Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • June 2023
    M T W T F S S
     1234
    567891011
    12131415161718
    19202122232425
    2627282930  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Posts Tagged ‘Coptic Church’

የሰማዕታት ደም የቤተ ክርስቲያን ምርጥ ዘር ነው | በአረቡ አለም አንጋፋው ቤተክርስቲያን በግብጽ ተመረቀ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on January 7, 2019

ከ ካይሮ በስተ ምሥራቅ በሚገኝ ቦታ ላይ በመካከለኛው ምስራቅ አንጋፋ የሆነውን ቤተክርስቲያን ሕንፃ ፓትሪያርክ ታዎድሮስ እና የግብጹ ፕሬዚደንት አብዱልፋታህ አሌሲሲ መርቀው ከፈተዋል። ሕንፃው “የልደት ካቴድራል” የሚል ስም ተሰጥቶታል።

ቀደም ሲል፡ በቅዳሜው ዕለት፡ ሙስሊሞች ቤተከርስቲያኑን በቦምብ ለማፈንዳት ባቅራቢው በሚገኝ ትልቅ መስጊድ ጣራ ላይ ቦምብ አጥምደው ተገኝተው ነበር። ቦምቡን ያከሸፍ ዘንድ ወደ መስጊዱ ተልኮ የነበረው አንድ ፖሊስ በፍንዳታ ሳቢያ ሕይወቱን አጥቷል።

የግብጽ ፕሬዚዳንት በመክፈቻው ሥነ ሥርዓት ላይ ይህ ታሪካዊና አስፈላጊ ጊዜ ነው

ነገር ግን፤ እኛ እዚህ በአንድ ላይ የተከልነውን የፍቅር ዛፍ መጠበቅ አለብንበማለት ተናግረዋል።

የመሀመድ አርበኞች የክርስቶስ ተከታዮችን ክፉኛ በመምታት ላይ በሚገኙበት በዚህ ዘመን፡ በእስያ እና አፍሪቃ ክርስትና እንደ ምስማር በመጥበቅ ላይ ነው።

ይህ ድንቅ የገና ተዓምር ነው! በእውነት ለክርስቲያን ወገኖቻችን ትልቅ ድል ነው፤ እንግዲህ ዲያብሎስና አርበኞቹ አሁን እርር፡ ፍርክስክስ ይበሉ፤ ጊዚያቸው አጭር ነው።

እውነት ነው፤ የሰማዕታት ደም የቤተ ክርስቲያን [ምርጥ] ዘር ነው። እኛ ክርስቲያኖች እንገፋለን እንጂ አንወድቅም፤ አዎ! ክርስቲያን እንደ ምስማር ሲመቱት የሚጠብቅ ነው።

+++የባሪያይቱን መዋረድ አይቶ+++

+++ንጉሥ ወደደሽ ከሴት ለይቶ+++

+++ዝቅ ማለትሽ ከፍ አድርጐሻል+++

+++ድንግል ትሕትናሽ ፍቅር አስጊጦሻል+++

__________________

Posted in Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ተዓምረ ማርያም | ክርስቲያን ወገኖቻችንን ለመግደል መጥቶ የነበረው ሰይጣን በራሱ ፈንጅ ተበጣጥሶ ሞተ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on August 12, 2018

በትናንትናው ቅዳሜ ዕለት ከካይሮ ከተማ በስተሰሜን ከምትገኘው ሞስቶሮድ ከተማ በሚገኝ ኮፕቲክ ኦርቶዶክስ ድንግል ማርያም ቤተክርስቲያን ላይ የታቀደወን የአጥፍቶ ጠፊ የቦምብ ጥቃ ቅድስ ድንግል ማርያም አክሽፋዋለች።

ድንቅ ተዓምር ነው፤ ልክ በጅጅጋው የጂሃድ ጥቃት ሣምንት፤ እነ ቀብሪ ደኃር ደብረ መድኃኒት ቅድስት ማርያም ቤተ ክርስቲያን በተቃጠለት፣ እነ ቄስ ኪዳነ ማርያም ንብረቱ እና አባ ገብረ ማርያም አስፋው በተገደሉ በሳምንቱ።

ቀናችንን በዚህ ዓይነት ዜና ስንጀምር እንዴት ደስ ይላል! እጅግ በጣም እንጂ! ፍርድ ለማየት ዛሬ ብዙ መጠበቅ የለብንም፤ ክብር ለፍትህ አምላክ ለእግዚአብሔር!

ምንጭ

______

Posted in Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

የሳውዲ ልዑል መሀመድ፡ በካይሮ ቅዱስ ማርቆስ ቤ/ ክርስቲያን፡ እየሱስ ክርስቶስ እግር ሥር ሆነው ታዩ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 8, 2018

የናቁሽ ሁሉ ወደ እግርሽ ጫማ ይሰግዳሉ!!!

የሳውዲ ልዑል መሀመድ ቢን ሳልማን ባለፈው ሰኞ ያልተጠበቀ ጉብኝት በግብጽ ኮፕቲክ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን አድርገው ነበር። ልዑሉ ከግብጹ ፓትርያርክ ከብጹዕ ወቅዱስ አቡነ ታውድሮስ 2ኛ ጋር ሆነው ካይሮ ሚገኘው የቅዱስ ማርቆስ ኮፕቲክ ካቴድራል ውስጥ ተገኝተው ነበር።

ሊቀ ጳጳስ ታዋድሮስ እንደገለጹት ከሆነ ልዑል ቢን ሳልማን ለግብጻውያን ኮፕት ያላቸውን አድናቆት ገልጸው ነበር። በዚሁ አጋጣሚ ሁሉም ኮፕቲክ ኦርቶዶክስ ቀሳውስት ሳዑዲ ዓረቢያን እንዲጎበኙ ጥሪ አቅርበውላቸዋል።

______

Posted in Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ትናንት ቁልቢ ዛሬ ካይሮ | ከመስጊድ የመጡ የዲያብሎስ ልጆች 8 ኮፕት ክርስቲያን ወገኖቻችንን በካይሮ ገደሉ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on December 29, 2017

እነዚህ የዲያብሎስ ልጆች ትናንትና በቁልቢ ዛሬ ደግሞ በካይሮ በክርስቲይኖች ላይ በደል ፈጸሙ። የእነዚህ እርኩሶች ዲያብሎሳዊ ሥራ ማቆምያ የለውም፤ ለእነርሱ ጸሎት የሚያደርስ ወገን ካለ ይጸልይላቸው፤ እኔ ግን ለእነዚህ ቆሻሾች ወደ ሲዖል ፈጥናችሁ ግቡ! እላለሁ

A Look at Recent Attacks on Egypt’s Coptic Christians

______

Posted in Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: , , , , , , , , | Leave a Comment »

Congratulations to Egyptian Christians

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on November 4, 2012

Axios! Axios! Axios!

Bishop Tawadros’s name is announced as the new pope of Egypt’s 18 million-strong, and persecuted Coptic Christians on November 4, 2012 in Cairo, Egypt.

Bishop Tawadros, 59, an aide to the acting pope, was selected to become Pope Tawadros II, replacing the charismatic Pope Shenouda III who died earlier this year after 40 years at the helm of the church.

Tawadros II is The 118th Coptic Pope

May God guide him to lead his flock amid tough days of suffering and persecution from Islamic extremists.

_____________________________________

Posted in Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: