Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • March 2024
    M T W T F S S
     123
    45678910
    11121314151617
    18192021222324
    25262728293031
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Archive for March 14th, 2024

The Islamic Devil / Shaitan Has Entered One of The Most Sacred Orthodox Monasteries of Ethiopia

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 14, 2024

👹 እስላማዊው ዲያብሎስ/ሰይጣን በኢትዮጵያ ከሚገኙት የተቀደሱ የኦርቶዶክስ ገዳማት መካከል አንዱ ወደ ሆነው ወደ አቡነ የማታ ጎህ ገዳም ገብቷል።

😢😢😢 ዋይ! ዋይ! ዋይ! 😠😠😠

♱ የሑዳዴ ጾም ነው! ♱

ሙስሊሙ ግን ወደ ገዳም እንዲገባ ተፈቅዶለታል። ይህ ትልቅ ስድብ ነው! አስቡት አንድ ክርስቲያን በመካ ታላቁ መስጊድ (መስጂድ አል ሀራም) ወንጌልን እንዲህ ለመስበክ ቢሞክር። የማይታሰብ ነው!

😈 የዚህ ከሁለት ሰአታት በፊት ዩቲዩብ ላይ የተለጠፈው የስድብ ቪዲዮ ርዕስ፡- “ዳዋህ 600 ጫማ ከፍታ ባለው ቤተክርስቲያን ውስጥ በኢትዮጵያ ገደል ውስጥ!” የሚለው ነው።

አጋንንታዊ ዳዋ ከጥንታዊ የኢትዮጵያ ገዳማት አንዱ በሆነው አቡነ የመታ ጎህ ፥ ያውም በዐቢይ ጾም የመጀመሪያ ቀን?! እናም በገንዘብ፣ በወታደራዊና በዲፕሎማሲያዊ ድጋፍ በሙስሊም አረቦች፣ በቱርኮች፣ በኢራንና በምዕራባውያን አገሮች የሚደገፈው የፋሽስቱ ጋላ-ኦሮሞ አገዛዝ ባለፉት ሦስት ዓመታት እስከ ሁለት ሚሊዮን የሚደርሱ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮችን በጅምላ ከጨፈጨፈ፣ በርካታ አብያተ ክርስቲያናትን እና ገዳማትን ካወደመ በኋላ ይህ መከሰቱ እጅግ በጣም ያስቆጣል።

☪ ጂሃድ፣ በችግር – ምላሽ – መፍትሄ

ክርስቲያኖችን እየጨፈጨፉ በረሃብ ገድለው ሴቶቻቸውን ይደፍራሉ – ከዚያም መፍትሔውን ይዘው ይመጣሉ።

👉 ወደዚህ የተቀደሰ ገዳም እንዲገቡ ማን ፈቀደላቸው? (ልብ እንበል ብዙ የውጭ ሃገራት ቱሪስቶችን ወደዚህ ብርቅዬ ገዳም እያስገቧቸው ነው። ፈቃዱንም የሚሰጧቸው በርግጥ ፋሽስቱ የጋላ-ኦሮሞ አገዛዝ እና አጋር የሆነው ኢ-አማኒው የሕወሓት ስብስብ ናቸው።

ከሺህ አራት መቶ ዓመታት በፊትም ምስራቅ ሮማውያን እና የመካከለኛው ምስራቅ ኃይሎች የሃሰተኛው ነቢይ መሀመድ ተከታዮችን ወደዚሁ የአክሱማዊቷ ኢትዮጵያ ግዛት ሲልኩ በጥንታውያኑ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ክርስቲያኖች ዘንድ ‘ዳዋህ’ ለማድረግ፤ ማለትም አጋንንታቸውን ያራግፉ ዘንድ ነበር። አዎ! ታሪክ እራሷን እየደገመች ነው፤ ዛሬ የራሳችን ወደ ሆኑት የተቀደሱ ዓብያተ ክርስቲያናት እና ገዳማት እንዳንገባ እያደረጉ፣ ኢ-አማኒያኑን እና የክርስቶስን ልጅነት፣ አምላክነት፣ መሰቀልና መነሳት የሚክዱትን ተቃዋሚዎቹን መሀመዳውያንን ግን ገዳማቱን ያረክሷቸው ዘንድ በዚህ መልክ በስልት እያስገቧቸው ነው። ያውም ሁለት ሚሊየን ክርስቲያኖችን ከጨፈጨፉ በኋላ። ጊዜውማ ከዚህ ሁሉ ዕልቂትና ሰማዕትነት በኋላ በተለይ ሙሉ ትግራይ ክፍለ ሃገርን ከኢ-አማኒያን፣ ከመናፍቃን እና ከመሀመዳውያን ንጹሕ ማድረግ የሚጠይቅ ጊዜ ነበር።

😇 ቅዱሳን አባቶቻችን እነ፤

  • ❖ ንጉሥ ኢዛና
  • ❖ ነገሥታት አብርሃ ወ አጽብሃ
  • ❖ አፄ ካሌብ
  • ❖ አቡነ የማታ ጎህ
  • ❖ ቅዱስ ያሬድ
  • ❖ አቡነ አረጋዊ
  • ❖ አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ
  • ❖ አባ ዓቢየ እግዚእ
  • ❖ አፄ ዮሐንስ
  • ❖ እንዲሁም ላለፉት መቶ ሰላሳ ዓመታት የዋቄዮ-አላህ-ባፎሜት-ሉሲፈር ባሪያዎች በሆኑት ጋላ-ኦሮሞዎች እና መሀመዳውያኑ አጋሮቻቸው ጂሃድ የሰማዕትነትን አክሊል የተቀዳጁት መቶ ሚሊየን የሚሆኑ የአክሱማዊቷ ኢትዮጵያ ልጆች ሁሉ

ይህን የመሀመዳውያኑን ሰይጣናዊ ድፍረት፣ ንቀትና ስላቅ ሲያዩ ምን ይሰማቸው ይሆን? በዚህ ትውልድ እጅግ በጣም እንደሚያዝኑና እንደሚቆጡ ምንም አያጠራጥርም። ታዲያ እስከ መቼ ነው ይህ ትውልድ ለሕዝባችን እርግማን እና መከራ ማምጣቱን የሚያቆመው? እንግዲህ እንደ ታላቁ አፄ ዮሐንስ አራተኛ ክርስቲያን የሆነ መሪ ተነስቶ የተሠሩትን ከባባድ ስህተቶችንና ሃጢዓቶችን እስካላስተካከለ ድረስ መከራና ስቃያችን ይቀጥላል።

አየን/ ሰማን አይደል፤ ቆሻሻው እባብ ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ ልክ ወደ አቡነ የማታ ጎህ እንደተጓዙት መሀመዳውያን የሑዳዴ ጾም መግቢያውን ዕለት (ሰይጣናዊው ረመዳንም በዚሁ ወቅት ነው የጀመረው) ጠብቆ፤ “በአዲስ አበባ ቱሪስቶች በቤተ ክርስቲያን እና መስጊድ አዛን ጩኸት ተረብሸዋል!” አለ። ይህች የተለመደችው የእነ ሲ.አይ.ኤ ምክር ናት! እንግዲህ የተበዳዩነትን ካርድ ከትክክለኛዎቹ ክርስቲያን ተበዳዮች ለመንጠቅና ክርስቲያኑን ከሙስሊሙ ጋር ለማደባለቅና አንድ ለማድረግ የታሰበ ተንኮል ነው። አዲስ ነገር አይደለም፤ አክሱም ጽዮንን ሲጨፈጭፍ ወዲያው ወደ ውሮ አምርተው የደበደቡት አል ነጃሽየተባለውን የሰይጣን ማምለኪያ መስጊድን ነበር። ትግራይን ለመምታት ሕወሓትን እና ኦላ/ሸኔየተሰኙትን የብልግና/ኦነግ ግራ እጆች እንደሚዘረጉት። ይህ ሁሉ እንግዲህ የትግራይን ክርስቲያን ሕዝብን መጨፍጨፉን ለመቀጠል ያስችለው ዘንድ ነው። ለዚህም ነው መሀመዳውያኑ መስጊዳቸው ሲመታ እስካሁን ድረስ ጸጥ ያሉት።

“ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ክርስቲያን ነኝ” የሚል ወገን ሁሉ፤ በተለይ ሰሜን ኢትዮጵያዊው በጽኑ የሚፈተንበት ወቅትና፣ ጉዳይ እና ሥራ ይህ ነው። ከሌላው ሁሉ ለዚህ መንፈሳዊ ጉዳይ ሰበባሰበብ ሳይፈልግና ሉሲፈራውያኑ በሰጡት አጀንዳ በከንቱ ሳይጠመድ ከፍተኛ ትኩረት ሊሰጠውና በአንፃሩ ሊታገልበት ይገባል።

ዲያቆኑ ከጦር ግንባር | ጦርነቱ ክርስቲያኖችን አጥፍቶ የ666ቱን እስላማዊ ኤሚራትን በኢትዮጵያ የማንገሻ መንገድ ነው

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on September 2, 2021

ዲያቆኑ ከጦር ግንባር | ጦርነቱ ክርስቲያኖችን አጥፍቶ የ666ቱን እስላማዊ ኤሚራትን በኢትዮጵያ የማንገሻ መንገድ ነው

♱ It’s Great Lent! ♱

But a Muslim is inside an Ethiopian Monastery, this is Blasphemy! Imagine if a Christian tries to evangelize at the great mosque (Masjid al-Haram) of Mecca. Inconceivable!

😈 This blasphemous video, which is posted two hours ago on YouTube, is originally titled: “Dawah in a Church 600ft high up in the cliffs of Ethiopia!„

Demonic Dawah inside one of the most ancient ♱ Ethiopian Monasteries, Abuna Yemata Guh – and this during the first day of The Great Lent (“Clean Monday”)?! And this right after the fascist Oromo regime of Ethiopia, which is financially, militarily and diplomatically supported by Muslim Arabs, Turks, Iranians and Western countries have been able to massacre up to two million Orthodox Christians, destroyed several churches and monasteries in the past three years.

Jihad, through Problem – Reaction – Solution

They massacre Christians, starve them to death, and rape their women – and then they come up with the solution.

Who gave them permission to enter this very sacred monastery?

Of course, the fascist Gala-Oromo regime and its ally, the atheist TPLF group.

👉 ከጥቂት ቀናት በፊት እነዚህን ልኪያቸው ነበር / A few days ago a posted these:

😈 Ethiopia: The U.N. and the U.S. Suspended Food Aid to Christian Tigray, for This Satanic Purpose

😈 ለዚህ ሰይጣናዊ አላማ (ለአውሬው የዲጂታል ቁጥጥር ተልዕኮ) የተመዱ የዓለም ምግብ ፕሮግራም (WFP) እና የአሜሪካ ተራድዖ ድርጅት (USAID)

እንደምናየውም የኤዶማውያኑ ምዕራባውያን እና የእስማኤላውያኑ ምስራቃውያን ተቋማትና ግለሰቦች፣ ጎብኚዎች አንድ በአንድ ወደ አክሱማዊቷ ኢትዮጵያ በመግባት ላይ ናቸው። የክርስቶስ ተቃዋሚዎቹ ጨፍጫፊዎቻችን እነ ቱርክ እና የአረብ ኤሚራቶች፤ ትምህርት ቤት‘(መድረሳ)፣ የእስላም ባንክ፣ ሰይጣናዊ ሃላል ምግብ ወደ ትግራይ ክፍለሃገር በማስገባት ላይ ይገኛሉ። ጎን ለጎን፤ አይዱሃዊው ፖለቲከኛ በአረጀንቲና ፕሬዚደንት እንዲሆን ካደረጉ በኋላ ከሱ በፊት የነበረው መሪ አስገብቶት የነበረውን የብሪክስ አባልነት ማመልከቻን እንዲሠርዝ ሲያደርጉት ፥ የፋሺስቱ ጋላኦሮሞ አገዛዝን ግን የብርኪስ አባል እንዲሆን አዘዙት። የሚቆጣጠሯቸው ተቃዋሚዎች የሆኑት እነ ፕሬዚደንት ፑቲንም የተጠለፈችውን ኢትዮጵያንከታሪካዊ ጠላቶቻችን ከእነ ግብጽ፣ ሳውዲ እና ኤሚራቶች ጋር ወደ ብሪክስ አስገቧት።

A Warning For Lent? | Tornado Rips Through Antichrist Turkey

  • የሑዳዴ ጾም ማስጠንቀቂያ? | ኃይለኛ ቶርናዶ የክርስቶስ ተቃዋሚ ቱርክን አመሳት

ቅዱሱ የሑዳዴ ፆም እና ጣዖታዊው የረመዳን ጾምበአንድ ወቅት በመዋላቸው የትግሉ እና ድሉ መዘጋጀት አለብን። ብዙ አስገራሚ ክስተቶች የሚፈጹማባቸው ቀናትና ሳምንታት ከፊታችን ናቸው። ረመዳን ኤርዶጋንም “ሥልጣኑ በቃኝ” በማለት ላይ ነው!

አስደሳች የመንፈሳዊ ጦርነት ጊዜ። እውነተኛው ውጊያ በሰማያዊው ዓለም ውስጥ በሥራ ላይ ካሉት መንፈሳዊ ኃይሎች እና አለቆች ጋር ነው።

March 11th – May 5th, 2024 is the Ethiopian Orthodox Great Holy Lent Fast lasting 55 days culminating on Easter May 5th, observed by followers of the Ethiopian Orthodox Church.

Interesting, that this year, the Islamic Ramadan ‘Fasting’ which is of Pagan Origin – begins at the same time.

Indeed, an interesting time of spiritual warfare. The real battle is against the spiritual powers and principalities at work in the heavenly realms.

Ethiopia’s Chapel In The Sky: The Reason For The Genocidal War Against Orthodox Christians

  • ❖ በሰማይ ላይ የሚገኝ ፀሎት ቤት፤ በኦርቶዶክስ ክርስቲያኖች ላይ የዘር ማጥፋት ጂሃድ እንዲካሄድ ካደረጉት ምክንያቶች መካከል አንዱ ይህ ነው፤ ቅናት፣ ምቀኝነት ጥላቻ!

♱ አቡነ ይምዓታ ጉህ ገዳም ፥ አቤቱ ለደጅህ አብቃን! ♱

ቪዲዮው የሚያሳየው የኢትዮጵያን ውብ የሆነ መልክዓምድራዊ ገጽታን የተላበሰው የ ”ገራልታ ሰንሰለታማ ተራራ” ነው። በውስጡም እንደ “አቡነ ይምዓታ ጎህ ገዳም” የመሳሰሉትን እፁብ ድንቅ የሚባሉ ታሪካዊና ኃይማኖታዊ ቅርሶችን አቅፎ ይዟል፡፡ ገራልታ በትግራይ ክልል ሓውዜን ይገኛል፡፡ ሓውዜን ከውቡ ገራልታ ሰንሰለታማ ተራራ በተጨማሪ በርካታ ውቅር አብያተ-ክርስቲያናት የሚገኙባት፤ የታታሪ ነዋሪዎች መገኛም ነች፡፡

ሁሉም ነገር ድንቅ ነው! ተራራዎቹ፣ ብርሃኑና ቀለማቱ በጣም ያስደንቃሉ።

ይህን የመላው ዓለምን ዓፍ በመገረም የሚያስከፍት ድንቅ ገዳም እንደ ዓይን ብሌናችን ልንከባከብ፣ ልንከላከልና ልንዋደቅለን ሲገባን፤ ይህ ከሃዲ የዳግማዊ ምንሊክ የመጨረሻው ትውልድ ርዝራዥ ግን የፋሺስቱ ጋላ-ኦሮሞ አገዛዝንና መሀመዳውያኑን፣ መናፍቃኑን፣ ኢ-አማኒያኑን እና ባዕዳውያኑን የክርስቶስ ተቃዋሚ አጋሮቹን አስገብቶ ለማስጨፍጨፍ፣ ለማዘረፍ እና ለማርከስ ፈቀደ። ይህ እንዴት ሊሆን ቻለ? እጅግ በጣም የሚያሳዝን ክስተት እኮ ነው! ከአምስት መቶ ዓመታት በፊትም ግራኝ ቀዳማዊን በተመሳሳይ ክህደት ከጅጅጋ ተነስቶ እስከ አክሱም ጽዮን ዘልቆ እንዲገባ ፈቅደውለታልን? ለምንድን ነው ያኔስ በሐረር፣ ሸዋ እና ቤተ አምሐራ ያሉ አባቶች ቅድስት አክሱም ጽዮንን ያልተከላከሉላት? ይህ መመርመር የሚገባን ጉዳይ ነው!

እንግዲህ ይህ አሳዛኝ ክስተት የሚጠቁመን “ክርስቲያን እና ኢትዮጵያዊ ነኝ” የሚለውን ወገን ሁሉ ጨምሮ ትውልዱ በዋቄዮ-አላህ-ባፎሜት-ሉሲፈር መንፈስ ሥር መወድቁን ነው። ግድየለሽነት፣ ቅናት፣ ምቀኝነት፣ ተንኮል፣ ጥላቻ እና ግድያ የአህዛብና መናፍቃን መገለጫዎች ናቸው።

😢😢😢 ዋይ! ዋይ! ዋይ! 😠😠😠

♱ At 2,580 metres (8,460 ft) Abuna Yemata Guh: The Most Inaccessible Place Of Worship on Earth Is Located in Northern Ethiopia

The Image: Its entrance is highlighted by a red circle and has to be climbed on foot to reach.

If churches were assessed by their risk factor, Abuna Yemata Guh would be our new Sistine Chapel. Perched 650 feet above a steep cliff in Northern Ethiopia, visitors face a 45-minute climb up the cliff’s vertical face in order to access the precariously positioned church. The first 45 minutes of the climb is mildly challenging, with a couple of tricky sheer sections requiring toehold action; guides carry ropes for the final push. The last two minutes require nerves of steel to make the final scramble and precarious ledge walk over a 200m drop.

🦎 Reptilian Conspiracy Theorists: E.T. Spotted in Old Painting in a Very Old Christian Church In Ethiopia

  • “በጥንታዊው የአቡነ ይምዓታ ገዳም የሚገኘው ሥዕል ከምድር ውጭ ያሉትን የሚሳቡ እንስሳትን ያሳያሉ!“ ይሉናል የሚሳቡ እንስሳትን ሤራ የሚከታተሉ ሰዎች

Posted in Ethiopia, Faith, News/ዜና | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

Coptic Orthodox Church Suspends Talks With Catholics over Blessing of Same-Sex Couples

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 14, 2024

የግብጽ ኮፕት ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ቫቲካን የተመሳሳይ ጾታ ጥንዶችን በመባረኳ ከካቶሊኮች ጋር የምታደርገውን ውይይት አቋረጠች

የኮፕት ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን አመታዊ የቅዱስ ሲኖዶስ ጉባኤያቸውን ተከትሎ “ከሃያ ዓመታት በፊት ጀምሮ ከካቶሊክ ቤተ ክርስቲያን ጋር ባደረገው ውይይት የተገኘውን ውጤት እንደገና እንገመግማለን” ብሏል።

👉 የተመረጡ አስተያየቶች ከ: ሮም ሪፖርቶች

  1. ❖ ለእነርሱ መልካም ነው። ኃጢአትን ልትባርክ አትችልም።
  2. ❖ የኮፕቲክ ሲኖዶሱን አመሰግነዋለሁ!
  3. ❖ እኔ ካቶሊክ ነኝ እና በኮፕቲክ ቤተክርስቲያን መግለጫ እስማማለሁ። የበለጠ ወግ አጥባቂ ጳጳስ እንፈልጋለን። ሳይዘገይ በቶሎ ተስፋ እናደርጋለን።
  4. ❖ እኔ ኮፕት ባልሆንም እና የምስራቅ ኦርቶዶክስ ብሆንም ለኮፕቲክ ቤተክርስቲያን ሰላምታ አቀርባለሁ።
  5. ❖ ሌሎቹ የኦሪየንታል አብያተ ክርስቲያናትም (የኢትዮጵያን ጨምሮ)በዚህ ጉዳይ ወደፊት መምጣት አለባቸው።
  6. ❖ ዲያቢሎስ ቫቲካን ገብቷል…
  7. ❖ ማንኛውም አይነት ንቁ የግብረ ሰዶማውያን ማህበራት፣ ወሲባዊ ተግባር፣ ሙያዎች ከሥነ ምግባር አኳያ መጥፎ ናቸው። እኛ በአፍሪካ ያለን የካቶሊክ ቤተክርስቲያን ‘ፊዱሺያ ሱፕሊካን’ እና ሁሉንም መግለጫዎቹን አንቀበልም። ከዚህ ኃጢአት ጋር ለሚታገሉት ወንድሞቻችን እና እህቶቻችን እንጸልያለን ነገርግን ኃጢአትን በጭራሽ አንቀበልም።
  8. ❖ ጳጳሱ የምዕራባውያንን ባህል ለማስደሰት በሞከሩ ቁጥር የምእመናንም ቍጥር እየቀነሰ ይመጣል። የተመሳሳይ ጾታ ማህበራትን መባረክ አዲስ አማኞችን ለማምጣት ጥሩ መንገድ አይደለም እና ታማኝ ለሆኑ ሰዎች በጣም ግራ የሚያጋባ እና ከፋፋይ ነው። ቫቲካን ብዙ ካርዲናሎችን እና ጳጳሳትን በማትሰማበት ጊዜ ሲኖዶሳዊነት አይኖርም።

Following their annual Holy Synod, the Coptic Orthodox Church says they will also “reevaluate the results achieved by the dialogue with the Catholic Church from its beginning twenty years ago.”

The Coptic Orthodox Church has reportedly suspended its dialogue with the Roman Catholic Church over the Catholic Church’s decision to allow priests to bless same-sex couples.

Coptic leadership held a Holy Synod last week in Wadi El-Natrun, Egypt. The church hierarchy recommended various issues, including recognizing assorted monasteries, adding mental health topics to marital counseling and praying for unity within the Orthodox Church.

Coptic Orthodox spokesman Father Moussa Ibrahim explained in a video that “the most notable” action from the annual Holy Synod was “to suspend theological dialogue with the Catholic Church after its change of position on the issue of homosexuality.”

In a statement released last week, the Coptic Church elaborated on its stance, stating that it “affirms its firm position of rejecting all forms of homosexual relationships, because they violate the Holy Bible and the law by which God created man as male and female, and the Church considers any blessing of such relations, whatever its type, to be a blessing for sin, and this is unacceptable.”

“After consulting with the sister churches of the Eastern Orthodox family, it was decided to suspend the theological dialogue with the Catholic Church, reevaluate the results achieved by the dialogue from its beginning twenty years ago, and establish new standards and mechanisms for the dialogue to proceed in the future,” read the statement.

“Whoever suffers from homosexual tendencies and controls themselves from sexual behaviors, the control is credited to them as a struggle. These who are struggling are left with the warfares of thought, sight, and attractions, just like heterosexuals. As for someone who falls into homosexual behaviors, they are like the heterosexuals who fall into the sin of adultery/fornication, needing true repentance.”

Last December, Pope Francis approved a “Fiducia Supplicans” declaration, which provided “a broadening and enrichment of the classical understanding of blessings, which is closely linked to a liturgical perspective.”

“It is precisely in this context that one can understand the possibility of blessing couples in irregular situations and same-sex couples without officially validating their status or changing in any way the Church’s perennial teaching on marriage,” stated the declaration.

The Vatican document said that “when people ask for a blessing, an exhaustive moral analysis should not be placed as a precondition for conferring it” and that “those seeking a blessing should not be required to have prior moral perfection.”

Although the declaration reaffirmed the Catholic Church’s belief that homosexuality is sinful and that same-sex unions were not to be condoned, critics of the document contend it contradicts Catholic teaching on marriage and sexuality.

In February, nearly 100 Catholic clergy and scholars signed an open letter demanding that Pope Francis withdraw the declaration, arguing that it “attempts to introduce a separation between doctrine and liturgy on the one hand, and pastoral practice on the other.”

👉 Selected comments courtesy of: Rome Reports

  1. ❖ Good for them. You cannot bless sin.
  2. ❖ I commend the Coptic Synod!
  3. ❖ I’m Catholic and I Agree with the Coptic Church statement. We NEED a Much More Conservative Pope. Hopefully sooner rather than Later.
  4. ❖ Although I’m Eastern Orthodox and not Coptic, I salute the Coptic Church!
  5. ❖ The other oriental churches also should come forward.
  6. ❖ The devil has entered the Vatican…
  7. ❖ Any forms of active homosexual unions, affections, professions are morally evil. We the Catholic Church in Africa reject fiducia suplica and all it’s declarations. We will pray for our brothers and sisters who struggle with this sin but we will not condone or accept sin.
  8. ❖ The more the pope is trying to please Western culture the least are the faithfuls. Blessing same sex unions is not a good way to bring in new faithfuls and it is very confusing and divisive for people that are faithful. There is no synodality when the Vatican doesn’t listen to a lot of the Cardinals and Bishops

Posted in Ethiopia, Faith, News/ዜና | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

Israeli Analyst፡ ‘Egypt Threatened to Strike Ethiopia, But it Doesn’t Have an Army That Goes To War’

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 14, 2024

እስራኤላዊው ተንታኝ፡ግብፆች ኢትዮጵያን ለመምታት አስፈራርተው ነበር ነገርግን ይህ ጦር ወደ ጦርነት የሚሄድ አይደለም

እስራኤላዊው ተንታኝ ኤሁድ ያሪ የግብፅን ጦር ‘በጦርነት የሚካፈል ጦር አይደለም’ ሲል ተቸው። በተለይ የግብፅ የመጠጥ ውሃ ዋና ምንጭ በሆነው በአባይ ወንዝ ምክንያት በአባይ ወንዝ ላይ ከሚደርሰው የውሃ መጠን መቀነስ ጋር ተያይዞ ውጥረት ነግሶባት የነበረችውን ወታደራዊ እርምጃ በተለይም ኢትዮጵያን ኢላማ ያደረገችበትን ስጋት ጠቅሷል።

በማህበራዊ ሚዲያ በተሰራጨው በዚህ ቪዲዮ ላይ እስራኤላዊው ጋዜጠኛ እና ደራሲ የግብፅ ጦር በኢኮኖሚ እንቅስቃሴ ውስጥ ያለውን ተሳትፎ ተችቷል። በኢኮኖሚው ላይ የተጠመደ፣ በሙስና የተዘፈቀ እና ውጤታማ ባልሆነ መንገድ የተዘፈቀ መሆኑን ገልጿል።

ታዲያ እስራኤል ግብፅ ትኩረቷን ከመካከለኛው ምስራቅ አዙራ ኢትዮጵያ ውስጥ በጦርነት ስትዋዥቅ ማየት ትፈልጋለች ማለት ነውን?!

ለማንኛውም የፋሽስቱ ጋላኦሮሞ አገዛዝ በግብፅ፣ በአረብ ሊግ፣ በቱርክ፣ በኢራን፣ በእስራኤል፣ በአሜሪካ፣ በሩሲያ፣ በዩክሬን፣ በቻይና፣ በአውሮፓ ህብረት፣ በተባበሩት መንግስታት ድርጅት ወዘተ. ስም የዘር ማጥፋት ጦርነት በኢትዮጵያ እና በክርስቲያኑ ህዝቦቿ ላይ እያካሄደ ነው።

ይህ አረመኔ የጋላኦሮሞ አገዛዝ ባፋጣኝ ለአንዴና ለመጨረሺያ ጊዜ ባፋጣኝ እስካልተጠረገ ድረስ ከኤርትራም፣ ከሶማሊያም ከጂቡትና ሁለቱ ሱዳኖች ጋር በከፈተው ቀዳዳ ሁሉ ጦርነት እየቀሰቀሰ የሰሜኑን ሕዝብ ከምድረ ገጽ ከማጥፋት አይቆጠብም።

ነገር ግን ሁሉን ቻይ የሆነው እግዚአብሔር አምላክ ሁሉንም ነገር በትሪሊየን ፒክስል ካሜራ እየቀዳ ነው።

So, Israel Would Like To See Egypt turn away its attention from the Middle East and gets bogged down in Ethiopia in a war of attrition?!

Anyways, the fascist Galla-Oromo regime of Ethiopia is waging a genocidal war against Ethiopia and its Christian population, on behalf of Egypt, the Arab league, Turkey, Iran, Israel, the US, Russia, Ukraine, China, The EU, The UN, etc.

Until this barbaric Galla-Oromo regime is wiped out once and for all, it will not refrain from waging war with Eritrea, Somalia, Djibouti and the two Sudans in order to wipe the Christian people of Northern Ethiopia off the face of the earth.

But, The Almighty Egziabher God is recording everything on a trillion pixel camera.

ISLAM 👉 JUDAISM 👉 CHRISTIANITY

እስልምና 👉 የአይሁድ እምነት 👉 ክርስትና

👉 Courtesy: middleeastmonitor

Israeli analyst Ehud Yaari criticizes the Egyptian army, stating that it is ‘not an army that engages in warfare.’ He references the threats of military action, particularly targeting Ethiopia, which did not materialize despite tensions over the reduction of Nile river water due to Ethiopia’s Nile dam, situated at the Nile’s origin, which is the main supply of Egypt’s drinkable water.

In the video circulated on social media, the Israeli journalist and author criticised the Egyptian army’s involvement in economic activities. He describes it as preoccupied with the economy ‘entangled, corrupt, and inefficient.’

Posted in Ethiopia, News/ዜና, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

The UN & The US Don’t Care About the Genocide in Ethiopia or Sudan | Mystery Babylon is About to Fall

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 14, 2024

👏 ጳጳስ ማር ማሪ፤

😈 የተባበሩት መንግስታት ድርጅት እና አሜሪካ በኢትዮጵያም ሆነ በሱዳን እየተፈጸመ ላለው የዘር አጥፊ ጭፍጨፋ ደንታ አይሰጣቸው | በዚህም ምስጢራዊቷ ባቢሎን፣ የጋለሞታዎች ሁሉ እናት ባቢሎን/አሜሪካ እና የተባበሩት መንግስታት አብረው ይወድቃሉ። በ ፳/20 ኛው ክፍለ ዘመን ቀጣዩ ልዕለ ኃያል ሀገር እንድትሆን እድል ሰጡ።

ታላቋ ብሪታንያ የሁለተኛው የዓለም ጦርነት ሲያበቃ የግዛታቸው መጨረሻ ነበር። ያኔ ነበር የብሪታንያ ኢምፓየር ያበቃው። ነገር ግን ከመጋረጃው በስተጀርባ ምን አደረገች? ለዩናይትድ ስቴትስ ኦፍ አሜሪካ ኃይሉን፣ ኃብቱንና መብቱን ሁሉ አስረከበች።

ስለዚህ አሜሪካ የተሰራችው በእንግሊዝ ሰዎች ነው። ከዚያም ታላቋ ብሪታኒያ እና አሜሪካ ምን አደረጉ? የተባበሩት መንግስታት ድርጅትን አቋቋሙ።

የተባበሩት መንግስታት የለም፤ የተባበሩት መንግስታትን የምትቆጣጠረው አሜሪካ ናት። በአለም ሁሉ ፊት ስም እና ጥሩ ስም ብቻ ነው። ግን አንድነት የለም። ለምንድነው አንድነት የሌለው? ምክንያቱም እነዚህ ብሔራት ከእግዚአብሔር ክበብ ውጭ አንድ ስለሆኑና የጥንቷ ባቢሎን ሰዎች ተሰብስበው የባቢሎን ግንብ የሚባል ነገር ለራሳቸው ለመሥራት ስለሚሞክሩ ነው።



ከዚህ ግንብ ጀርባ’ሰብዓዊ መብቶች’ የሚል ዓላማ ነበረው። ለእግዚአብሔር፤ “ሕግህን አንጠብቅም እኛ የራሳችንን ሕግና ሥርዓት እንከተላለን ስለዚህ ይህን ግንብ እንሠራለን አንተን በመጻረርና በአንተም ስም ፈንታ ለራሳችን ስም እናስጠራለን!”

በጥንቷ ባቢሎን የአሕዛብ መሰብሰቢያ አንድ ነገር ሰብዓዊ መብት ሳይሆን የእግዚአብሔር መብት ይናገር ነበር። የባቢሎን ግንብ በ፳/20 ኛው መቶ ክፍለ ዘመን ታላቋ ብሪታንያ እና ዩናይትድ ስቴትስ ይህንን ሲመሰርቱ የመንግስታቱ ድርጅት (ሊግ ኦፍ ኔሽንስ/ ጣልያን በኢትዮጵያ ላይ በሠራችው ወንጀል ሳቢያ ነው የፈረሰው) ተብሎ ይጠራ የነበረ ሲሆን፣ ስሙም በማንሃተን ኒውዮርክ ወደ ሚገኘው የተባበሩት መንግስታት ግንብ ሆኖ ተቀይሯል።

አንድ ላይ ሆነው የእግዚአብሔር አምላክን መብቶች ሳይሆን ሰብአዊ መብቶችን ለማስፈጸም ምን እየሞከሩ ያሉት።

ከተባበሩት መንግስታት ጀርባ ያለችው አሜሪካ ናት። እነዚህ መንግስታት/ሃገራት የተባበሩት፤ የእግዚአብሔርን መብቶች ለመጠበቅ ሳይሆን ፥ “ሰብዓዊ መብቶችን” ለመጠበቅ ነው ተሰባስበናል የሚሉት። እራሷን ከእግዚአብሔር በመነጠልና ከስይጣንም ጋር እንዳዛመደችው ልክ እንደ ሴቲቱ (ራዕይ ዮሐንስ ፲፫፣ ፲፯ እና ፲፰) በአሜሪካ የሚመሩት የተባበሩት መንግስታትም በተመሳሳይ አካሄድ ለማጽደቅ እየሞከሩ ያሉት ሕግጋት ለ እግዚአብሔር አስጸያፊ የሆኑትን ዲያብሎሳዊ ሕግጋትን ነው።

አሜሪካ በትዕቢት፤ “ሀብታም፣ ኃያል ነኝ እና ማንም ሊያቆመኝ አይችልም!” እያለች ነው።

አሜሪካ ከናዝሬቱ ከኢየሱስ ክርስቶስ ውጭ ሆነሽ በግብዝነት፤ “አሜሪካ! አሜሪካ! አሜሪካ! እያልሽ በመመጻደቅ ላይ ነሽና መውደቅሽ አይቀርም። ግሩም የሆኑ፤ ፈሪሃ እግዚአብሔር ያላቸው ብዙ አሜሪካውያን አሉ፤ ነገር ግን ሥርዓቱ ባቢሎናዊ የክርስቶስ ተቃዋሚ ሥርዓት ነውና ይገረሰስ ዘንድ ግድ ነው።

አሜሪካ ፍጻሜሽ እንደ ግብጽ ኢምፓየር ይሆናል። የአሦር መንግሥት፣ የባቢሎን ግዛት፣ የፋርስ ከዚያም የሜዲስ ኢምፓየር፣ የታላቁ እስክንድር የመቄዶንያ የግሪክ ኢምፓየር እና የሮማ ኢምፓየር የት ናቸው? አሜሪካ በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ላይ በማመጽሽ ትወድቂያለሽ! ወዮልሽ! አሜሪካ በአንድ ሰአት ውስጥ በድንገት ትሄጃለሽ፣ የተፈጥሮ አደጋ ሊሆን ይችላል… ከአሁን በኋላ ልዕለ ኃያሏ ሃገር አለመሆንሽን እና በንፋስ እንደምትጠፊ እወቂው! ከአንቺም ጋር እርስበርስ የሚጠላሉትና ፍቅር የሌላቸው አጋሮችሽ ሁሉ አብረው ይጠፋሉ!

❖[የዮሐንስ ራእይ ምዕራፍ ፲፯]❖

  • ፩ ሰባቱንም ጽዋዎች ከያዙ ከሰባቱ መላእክት አንዱ መጥቶ። ና በብዙም ውኃዎች ላይ የተቀመጠችውን የታላቂቱን ጋለሞታ ፍርድ አሳይሃለሁ፤
  • ፪ የምድርም ነገሥታት ከእርስዋ ጋር ሴሰኑ በምድርም የሚኖሩ ከዝሙትዋ ወይን ጠጅ ሰከሩ ብሎ ተናገረኝ።
  • ፫ በመንፈስም ወደ በረሀ ወሰደኝ፤ የስድብም ስሞች በሞሉበት፥ ሰባት ራሶችና አሥር ቀንዶችም ባሉበት በቀይ አውሬ ላይ አንዲት ሴት ተቀምጣ አየሁ።
  • ፬ ሴቲቱም በቀይና በሐምራዊ ልብስ ተጐናጽፋ በወርቅና በከበሩ ድንጋዮች በዕንቈችም ተሸልማ ነበር፥ በእጅዋም የሚያስጸይፍ ነገር የዝሙትዋም ርኵሰት የሞላባትን የወርቅ ጽዋ ያዘች፤
  • ፭ በግምባርዋም ምስጢር የሆነ ስም። ታላቂቱ ባቢሎን፥ የጋለሞታዎችና የምድር ርኵሰት እናት ተብሎ ተጻፈ።
  • ፮ ሴቲቱም በቅዱሳን ደምና በኢየሱስ ምስክሮች ደም ሰክራ አየኋት። ባየኋትም ጊዜ እጅግ ታላቅ ድንቅ አደነቅሁ።
  • ፯ መልአኩም አለኝ። የምትደነቅ ስለ ምንድር ነው? የሴቲቱን ምስጢርና የሚሸከማትን፥ ሰባት ራሶችና አስር ቀንዶች ያሉትን የአውሬውን ምስጢር እኔ እነግርሃለሁ።
  • ፰ ያየኸው አውሬ አስቀድሞ ነበረ፥ አሁንም የለም፥ ከጥልቁም ይወጣ ዘንድ አለው፥ ወደ ጥፋትም ይሄዳል፤ ስሞቻቸውም ከዓለም ፍጥረት ጀምሮ በሕይወት መጽሐፍ ያልተጻፉ በምድር የሚኖሩ አውሬው አስቀድሞ እንደነበረ አሁንም እንደሌለ፥ ነገር ግን እንዳለ ሲያዩ ያደንቃሉ።
  • ፱ ጥበብ ያለው አእምሮ በዚህ ነው። ሰባቱ ራሶች ሴቲቱ የተቀመጠችባቸው ሰባት ተራራዎች ናቸው፥
  • ፲ ሰባት ነገሥታት ደግሞ ናቸው፤ አምስቱ ወድቀዋል አንዱም አለ፥ የቀረውም ገና አልመጣም፤ ሲመጣም፥ ጥቂት ጊዜ ሊቆይ ይገባዋል።
  • ፲፩ የነበረውና የሌለውም አውሬ ራሱ ደግሞ ስምንተኛው ነው ከሰባቱም አንዱ ነው፥ ወደ ጥፋትም ይሄዳል።
  • ፲፪ ያየሃቸውም አስሩ ቀንዶች ገና መንግሥትን ያልተቀበሉ አስር ነገሥታት ናቸው፥ ዳሩ ግን ከአውሬው ጋር ለአንድ ሰዓት እንደ ነገሥታት ሥልጣንን ይቀበላሉ።
  • ፲፫ እነዚህ አንድ አሳብ አላቸው፥ ኃይላቸውንና ሥልጣናቸውንም ለአውሬው ይሰጣሉ።
  • ፲፬ እነዚህ በጉን ይወጋሉ፤ በጉም የጌቶች ጌታና የነገሥታት ንጉሥ ስለ ሆነ እነርሱን ድል ይነሣል፥ ከእርሱም ጋር ያሉ የተጠሩና የተመረጡ የታመኑም ደግሞ ድል ይነሣሉ።
  • ፲፭ አለኝም። ጋለሞታይቱ የተቀመጠችባቸው ያየሃቸው ውኃዎች፥ ወገኖችና ብዙ ሰዎች አሕዛብም ቋንቋዎችም ናቸው።
  • ፲፮ ያየኃቸውም አስር ቀንዶችና አውሬው ጋለሞታይቱን ይጣላሉ፤ ባዶዋንና ራቁትዋንም ያደርጓታል፥ ሥጋዋንም ይበላሉ፥ በእሳትም ያቃጥሉአታል።
  • ፲፯ እግዚአብሔር አሳቡን እንዲያደርጉ አንድንም አሳብ እንዲያደርጉ የእግዚአብሔርም ቃል እስኪፈጸም ድረስ መንግሥታቸውን ለአውሬው እንዲሰጡ በልባቸው አግብቶአልና።
  • ፲፰ ያየሃትም ሴት በምድር ነገሥታት ላይ የምትነግሥ ታላቂቱ ከተማ ናት።

❖[የዮሐንስ ራእይ ምዕራፍ ፲፰]❖

  • ፩ ከዚህ በኋላ ታላቅ ስልጣን ያለው ሌላ መልአክ ከሰማይ ሲወርድ አየሁ፥ ከክብሩም የተነሣ ምድር በራች።
  • ፪ በብርቱም ድምፅ። ታላቂቱ ባቢሎን ወደቀች፥ ወደቀች፥ የአጋንንትም ማደሪያ ሆነች፥ የርኵሳንም መናፍስት ሁሉ መጠጊያ የርኵሳንና የተጠሉም ወፎች ሁሉ መጠጊያ ሆነች፤
  • ፫ አሕዛብ ሁሉ ከዝሙትዋ ቍጣ ወይን ጠጅ የተነሳ ወድቀዋልና፥ የምድርም ነገሥታት ከእርስዋ ጋር ሴሰኑ የምድርም ነጋዴዎች ከቅምጥልነትዋ ኃይል የተነሳ ባለ ጠጋዎች ሆኑ ብሎ ጮኸ።
  • ፬ ከሰማይም ሌላ ድምፅ ሰማሁ እንዲህ ሲል። ሕዝቤ ሆይ፥ በኃጢአትዋ እንዳትተባበሩ ከመቅሠፍትዋም እንዳትቀበሉ ከእርስዋ ዘንድ ውጡ፤
  • ፭ ኃጢአትዋ እስከ ሰማይ ድረስ ደርሶአልና፥ እግዚአብሔርም ዓመፃዋን አሰበ።
  • ፮ እርስዋ እንደ ሰጠች መጠን ብድራት መልሱላት፥ እንደ ሥራዋም ሁለት እጥፍ ደርቡባት፤ በቀላቀለችው ጽዋ ሁለት እጥፍ አድርጋችሁ ቀላቅሉባት፤
  • ፯ ራስዋን እንደ አከበረችና እንደ ተቀማጠለች ልክ ሥቃይና ኀዘን ስጡአት። በልብዋ። ንግሥት ሆኜ እቀመጣለሁ ባልቴትም አልሆንም ኀዘንም ከቶ አላይም ስላለች፥
  • ፰ ስለዚህ በአንድ ቀን ሞትና ኀዘን ራብም የሆኑ መቅሰፍቶችዋ ይመጣሉ፥ በእሳትም ትቃጠላለች፤ የሚፈርድባት እግዚአብሔር ብርቱ ነውና።
  • ፱ ከእርስዋም ጋር የሴሰኑና የተቀማጠሉ የምድር ነገሥታት የመቃጠልዋን ጢስ ሲያዩ ስለ እርስዋ ዋይ ዋይ እያሉ ያለቅሳሉ፤
  • ፲ ሥቃይዋንም ከመፍራት የተነሣ በሩቅ ቆመው። አንቺ ታላቂቱ ከተማ፥ ብርቱይቱ ከተማ ባቢሎን፥ ወዮልሽ፥ ወዮልሽ፥ በአንድ ሰዓት ፍርድሽ ደርሶአልና እያሉ ይናገራሉ።
  • ፲፩ የመርከባቸውንም ጭነት ከእንግዲህ ወዲህ የሚገዛ የለምና የምድር ነጋዴዎች ያለቅሱላታል ያዝኑላትማል፤
  • ፲፪ ጭነትም ወርቅና ብር የከበረም ድንጋይ ዕንቁም፥ ቀጭንም ተልባ እግር ቀይም ሐርም ሐምራዊም ልብስ የሚሸትም እንጨት ሁሉ፥ ከዝሆን ጥርስም የተሰራ ዕቃ ሁሉ፥ እጅግም ከከበረ እንጨት ከናስም ከብረትም ከዕብነ በረድም የተሰራ ዕቃ ሁሉ፥
  • ፲፫ ቀረፋም ቅመምም የሚቃጠልም ሽቱ ቅባትም ዕጣንም የወይን ጠጅም ዘይትም የተሰለቀ ዱቄትም ስንዴም ከብትም በግም ፈረስም ሰረገላም ባሪያዎችም የሰዎችም ነፍሳት ነው።
  • ፲፬ ነፍስሽም የጎመጀችው ፍሬ ከአንቺ ዘንድ አልፎአል፥ የሚቀማጠልና የሚያጌጥም ነገር ሁሉ ጠፍቶብሻል፥ ሰዎችም ከእንግዲህ ወዲህ ከቶ አያገኙአቸውም።
  • ፲፭-፲፯ እነዚህን የነገዱ በእርስዋም ባለ ጠጋዎች የሆኑት እያለቀሱና እያዘኑ። በቀጭን ተልባ እግርና በቀይ ሐምራዊም ልብስ ለተጐናጸፈች በወርቅና በከበረ ድንጋይም በዕንቁም ለተሸለመች ለታላቂቱ ከተማ ወዮላት፥ ወዮላት፥ ይህን የሚያህል ታላቅ ባለ ጠግነት በአንድ ሰዓት ጠፍቶአልና እያሉ ስቃይዋን ከመፍራት የተነሣ በሩቅ ይቆማሉ። የመርከብም መሪ ሁሉ በመርከብም ወደ ማናቸውም ስፍራ የሚሄድ ሁሉ መርከበኞችም ከባሕርም የሚጠቀሙ ሁሉ በሩቅ ቆሙ፥
  • ፲፰ የመቃጠልዋንም ጢስ ባዩ ጊዜ። ታላቂቱን ከተማ የምትመስላት ምን ከተማ ነበረች? እያሉ ጮኹ።
  • ፲፱ በራሳቸውም ላይ ትቢያ ነስንሰው እያለቀሱና እያዘኑ። በባሕር መርከቦች ያሉአቸውን ሁሉ ከባለ ጠግነትዋ የተነሣ ባለ ጠጋዎች ላደረገች ለታላቂቱ ከተማ ወዮላት፥ ወዮላት፥ በአንድ ሰዓት ጠፍታለችና እያሉ ጮኹ።
  • ፳ ሰማይ ሆይ፥ ቅዱሳን ሐዋርያት ነቢያትም ሆይ፥ በእርስዋ ላይ ደስ ይበላችሁ፥ እግዚአብሔር ፈርዶላችኋልና።
  • ፳፩ አንድም ብርቱ መልአክ ትልቅን ወፍጮ የሚመስልን ድንጋይ አንስቶ ወደ ባሕር ወረወረው እንዲህ ሲል። ታላቂቱ ከተማ ባቢሎን እንዲህ ተገፍታ ትወድቃለች ከእንግዲህም ወዲህ ከቶ አትገኝም።
  • ፳፪ በገና የሚመቱና የሚዘምሩም ድምፅ እንቢልታንና መለከትንም የሚነፉ ድምፅ ከእንግዲህ ወዲህ በአንቺ ውስጥ ከቶ አይሰማም፥ የእጅ ጥበብም ሁሉ አንድ ብልሃተኛ እንኳ ከእንግዲህ ወዲህ በአንቺ ውስጥ ከቶ አይገኝም፥ የወፍጮ ድምጽም ከእንግዲህ ወዲህ በአንቺ ውስጥ ከቶ አይሰማም፥
  • ፳፫ የመብራትም ብርሃን ከእንግዲህ ወዲህ በአንቺ ውስጥ ከቶ አይበራም፥ የሙሽራና የሙሽራይቱም ድምጽ ከእንግዲህ ወዲህ በአንቺ ውስጥ ከቶ አይሰማም፤ ነጋዴዎችሽ የምድር መኳንንት ነበሩና፥ በአስማትሽም አሕዛብ ሁሉ ስተዋልና።
  • ፳፬ በእርስዋም ውስጥ የነቢያትና የቅዱሳን ደም በምድርም የታረዱ ሁሉ ደም ተገኘባት።

😈 ፀረ ክርስትያን የሆነው ዩቲዩብ የዚህን ቪዲዮ የመጀመሪያ የአንድ ሰአት ስሪት ከፕላትፎርሙ አስወግዶታል!

😈 Anti-Christian YouTube has removed the original 1-hour-version of this video!

Posted in Ethiopia, Faith, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

The Genocidal Tigray War: Horror of Women Infected With HIV to Reduce Target Population

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 14, 2024

🔥 የዘር ማጥፋት የትግራይ ጦርነት፡ የትግራይን ህዝብ ቁጥር ለመቀነስ ሴቶችን በኤች አይ ቪ በማስያዝ የጥቃት ኢላማ አድርገዋቸዋል!

😢😢😢 ዋይ! ዋይ! ዋይ! 😠😠😠

ፍትህና ተጠያቂነትና ለአክሱማዊቷ ኢትዮጵያ እናቶችና እኅቶች!

እንግዲህ ያው፤ ዲቃላው ዳግማዊ ምንሊክ ታላቁ ንጉሣችንን አፄ ዮሐንስን ከባዕዳውያኑ ጋር አብሮ ከገደሏቸው/ካስገደሏቸው በኋላ ላለፉት መቶ ሰላሳ ዓመታት ሰሜን ኢትዮጵያውያን ሕዝብ ቁጥር በጦርነት፣ በረሃብና በበሽታ እየጨረሱ፤ በሃገረ ኢትዮጵያ በጭራሽ መኖር የሌለባቸው ወራሪዎቹ ጋላ-ኦሮሞዎቹ ግን ልክ እንደ መሀመዳውያን አጋሮቻቸው በሰላም ከሁለት ሦስት ሴት ህገ-ወጥ ዲቃላዎችን በማፍራት፤ “አሁን የሕዝባችን ቁጥር ብዙ ነው፤ ስልጣኑ ለእኛ ይገባናል፣ ሁሉንም ኬኛ! ኬኛ! ኬኛ!” እያሉ በትዕቢት፣ በእብሪት፣ በክፋትና በጥላቻ ኢትዮጵያውያንን አታለሉ/አደነዘዙ!

እኅታለም ነፍሷን ይማርላትና አንዲት ናዝሬት ትኖር የነበረች አክሱማዊቷን ዘምዴን፤ የአሩሲው ጋላ-ኦሮሞ “አፈቀርኩሽ! ሞትኩልሽ!” እያለና ቤቷ ድረስ እየሄደ በማልቃቀስ አገባት፣ አራት ልጆች ከወለደችለት በኋላ ኤች.አይ.ቪ ቫይረስ አስያዛት፤ ከዚያም መድኃኒቱን እየከለከለ ገደላት። አህ ህ ህ! እንዲህ ያሉ ከጋላዎች ጋር የተያያዙ ታሪኮችን ገና ዱሮ ብዙ ሰምቻለሁ። አሁን ደግሞ ትግራይ ድረስ ዘልቀው በመጓዝ ዲያብሎሳዊ አስገድዶ የመድፈሩን፣ የመዝረፉን፣ የማሳደዱንና የመጨፍጨፉን ሥራ እየሠሩ መሆናቸውን መላው ዓለም ለማወቅ በቅቷል!

  • 😈 አረመኔ ጋላ-ኦሮሞዎች እንበቀላችኋለን!
  • 😈 አረመኔ ጋላ-ኦሮሞዎች እንበቀላችኋለን!
  • 😈 አረመኔ ጋላ-ኦሮሞዎች እንበቀላችኋለን!

እሳት የሚያዘንበው ነቢዩ ኤልያስ እሳቱን በእነዚህ የዘመናችን አማሌቃውያን ላይ ያዝንብባቸው። እግዚአብሔር በቅርቡ ይበቀልልናል!

የእኛዎቹ’ ሜዲያዎችማ…አይይይ፤ ከንቱዎች ብቻ! ‘ለትግራይ ቆመናል’ የሚሉት ሳይቀሩ ጠዋት ማታ የሚለፈልፉትና ‘ትንታኔ’ የሚሰጡት ትርኪ ምርኪ እና አሰልቺ በሆነ ጉዳይ ላይ ነው። አረመኔው ጋላ-ኦሮሞ ግራኝ ስለቀባጠራቸው ነገሮች ላይ ብቻ ነው። ለማስመሰል ለሁለት ሦስት ደቂቃ ሰው መስማት የሚፈልገውን እየተናገሩ በአብዛኛው ግን የሚቀባጥሩት የተሰጣቸውን አጀንዳ ተክትለው ነው። የሚገርምና የሚያቅለሸልሽ ነው፤ ያውም ለማስተዋወቂያ በጥንቃቄ የተመረጡትን የቆሻሻውን ግራኝ አብዮት አህመድ አሊን ፎቶ እየለጠፉ ነው ተቃዋሚ መስለው የሚቀርቡት። እስኪ እንታዘባቸው! እንደ ርዕዮት ያሉትን ‘ሜዲያዎች’ ተመልከቱ፤ ስለ ግራኝ አንድም ወቅት ያልተናገሩበት አጋጣሚ የለም፣ የተመረጡትን ፎቶዎችንም ያልለጠፉት ወቅት የለም። እንዲያውም የግራኝ “የሚቆጣጠሯቸው ተቃዋሚዎች” ሆነው ነው የሚታዩኝ። ቆሻሻውንና ወንጀለኛውን ጥቁር ሂትለር ግራኝን፤ “አንቱ፣ እሳቸው፣ የተከበሩ፣ ጠቅላይ ሚንስትሩ ቅብርጥሴ” የሚሉት ሁሉ፤ ለእኔ፤ የፋሺስቱ ጋላ-ኦሮሞ አገዛዝ ቅጥረኞች ናቸው። እጅግ በጣም ያሳዝናል። በቃ በተለይ አሜሪካ ያሉት ሜዲያዎችና አክቲቪስቶች የእነ ሲ.አይ.ኤ እና ጆርጅ ሶሮስ ቅጥረኞች ብቻ ናቸው። እንግዲህ ለእነርሱና ከጋላ-ኦሮሞ ጋር ለሚያብሩት ሁሉ ወዮላቸው! አንለቃቸውም! ሰማዕታቱ አይለቋቸውም!

♀️ Female European Ministers Meet Black Hitler Who Massacred Over a Million Orthodox Christians

👉 Courtesy: The Nation, Kenya, Thursday, March 14, 2024

The horror of sexual violence has ripped off thousands of Tigray women’s sense of human hood.

Biostatistician Kiros Berhane’s study on sexual and gender-based violence during Tigray civil war concluded that the number of women subjected to the most heinous crimes may have exceeded 100,000.

For more than 100,000 women in Tigray, in the northern region of Ethiopia, their lives are like empty shells floating in a wavy sea. The horror of sexual violence has ripped off their sense of human hood.

A Columbia University biostatistician Kiros Berhane conducted a study on sexual and gender-based violence during Tigray’s two-year civil war (November 3, 2020 -November 2, 2020).

He concluded that the number of women subjected to the most heinous crimes may have exceeded 100,000.

How they were done was extremely inhuman.

Women were subjected to multiple incidents of rape, including sexual slavery, with survivors typically held for two to 35 days, found another research carried out by a woman academic trapped in the region during the war.

Others were gang raped by three to 10 armed combatants before objects were inserted into their private parts, horrendous acts of violence against a fellow human being.

In some cases, the attackers forced the family members to witness or participate in the act.

The study also established that women were intentionally infected with HIV/Aids through rape to reduce the number of the targeted population.

Global leaders

Global leaders cannot keep calm anymore. A group of academics, politicians and human rights defenders want the issue addressed at the ongoing two-week 68th annual Commission on the Status of Women(CSW) in New York.

Making reference to the Tigray horrors perpetrated against women, the global women rights advocates said it’s time for tangible actions to end the violence.

In a March 11, 2024 statement, the advocates said “warm words,” have not helped violated women get justice.

“Nor has it prevented women in Ukraine, Gaza or Israel being subjected to extreme sexual violence linked to the conflict in their countries,” they said in the signed statement.

They emphasised that combatants continue to unleash terror on women despite the existence of resolutions 1325, 1888, 2106, and 2467, which condemn conflict-related sexual violence and provide remedial mechanisms.

Hundreds of thousands of women affected by conflict-related sexual violence across the world would be filled with hope for justice if CSW took up the matter, they argued.

They observed that addressing the violations at the international level would also act as a “warning to perpetrators that the international community will act on its commitment to eliminate this gross injustice.”

Posted in Ethiopia, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »