አልፎ የመላው ዓለምን ማሕበረሰብ ሊያንገፈገፍ የሚገባው እጅግ በጣም ትልቅ ቅሌት ነው።
መንግስት ጽንፈኛ ተግባሩን ለመሸፈን “ሽፍታ” የተባሉትን ኦሮሞዎች ከሞያሌ እስከ መተማ ባሉ ከተሞችና መንደሮች ላይ አስማርቶ ቦኮ ሃራምን እንደ ፈጠረው እንደ እስላማዊው የናይጄሪያ መንግስት ህፃናትን በመግደል ላይ ነው (አማራና ትግሬ የተባሉት ሰሜን ኢትዮጵያውያን እርስበርስ እንዲባሉ “ከመቀሌ ስልክ ተደወለ” አሉ”)። እነዚህ አረመኔዎች ሴት ልጆችህን አፍነው በመውሰድ ከደፈሯቸው በኋላ ይህ ኢ–ሰብዓዊው ቅሌታቸው እንዳይታወቅባቸው እንደ ሌሊት ወፍ ደማቸውን እየመጠጡ አንጎላቸውን በማጠብ ላይ ይገኛሉ። ልጆቼ የትናቸው ብለህ ወደ አራት ኪሎ በቁጣ ማምራት ሲገባህ “የፈረንጅ” እንቁላላ ዋጋ መናር በይበልጥ ያሳስበሃል።
ዓይናችን እያየ ጆሯችን እየሰማ እየተፈጸመ ያለው ወንጀል በሰፊው የኢትዮጵያ ታሪክ ታይቶና ተሰምቶ አይታወቀም፤ እንዴት እንቅልፍ ይወስደናል? ሱፍና ክረባት ለብሰው በየሜዲያው ቀርበው ሲሳሳቁ ስታይና ስትሰማ ደምህ አይፈላምን? እውነት አሁን የሳቅና ጭፈራ ጊዜ ነውን? አይ ሕዝቤ፤ እንደው ምን ነክቶህ ነው? ሃምሳ ሺህ ተማሪዎች ኦሮሚያ ከተባለው የኢትዮጵያ ግዛት ተባረው የሶማሊያና ሱዳን ሰዎችን በቦታህ ተክተው እያሰፈሯቸው ስታይ እንዴት ዝም ትላለህ? እንዲያው ምን ሆነህ ነው? የአባቶችህን ወኔ ማን ነጥቆህ ነው?
Leave a Reply