Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • March 2023
    M T W T F S S
     12345
    6789101112
    13141516171819
    20212223242526
    2728293031  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Posts Tagged ‘Nile’

The ‘Genocidal War’ Waged in Tigray is Fraying Ethiopia’s Finances | የትግራዩ የዘር ማጥፋት ጦርነት ኢትዮጵያን አራቆታት

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on July 19, 2021

Architect of the Dam, Meles Zenawi

Back in 2012 PM Meles Zenawi needed $4.8 billion to build The Grand Ethiopian Renaissance Dam. 2017 was the dam’s scheduled completion date

Seller of the Dam, Abiy Ahmed Ali.

And then came the evil PM Abiy Ahmed Ali in 2018.

The first thing he did was, to travel to Egypt – to swear to Allah before the Egyptian people that he will not hurt Egypt’s share of the Nile.

I swear to Allah, we will never harm you,” Ahmed repeated the words in Arabic after Egypt president Al-Sisi, who thanked him.

😈 Upon his return to Addis Ababa, on July 26 2018, Abiy Ahmed murdered the chief engineer of the Grand Ethiopian Renaissance Dam project Simegnew Bekele.

😈Abiy Ahmed Ali sold the dam to Egypt and his Arab Babysitters.

He started the cold war against Tigray in March 2018, and the hot war in November 2020 in a well-coordinated manner with Isaiah Afewerki, the UAE & Somalia following the Road map given to him by his Luciferian guardians. In addition to massacring more than 200,000 Tigrayans, he has spent $ 4.8 billion in the #TigrayGenocide. He would/ must have spent that money instead on the Renaissance Dam.

🔥 Three years earlier, on this very day of July 26, 2015, President Barack Hussein Obama became the 1st sitting US President to visit Ethiopia. Upon his arrival at the Bole airport, a rainbow – that we know from The Blue Nile ‘Tiss Esat’ water falls — had appeared over Addis Sky.

💭 We don’t know the exact day of Premier Meles Zenawi’s death – may he have already died on 26 July while undergoing treatment in Belgium?

💭 May 18, 2012, President Obama invited three African leaders – President John Evans Atta Mills of Ghana, Prime Minister Meles Zenawi of Ethiopia and President Jakaya Kikwete of Tanzania at the G8 Meeting to address a symposium on global agriculture and food security. (Population Control).

💭 On July 16, 2012 the Muslim brotherhood Egyptian President Mohammed Morsi visited Addis Ababa and met with His Holiness Abune Paulos, Patriarch of the Ethiopian Orthodox Church.

President Atta Mills of Ghana died on July 24, 2012

Prime Minister Meles Zenawi of Ethiopia died on 20 August, probably on July 26, 2012

His Holiness, Abune Paulos, Patriarch and Catholicos of the Ethiopian Orthodox Tewahedo Church and Archbishop of Axum and Ichege of the See of Saint Teklehaimanot, fell asleep in the Lord in Addis Ababa, Ethiopia, on August 16, 2012

President of Egypt Mohamed Morsi, died on June 17, 2019.

First The Patriarch, and then The Prime Minster. Coincidence? I don’t think so!

Mohamed Morsi knew something about the death of The Patriarch & The Prime Minster – so they have to get rid of him.

Archangel Michael, The Prince of Light and Defender of God’s will, certainly knows what’s going on – and I think President Barack Hussein Obama + President Mohamed Morsi + Billionaire Saudi-Ethiopian tycoon Mohammed al-Amoudi + The designated (by Obama’s CIA) shadow PM Abiy Ahmed Ali had conspired to murder Patriarch Paulos and Premier Meles Zenawi.

የግድቡ አርክቴክት መለስ ዜናዊ።

..አ በ 2012 .ም ላይ ጠ / ሚ መለስ ዜናዊ የታላቁን የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ለመገንባት4.8 ቢሊዮን ዶላር ፈለጉ። ግድቡ ይጠናቀቃል ተብሎ የታሰበው በ 2017 .ም ነበር።

የግድቡ ሻጭ ፣ አብይ አህመድ አሊ ፡፡

ከዚያም እ.አ.አ በ2012 ዓ.ም በእነ ኦባማ ሲ.አይ.ኤ የተመለመለው ክፉው ጠ / ሚ አብይ አህመድ አሊ እ.ኤ.አ. በ 2018 ዓ.ም ሥልጣን ላይ ወጣ

እሱ ያደረገው የመጀመሪያው ነገር ወደ ግብፅ መጓዝ ነበር ፥ እዚያም የግብፅን የአባይ ወንዝ ውሃ ድርሻ እንደማይጎዳ በግብፅ ህዝብ ፊት ለአላህ ስም እንዲህ ሲል ማለ፤ “በአላህ እምላለሁ በጭራሽ የግብጽን ጥቅም አንጎዳም፤ ወላሂ! ወላሂ! ወላሂ!” በማለት በአረብኛ ቃላቱን እየደጋገማቸው፡፡ የግብፁ ፕሬዝዳንት አልሲሲም የግራኝ አህመድን መሃላ ከምስጋና ጋር ተቀበሉት።

😈 ግራኝ አብዮት አህመድ ወደ አዲስ አበባ ሲመለስ ሐምሌ 26 ቀን የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ፕሮጀክት ዋና መሐንዲስ የሆነውን አቶ ስመኘው በቀለን ገድሎ ወደ መስቀል አደባባይ ወሰደው፡፡

😈 ከሃዲው አቢይ አህመድ አሊ ግድቡን ለግብፅ እና ለአረብ ሞግዚቶቹ ሸጦታል።

... በኖቬምበር 2020 በትግራይ ላይ ጦርነት የጀመረው የሉሲፈራውያኑ ሞግዚቶቹን ፍኖተ ካርታ ተከትሎ ነው፤ ከኢሳያስ አፈወርቂ ጋር በደንብ በተቀነባበረ መልክ፡፡ ከ 200,000 በላይ የትግራይ ተወላጆችን ከመጨፍጨፍ በተጨማሪ ለህዳሴ ግድብ የሚያስፈልገውን 4.8 ቢሊዮን ዶላር ለዚህ ሰይጣናዊ ጦርነት አውጥቷል፡፡

💭 ቀደም ሲል ከሶስት ዓመታት በፊት እ... ሐምሌ 26 ቀን 2015 ፕሬዝዳንት ባራክ ሁሴን ኦባማ ኢትዮጵያን የጎበኙ ሥልጣን ላይ ያሉ የመጀመሪያው የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ሆነዋል፡፡ እሳቸውም ቦሌ አየር ማረፊያ ሲደርሱ፤ ልክ በጊዮን ወንዝ የጢስ እሳት ፋፏቴ ላይ እንደሚታየው ዓይነት የማርያም መቀነት/ቀስተ ደመና በአዲስ ሰማይ ላይ ታየ። (ማስጠንቀቂያ!)

ጠቅላይ ሚንስትር መለስ ዜናዊ የሞቱበትን ትክክለኛ ቀን አናውቅም ፥ ምናልባት ቤልጅየም ውስጥ ህክምና እየተደረገላቸው እያለ ቀድሞውኑ በአውሮፓውያኖቹ ሐምሌ 26 ቀን ሞተው ሊሆን ይችላል?

💭 ... ግንቦት 18 ቀን 2012 ፕሬዝዳንት ኦባማ ሶስት የአፍሪካ መሪዎችን፤ የጋናውን ፕሬዝዳንት ጆን ኢቫንስ አታ ሚልስን ፣ የኢትዮጵያን ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊን እና የታንዛኒያን ፕሬዝዳንት ጃካያ ኪክዌቴን በዓለም አቀፉ ግብርና እና የምግብ ዋስትናን አስመልክቶ በተካሄደው ሲምፖዚየም ላይ እንዲገኙ ወደ G8 ስብሰባ ጋበዟቸው ፡፡ (የህዝብ ቅነሳ/ቁጥጥር ዘመቻ አካል ነው)

💭 ... ሐምሌ 16 ቀን 2012 ‘የሙስሊም ወንድማማችነቱየግብፅ ፕሬዝዳንት መሀመድ ሙርሲ አዲስ አበባን በመጎብኘት ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ፓትርያርክ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ጳውሎስ ጋር ተገናኝተዋል፡፡

የጋና ፕሬዝዳንት አታ ሚልስ ሀምሌ 24 ቀን 2012 አረፉ!/ተገደሉ?

የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ እ... ነሐሴ 20 ቀን ምናልባትም ሐምሌ 26 ቀን 2012 .. አረፉ!/ተገደሉ?

ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ጳውሎስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ፣ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለሃይማኖት እ..አ ነሐሴ 16 ቀን 2012 .ም በአዲስ አበባ አረፉ!/ተገደሉ?፡፡

የግብፅ ፕሬዝዳንት መሀመድ ሙርሲ እ... ሰኔ 17 ቀን 2019 ተሰናበቱ!/ተገደሉ?፡፡

በመጀመሪያ ፓትርያርኩ ፣ ቀጥለው ጠቅላይ ሚኒስትሩ፡፡ በአጋጣሚ? አይመስለኝም!

መሀመድ ሙርሲ ስለ ፓትርያርኩ እና ስለ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ሞት አንድ የሆነ ነገር ያውቅ ነበር ስለዚህ እሱን ማስወገድ ነበረባቸው፡፡

የብርሃን ልዑል እና የእግዚአብሔር ፈቃድ ተከላካይ የመላእክት አለቃ ሚካኤል በእውነቱ ምን እየተከናወነ እንዳለ በሚገባ ያውቃል ፥ እናም እኔ ከዚያን ጊዜ ጀምሬ እንደማስበው ፕሬዝዳንት ባራክ ሁሴን ኦባማ + ፕሬዝዳንት መሀመድ ሙርሲ + ቢሊየነሩ የሳዑዲኢትዮጵያዊው ባለሃብት መሐመድ አልአሙዲን + ያኔ የተዘጋጀው (በኦባማ ሲ..ይኤ) ጥላ ጠ / ሚ አብይ አህመድ አሊ ፓትርያርክ ጳውሎስን እና ጠቅላይ ሚንስትር መለስ ዜናዊን ለመግደል ሴራ አካሂደዋል።

💭 የቀድሞው ጠቅላይ ሚንስትር መለስ ዜናዊ በአንድ ወቅት ኦሮሞ ሀገር ማስተዳደር አይችልም! ብለው ነበር። ሌላ ጊዜም ለኦሮሞ ስልጣን መስጠት ለህፃን ውሀ በብርጭቆ መስጠት ነውብለው ነበር። ፻/100% ትክክል ነበሩ! ታዲያ ይህን እያወቁ እነ አቶ ስብሐት ነጋ ሁሉንም ነገር ለኦሮሞዎች አስረክበው መቀሌ ገቡ። ትልቅ ወንጀል! ያው ከአረቦች፣ ሶማሌዎችን፣ ኦሮማራዎችና የኤርትራ ቤን አሚር የዋቄዮአላህ ጭፍሮች ጋር በመመሳጠርና እስከ መቀሌ ተክትለዋቸውም በመምጣት በትግራይ ሕዝብ ላይ አስከፊ ግፍና በደል ይፈጽማሉ።

ዛሬ ኦሮሞዎቹ ብርጭቆውን መስበር ብቻ አይደለም፤ በዓለምም በኢትዮጵያም ታሪክ ይህን ያህል በአስከፊ መልክ ዘግናኝ፣ ታይቶም ተሰምቶም የማይታወቅ ወንጀል እየፈጸሙ ነው። ጋሎች ከማደጋስካር እና ታንዛኒያ አካባቢ አምልጠው/ተባርረው ውደ ምስራቅ አፍሪቃ ሲገቡ ለአፍሪቃ ቀንድ እራሳቸው መጤዎች የሆኑት ሶማሌዎች እንኳን ሳይቀሩ የጋሎችን አረመኔነት ስለተገነዘቡት ነበር ዛሬ ወደሰፈሩበት የአክሱም ግዛት ገብተው እንዲወርሩና እንዲስፋፉ ያደረጓቸው። ኢትዮጵያ ሀገሬ ሞኝ ነሽ ተላላ የሞተልሽ ቀርቶ የገደለሽ በላ!

የግራኝ ኦሮሞዎች ከእስማኤላውያኑ እና ኤዶማውያኑ ጋር አብረው አማራውን ጨፈጨፉ፥ አማራው ከግራኝ ኦሮሞዎች ፣ እስማኤላውያኑ እና ኤዶማውያኑ ጋር አብሮ ተዋሕዶ ትግራዋይን እየጨፈጨፏቸው ነው። ቅዱስ ሚካኤል ዛሬ ከትግራዋያን ጋር ብቻ ነው። ኦሮማራዎች የአቤል ደም ይጮኻል፤ ወዮላችሁ!

አዎ! ግራኝ አህመድ ቀዳማዊ በክርስቶስ ተቃዋሚ ቱርክ እርዳታ የአውሬ ተግባር ከመፈጸሙ በፊት ገናና እና ኃያል በአውሮፓውያኑ ዘንድ በጣም የሚከበሩና የሚፈሩ ኢትዮጵያውያን ነገሥታት ነበሩ። 😈 ጂኒው ግራኝ አብዮት አህመድ ዳግማዊ ከመምጣቱ ከሦስት ዓመታት በፊት ካዛሬው ውዳቂ የኦሮሞ አገዛዝ የተሻሉትና የአክሱምን ነገሥታት እንደገና ለማንሰራራት አስተዋጽኦ ያበረክቱ ዘንድ ጥሩ ዕድል የነበራቸው የሰሜን ሰዎች ኢትዮጵያን ተረክብዋት ነበር። አለመታደል ነው፤ መቼስ ትንቢት ሊፈጸም ግድ ስለሆነ ቅድስት ሃገራችን በግራኝ እጅ በድጋሚ ወደቀች። አረመኔውን ኦሮሞ ግራኝ አብዮት አህመድን የዲፕሎማሲን ሀ ሁ ቆጥሮ ለመረዳት የዛሬዎቹ አውሮፓውያን የሸለሙት የኖቤል ሰላም ሽልማት እንኳን ሊረዳው አልቻለም። ይህን ያህል ነው ፀረኢትዮጵያዊነቱ። ሰሜን ኢትዮጵያውያን አዋርዶና አድቅቆ ኦሮሚያን ለመመስረት ያለውን ህልም ወደ አሰፈሪ ቅዠት እንለውጠዋለን፤ በቅዱስ ሚካኤል አጋዥነት በእሳት ግራኝን እና መንጋውን በእሳት የምንጠርግበት ጊዜ ሩቅ አይሆንምና።

የቅዱስ ሚካኤል ሹመት በነገደ መላእክት ላይ ብቻ አይደለም ፤ ነገር ግን የእግዚአብሔር ሕዝብ በሆኑት ላይም ጭምር ነው ይህም እንደሆነ እንድንረዳ በብሉይ ኪዳን የእግዚአብሔር ሕዝብ የተባለውን እስራኤል ዘሥጋን ሲራዳና ሲጠብቅ እንደነበረ ተጽፎልን እናገኛለን፡፡ ለምሳሌ መጽሐፍ ቅዱስ መልአኩ ቅዱስ ሚካኤል ለኢያሱ በኢያሪኮ ምድረ በዳ እንደተገለጠለት “… ዐይኑን አንሥቶ ተመለከተ እነሆም የተመዘዘ ሰይፍ የያዘ ሰው በፊቱ ቆመ፤ ኢያሱም ወደ እርሱ ቀርቦ “ከእኛ ወገን ወይስ ከጠላቶቻችን ወገን ነህ? አለው፡፡ እርሱም “እኔ የእግዚአብሔር ሠራዊት አለቃ ሆኜ አሁንም ወደ አንተ መጥቼአለሁ” [መጽሐፈ ኢያሱ ወልደ ነዌ ምዕራፍ ፭፡፲፫]ይለናል፡፡ ቅዱስ ዮሐንስ ስለ ቅዱስ ሚካኤል እንዲህ አለ “በሰማይም ሰልፍ ሆነ፤ ሚካኤልና መላእክቱም ዘንዶውን ተዋጉት፥ ዘንዶውም አልቻላቸውም፥ ከዚያም በኋላ በሰማይ ቦታ አልተገኘለትም። [የዮሐንስ ራእይ ምዕራፍ ፲፪፥፯]ነብዩ ዳንኤልም እንዲህ አለ “በዚያም ዘመን ስለ ሕዝብህ ልጆች የሚቆመው ታላቁ አለቃ ሚካኤል ይነሣል[ትንቢተ ዳንኤል ፲፪፥፩]።

❖❖❖ሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል ከሰማያት በግርማ ወርዶ አሸባሪውን ዘንዶ አብዮት አህመድ አሊን እና ወደ አክሱም ጽዮን ለመመለስ የሚሻውን የቄሮ ጋላ ሠራዊቱን ባፋጣኝና በአንዲት ሌሊት በእሳት ሰይፉ ፈጅቷቸው ይደር! የገናናው መልአክ የቅዱስ ሚካኤል ጥበቃው አይለየን፣ በጸሎቱ ይማረን።❖❖❖

_______________________________________

Posted in Ethiopia, Faith, Infos, News/ዜና, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ከባድ ጎርፍ አስገራሚ የመብረቅ ጋጋታ በግብጽ | ወላሂ! ወላሂ! የግብጽን ጥቅም አልነካም!

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on November 8, 2020

__________________________

Posted in Curiosity, Ethiopia, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ካርቱም ሱዳን በጎርፍ ተጥለቀለቀች + የግራኝ ሰራዊት ሦስት ክርስቲያኖችን ገደለ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on September 17, 2020

ሱዳን ከህገወጡ የፋሺስት ቄሮ አገዛዝ ጋር በኢትዮጵያ ላይ እያሤረች ንው፤ አሸባሪው ዳግማዊ ግራኝ አህመድ አሊ ከግብጽ፣ ሱዳን እና ቱርክ ጋር በመደመር የግራኝ አህመድ ቀዳማዊን ህልም ዕውን ለማድረግ በመወራጨት ላይ ነው። ሙስሊሙን “ጄነራል” ሳሞራ ዩኑሱን ከዓመት በፊት ወደ ሱዳን በመላክ የጦር ሰራዊት ችግኙን እንዲተክል ካደረገ በኋላ በቅርቡ በአማካሪነት ወደ አዲስ አበባ አምጥቶታል። ልብ ብለናል? ሳሞራ ዩኑስ ወደ አዲስ አበባ በገባበት ዕለት “ከግራኝ አብይ አህመድ አፈነገጠች” በሚል የማታለያ እቃእቃ ጨዋታ ሌላዋ መሀመዳዊት ኬሪያ ኢብራሂም ሳሞራ ዩኑስን በመተካት ወደ መቀሌ እንድትሄድ ተደረገች። ሁሉም ታስቦበት በቅደም ተከተለ የተሠራ ነው!

ኢትዮጵያን ለማጥፋት በህወሃትና ብልጽጋና ዙሪያ ከግራኝ አህመድ ቀዳማዊ እርዝራዦችና ከኢትዮጵያ ታሪካዊ ጠላቶች ጋር እነማን እየተባበሩ እንደሆኑ በሚገባ እንመዝግበው። ሁሉም ነገር ድራማ ነው! ሁሉም እርስበርስ ተፃራሪዎች በመምሰልና በመወቃቀስ እየተናበበቡ ለአንድ ዓላማ የሚሰሩ የ666 ወኪሎች ናቸው። ዓላማቸውም ኢትዮጵያና ተዋሕዶ ሃይማኖቷን ማጥፋት ነው።

ጎርፉ ማስጠንቀቂያ ሊሆናቸው በተገባ ነበር። በህገወጦቹ አፋር፣ ኦሮሚያ፣ ደቡብና ሶማሊያ ክልሎች እስካሁት ታይቶ የማይታወቅ የጎርፍ አደጋ ገጥሟቸዋል።

አፋር በተባለው ክልል የገዳይ አብይ ሠራዊት የመስቀል በዓልን ለማክበር ለደመራ የሚሆን እንጨት ቆርጠው ሲያዘጋጁ የነበሩ ሦስት ወጣቶችን ገድሎ ዘጠኙን ደግሞ አቁስሏቸዋል። ለእኛ ዝምታ፣ ስንፍና እና ማንቀላፋት ለተሰውት ወንድሞቻችን ነፍሳቸውን ይማርላቸው!

እንግዲህ እንደምናየው ዳግማዊ ግራኝ አህመድ ደመራና መስከረም ፴ ከመድረሳቸው በፊት ብዙ ፀረኢትዮጵያ የሆኑ እርምጃዎችን ለመውሰድ በመጣደፍ ላይ ነው። “ችግኝ ስለተከልኩ ነው ዝናብ የበዛው!” እያለን ነው ጨቅላው ጂኒ።

አፋር + ኦሮሚያ + ሶማሊያ + ሱዳን ገና እሳቱ ከሰማይ ይወርድባችኋል!!!

እኛ ግን ክቡር መስቀሉን ተሸክመን ለደመራው እንዘጋጅ!

_______________________________

Posted in Curiosity, Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ግብጽ | ‘፻ ሚሊዮን የኢትዮጵያ ከብቶች ከእኛ የበለጠ ውሃ ይጠጣሉ ፥ አባይ የኛ ነው!’

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on July 16, 2020

የግብፅ የውሃ ሀብት እና መስኖ ሚኒስትር ሙሀመድ አብደልአቲ፦ የኢትዮጵያ የከብት እርባታ ከግብፅ እና ከሱዳን ድርሻ የበለጠ የውሃ ሀብት ይፈጃልስለዚህ ኢትዮጵያ አባይን መንካት የለባትም።

የአረብ ተንኮል መቼስ፣ ኢትዮጵያውያንን ምሳሌያዊ በሆነ መልክ በተዘዋዋሪ ከብቶችማለቱ ሊሆን ይችላል። ከሆነም እውነቱን ነው፤ ወላሂ!” ብሎ የሚምል መሪ የሥልጣን ወንበር ላይ መቀመጡ ከብቶችሊያሰኘን ይገባል።

ያም ሆነ ይህ፡ ከግብጾች የዱር አህያነትና እብደት የከፋው ደግሞ የሕዳሴውን ግድብ አስመልክቶ በትናንትናው ዕለት በእንግሊዙ ደይሊ ሜይልጋዜጣ ላይ የወጣው ሰፊ ዘገባ ነው። ርዕሱ፦

በግብፅ እና በኢትዮጵያ መካከል ጦርነት ሊፈጥር የሚችለው ግድብ፤ በቻይና ኩባንያዎች የተገነባው የ 3 ቢሊዮን ፓውንድ አንጋፋ ፕሮጀክት መሙላት ስለጀመረና የአባይ ወንዝን ለመቀነስ ስለሚያሰጋው ውጥረት ተፈጥሯል፡፡

The dam that could start a war between Egypt and Ethiopia: Tensions rise as £3billion mega-project built by Chinese firms begins filling up – the Nile to a trickle”

ይህ ዘገባ እስካሁን ከሺህ በላይ አስተያየቶችን አግኝቷል። ለኢትዮጵያነክ ዘገባዎች ይህ ያልተለመደ ክስተት ነው። ከዚህ በይበልጥ የሚያስገርመውና የሚያስቆጣው ደግሞ ዘጋቢው የተጠቀመባቸው ቃላት እና የአስተያየት ሰጭዎቹ አላዋቂነት፣ መረጃአልባነትና ለኢትዮጵያ ያላቸው ንቀት እና ጥላቻ ነው።

GrandEthiopianRnaissanceDam

ለምሳሌ የዘገባው ፀሐፊ (ጠፍቶት አይመስለኝም) ሆን ብሎ እንዲህ ብሏል፦

ኢትዮጵያ ከመኖሯ በፊት በ 1929 .ም ላይ የተፈረመ የቅኝ ግዛት ዘመን ስምምነት ግብፅ በአባይ ወንዝ ላይ ብቸኛ መብት አላት የሚል ዋስትና ሰጥቷታል

The sticking point is a colonial-era treaty signed in 1929, before Ethiopia existed, which guarantees Egypt almost exclusive rights over the waters of the Nile.”

በተረፈ ግድቡን ከቻይና ጋር ለማያያዝ የታቀደው ነገር በአንባብያኑ ዘንድ ውጤታማ ሆኗል፤ አብዛኛዎቹ አስተያየቶች ቻይናን የሚኮንኑ ናቸውና። በተረፈ “ግብጽ ግድቡን በቦምብ መደብደብ አለባት ፥ “ግብጽ የእንግሊዝን ‘Lancaster ቦምብ ጣይ አውሮፕላን መግዛት አለባት

የሚሉትን ፀረኢትዮጵያ የሆኑ የጥላቻ ቃላትን ለማንበብ ይቻላል!

አዎ! ኤዶማውያኑ የዔሳው አሳሞች እና እስማኤላውያኑ የእስማኤል ፍየሎች ህብረት ፈጥረዋል በዲያብሎስ አንድ ናቸውና።

___________________________________

Posted in Conspiracies, Ethiopia, Infos | Tagged: , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ኃይለኛ እሳት በግብጽ | ባቢሎን ወደቀች፥ ወደቀች፥ የአጋንንትም ማደሪያ ሆነች

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on July 14, 2020

ዛሬ በካይሮ ከተማ አንድ የነዳጅ ዘይት ፈንድቶ ኃይለኛ እሳት ተቀሰቀሰ። ግብጽ፣ አረቢያ፣ አሜሪካ አውሮፓ ሁሉም ባቢሎን ናቸውና ተራ በተራ ይወድቃሉ!

[የዮሐንስ ራእይ ምዕራፍ ፲፰፥]

ከዚህ በኋላ ታላቅ ስልጣን ያለው ሌላ መልአክ ከሰማይ ሲወርድ አየሁ፥ ከክብሩም የተነሣ ምድር በራች።

በብርቱም ድምፅ። ታላቂቱ ባቢሎን ወደቀች፥ ወደቀች፥ የአጋንንትም ማደሪያ ሆነች፥ የርኵሳንም መናፍስት ሁሉ መጠጊያ የርኵሳንና የተጠሉም ወፎች ሁሉ መጠጊያ ሆነች፤

አሕዛብ ሁሉ ከዝሙትዋ ቍጣ ወይን ጠጅ የተነሳ ወድቀዋልና፥ የምድርም ነገሥታት ከእርስዋ ጋር ሴሰኑ የምድርም ነጋዴዎች ከቅምጥልነትዋ ኃይል የተነሳ ባለ ጠጋዎች ሆኑ ብሎ ጮኸ።

ከሰማይም ሌላ ድምፅ ሰማሁ እንዲህ ሲል። ሕዝቤ ሆይ፥ በኃጢአትዋ እንዳትተባበሩ ከመቅሠፍትዋም እንዳትቀበሉ ከእርስዋ ዘንድ ውጡ፤

ኃጢአትዋ እስከ ሰማይ ድረስ ደርሶአልና፥ እግዚአብሔርም ዓመፃዋን አሰበ።

እርስዋ እንደ ሰጠች መጠን ብድራት መልሱላት፥ እንደ ሥራዋም ሁለት እጥፍ ደርቡባት፤ በቀላቀለችው ጽዋ ሁለት እጥፍ አድርጋችሁ ቀላቅሉባት፤

ራስዋን እንደ አከበረችና እንደ ተቀማጠለች ልክ ሥቃይና ኀዘን ስጡአት። በልብዋ። ንግሥት ሆኜ እቀመጣለሁ ባልቴትም አልሆንም ኀዘንም ከቶ አላይም ስላለች፥

ስለዚህ በአንድ ቀን ሞትና ኀዘን ራብም የሆኑ መቅሰፍቶችዋ ይመጣሉ፥ በእሳትም ትቃጠላለች፤ የሚፈርድባት እግዚአብሔር ብርቱ ነውና።

ከእርስዋም ጋር የሴሰኑና የተቀማጠሉ የምድር ነገሥታት የመቃጠልዋን ጢስ ሲያዩ ስለ እርስዋ ዋይ ዋይ እያሉ ያለቅሳሉ፤

ሥቃይዋንም ከመፍራት የተነሣ በሩቅ ቆመው። አንቺ ታላቂቱ ከተማ፥ ብርቱይቱ ከተማ ባቢሎን፥ ወዮልሽ፥ ወዮልሽ፥ በአንድ ሰዓት ፍርድሽ ደርሶአልና እያሉ ይናገራሉ።

፲፩ የመርከባቸውንም ጭነት ከእንግዲህ ወዲህ የሚገዛ የለምና የምድር ነጋዴዎች ያለቅሱላታል ያዝኑላትማል፤

፲፪ ጭነትም ወርቅና ብር የከበረም ድንጋይ ዕንቁም፥ ቀጭንም ተልባ እግር ቀይም ሐርም ሐምራዊም ልብስ የሚሸትም እንጨት ሁሉ፥ ከዝሆን ጥርስም የተሰራ ዕቃ ሁሉ፥ እጅግም ከከበረ እንጨት ከናስም ከብረትም ከዕብነ በረድም የተሰራ ዕቃ ሁሉ፥

፲፫ ቀረፋም ቅመምም የሚቃጠልም ሽቱ ቅባትም ዕጣንም የወይን ጠጅም ዘይትም የተሰለቀ ዱቄትም ስንዴም ከብትም በግም ፈረስም ሰረገላም ባሪያዎችም የሰዎችም ነፍሳት ነው።

፲፬ ነፍስሽም የጎመጀችው ፍሬ ከአንቺ ዘንድ አልፎአል፥ የሚቀማጠልና የሚያጌጥም ነገር ሁሉ ጠፍቶብሻል፥ ሰዎችም ከእንግዲህ ወዲህ ከቶ አያገኙአቸውም።

፲፭፲፯ እነዚህን የነገዱ በእርስዋም ባለ ጠጋዎች የሆኑት እያለቀሱና እያዘኑ። በቀጭን ተልባ እግርና በቀይ ሐምራዊም ልብስ ለተጐናጸፈች በወርቅና በከበረ ድንጋይም በዕንቁም ለተሸለመች ለታላቂቱ ከተማ ወዮላት፥ ወዮላት፥ ይህን የሚያህል ታላቅ ባለ ጠግነት በአንድ ሰዓት ጠፍቶአልና እያሉ ስቃይዋን ከመፍራት የተነሣ በሩቅ ይቆማሉ። የመርከብም መሪ ሁሉ በመርከብም ወደ ማናቸውም ስፍራ የሚሄድ ሁሉ መርከበኞችም ከባሕርም የሚጠቀሙ ሁሉ በሩቅ ቆሙ፥

፲፰ የመቃጠልዋንም ጢስ ባዩ ጊዜ። ታላቂቱን ከተማ የምትመስላት ምን ከተማ ነበረች? እያሉ ጮኹ።

፲፱ በራሳቸውም ላይ ትቢያ ነስንሰው እያለቀሱና እያዘኑ። በባሕር መርከቦች ያሉአቸውን ሁሉ ከባለ ጠግነትዋ የተነሣ ባለ ጠጋዎች ላደረገች ለታላቂቱ ከተማ ወዮላት፥ ወዮላት፥ በአንድ ሰዓት ጠፍታለችና እያሉ ጮኹ።

ሰማይ ሆይ፥ ቅዱሳን ሐዋርያት ነቢያትም ሆይ፥ በእርስዋ ላይ ደስ ይበላችሁ፥ እግዚአብሔር ፈርዶላችኋልና።

፳፩ አንድም ብርቱ መልአክ ትልቅን ወፍጮ የሚመስልን ድንጋይ አንስቶ ወደ ባሕር ወረወረው እንዲህ ሲል። ታላቂቱ ከተማ ባቢሎን እንዲህ ተገፍታ ትወድቃለች ከእንግዲህም ወዲህ ከቶ አትገኝም።

፳፪ በገና የሚመቱና የሚዘምሩም ድምፅ እንቢልታንና መለከትንም የሚነፉ ድምፅ ከእንግዲህ ወዲህ በአንቺ ውስጥ ከቶ አይሰማም፥ የእጅ ጥበብም ሁሉ አንድ ብልሃተኛ እንኳ ከእንግዲህ ወዲህ በአንቺ ውስጥ ከቶ አይገኝም፥ የወፍጮ ድምጽም ከእንግዲህ ወዲህ በአንቺ ውስጥ ከቶ አይሰማም፥

፳፫ የመብራትም ብርሃን ከእንግዲህ ወዲህ በአንቺ ውስጥ ከቶ አይበራም፥ የሙሽራና የሙሽራይቱም ድምጽ ከእንግዲህ ወዲህ በአንቺ ውስጥ ከቶ አይሰማም፤ ነጋዴዎችሽ የምድር መኳንንት ነበሩና፥ በአስማትሽም አሕዛብ ሁሉ ስተዋልና።

፳፬ በእርስዋም ውስጥ የነቢያትና የቅዱሳን ደም በምድርም የታረዱ ሁሉ ደም ተገኘባት።

_________________________________________

Posted in Curiosity, Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ትክክለኛዋ ኢትዮጵያ ብትሆን ኖሮ “ወላሂ” ብሎ ሲመለስ ኤርታ አሌ እሳተ ገሞራ ውስጥ ታስገባው ነበር

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on June 27, 2020

ትክክለኛዋ ኢትዮጵያ = መንፈሳዊት ኢትዮጵያ

ቤተ ክህነት ይህን ከሃዲ ከሥልጣን እንዲወርድ አሁን ትጠይቀው ይሆን? ግዴታቸውን ለመወጣት ፈቃደኛ የሆኑ አንድ አባትስ ይኖሩ ይሆን?

ከካይሮ ወደ አዲስ አበባ በኤርታ አሌ እሳት ገሞራ በኩል ሲያልፍ ጀግና የኢትዮጵያ አየር መንግድ ፓይለት ይህን ከሃዲ በመስኮት አውጥቶ የእሳት እራት ሊያደርገው በተገባ ነበር።

ከካይሮ ወደ አዲስ አበባ በኤርታ አሌ እሳት ገሞራ በኩል ሲያልፍ ጀግና የኢትዮጵያ አየር መንግድ ፓይለት ይህን ከሃዲ በመስኮት አውጥቶ የእሳት እራት ሊያደርገው በተገባ ነበር።

ኢትዮጵያ ሃገሬ ሆይ፤ እንደው ልጆችሽ ምን ያህል ቢከዱሽ ነው አህመድ አሊ የተባለ መሀመዳዊ ፈላጭ ቆራጭ እንዲሆንብሽ የተመረጠው? እንደው ልጆችሽ ምን ያህል ከእግዚአብሔር አምላክሽ ቢርቁ ነው የጥፋትን ርኩሰት መስጊዶችን በተቀደሰችው ስፍራ በቅድስት ምድርሽ እንዲተከል ፈቃደኞች የሆኑት? ያውም ቤተ መቅደስ ጎን! ሕዝብሽ ይህን ያህል ጠልቆ እንዴት ቁልቁል ሊወርድ ቻለ? ለዘመናት የገናናነትሽና የክብርሽ መገለጫ የሆነው እኮ ፈሪሃ እግዚአብሔር የሆነ ሕዝብ ይኖርብሽ ስለነበረ ነው።

በሉ እንግዲህ፤ በሚቀጥሉት ቀናት እራሳቸውን የሸጡት፣ ግብዙ በብዛት የሚከታተላቸውና “ተወዳጅ” ናቸው የሚባሉት ትርኪምርኪ ሜዲያዎች አሁን ለግራኝ አህመድ ዓይን ያወጣ ክህደት ሰበብና ምክኒያት በመስጠት ሰውን እንደገና ለማስተኛት ሲሞክሩ እናያለን። በዚህም ነፍሳቸውን የሸጡ የከሃዲ ዐቢይ ቅጥረኞች መሆናቸውን ታውቃላችሁ፤ ሜዲያዎቹን በሙሉ እያስፈራራና እየገዛ በቁጥጥሩ ሥር አድርጓቸዋል።

ይህን በደንብ እንከታተለው፤ ለመምህር ዘመድኩን በቀለ ፌስቡክ በጣም አስፈላጊው እንደሆነ ስለተገነዘበው ዐቢይ አህመድ ከጀርመኑ የስለላ ተቋም ቢ.ኤን.ዲ ጋር በማበር እዘግቶበታል፤ በተጨማሪ ከቤቱ በማስወጣት እንዲጨነቅና አማራጭ እንዲያጣ ሲያደርገው ይታያል። ይህን ወንድማችን እራሱ የተገነዘበው አይመስለኝም፤ አንዳንድ ተገቢ ያልሆኑ ስህተቶችን (እኅተ ማርያምን አግባብ በሌለው መልክ መኮነን ወዘተ)በመስራቱ አቋምየለሽ ጽሑፎችን ሲያቀርብ ይነበባል። አሁን ቀስ በቀስና በዳንኤል ክብረት አማላጅነት ወደ “ብልጽግና” ለመሳብ እየተሞከረ ነው፤ ይህ ዲያብሎሳዊ ስልቱም በከፊልም ቢሆን ሰርቶለታል። እግዚአብሔር ይርዳው! ለማንኛውም ወደፊት የምናየው ነው።

ወገኖች፤ አሁን ሁሉም ነገር ግልጽ ነው፤ ጉዳዩ ገና ዱሮ አብቅቶለታል! ከእንግዲህ በኋላ“አታለለን! መቼ አወቀን! ቅብርጥሴ” አይሠራም።

አውሬውና ቡችሎች ከሃገረ ኢትዮጵያ ምድር ተጠርገው ባፋጣኝ ወደ ኤርታ አሌ መወሰድ ይኖርባቸዋል! ምክኒያቱም መምህር ዘመድኩን እንዳስቀመጠው፦

ኢትዮጵያ ሃገረ እግዚአብሔር፣ በመለኮታዊ ኃይል የምትጠበቅ መንፈሳዊት ሃገር፣ የአማኞች ሀገር፣ የብሉይ ኪዳኑ ታቦት፣ የሃዲስ ኪዳኑ መስቀለ ክርስቶስ መገኛ፣ ማረፊያ መቀመጫ ዙፋን፣ በብዙ ዐውሎና ወጀብ ውስጥ ሌላውን ዓለም በሚያስደምም የፈጣሪ ጥበቃ የምትኖር ተአምረኛ ሀገር ናትና ነው።

_________________________________________

Posted in Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ከሃዲው ዋሃ’ዐቢይ “ወላሂ!” ብሎ ሸጦታል | ኢትዮጵያን እንደ አሮጌ ኳስ እየተጫወተባት ነው

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on June 27, 2020

ያው ያልነው ደረሰ። አጭበርባሪው ዐቢይ ዛሬ ደግሞ “የሕዳሴውን ግድብ ካለ ግብጽና ሱዳን ፈቃድ መሙላት አንጀምርም” አላችሁና አረፈው።

አዎ! ይህ ቆሻሻ ኢትዮጵያን እያታለል፣ እያዋረደና እያመሰቃቀል ለኦሮሚያ ጥንካሬ ጊዜ ይግዛ፣ ካዝናዋንም በደንብ አድርጎ እስኪሞላው “ትሪኪ ምርኪ አልአሩሲንና ቅጥረኛ ሜዲያዎቹን” ለማታለያ ድራማው ይጠቀምባቸው እንጂ። ተምረናል የሚሉት እንኳን ይህን ቀላል ነገር መገንዘብ ተስኗቸው ዳዴ ማለት ከጀመሩ ሦስት ዓመታት ሊያስቆጥሩ ነው፤ ግን ምን ዓይነት መርገም ቢሆን ነው?!

ይሄ ከሃዲ እየሠራው ያለው ወንጀል በየትኛውም ሌላ ሃገር የሞት ፍርድ የሚያሰጠው ነው። ኢትዮጵያ እንዲህ ዓይነቱን ወራዳ ሥልጣን ላይ ስላወጡብሽ ተክዢ! አልቅሺ!

________________________________________

Posted in Conspiracies, Ethiopia, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ግብጽ | ከአባይ ውሃ ጋር በተያያዘ 45 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ ተለከፉ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 10, 2020

በወንዙ ላይ ይጓዙ የነበሩ ብዙ ቱሪስቶች በቫይረሱ ተጠቅተዋል ተብሏል።

“የሱዳን ጠቅላይ ሚንስትር ከተቃጣባቸው የግድያ ሙከራ አመለጡ” የሚለው ዜና ሌላ የአል-ሲሲና አብዮት አህመድ ድራማ ነው። ሱዳን በመተቶቿ ኢትዮጵያን ለማስተኛት፣ ለማወናበድና ለመሰለል ወደ ኢትዮጵያ መጠጋት አለባት። “ወዳጅህን ቅረበው፣ ጠላትህን በጣም ቅረበው” እንዲሉ። አዲሶቹ የሱዳንና የኢትዮጵያ ህገወጥ መሪዎች የግብጽ፣ የቱርክ፣ የተቀሩት አረቦችና ምዕራባውያን ወኪሎች ናቸው። ከሰማይ በታች ምንም አዲስ ነገር የለም፤ ይህ ሁሉ ድራማ ጊዜ መግዢያ ነው፤ ግብጽና ቱርክ ኦሮሚያ በተባለው ሲዖል አማካኝነት በቂ ወታደራዊ ዝግጅት ካደረጉ በኋላ የህዳሴውን ግድብ ለመቆጣጠር ወደ ቤኒሻንጉል ለማምራት ነው ተቀዳሚው እቅዳቸው።

እግዚአብሔር አምላክ የእነ “አሳቤ አየለ አለም” የኢትዮጵያ አምላክ ግን ዝም አይልም፤ ሴት ተማሪዎቹን አልለቅቅም፣ አባይ ኬኛ፣ ኢትዮጵያ ኬኛ በሚሉት በግብጽ፣ በቱርክ፣ በኢጣሊያ እና በኦሮሚያ ላይ መቅሰፍት ማውረድ ይጀምራል። የሶማሌ ክልል በተሰኘው ሀገወጥ ክልል የተከሰተው አጣዳፊ ተቅማጥና ትውከት /አተት/ በሽታ ምልክት ሊሆናቸው ይገባ ነበር። ጂኒዋ አተቴ ታድናቸው እንደሆነ እናያለን!

ለማንኛውም እኛ ኢትዮጵያውያን እጆቻችንን አጣጥፈን ቁጭ ማለት የለብንም፤ ከምንግዜውም በላይ ተደራጅተው ከውስጥም ከውጭም የመጡብንን ጠላቶች ለመመከት ብሎም ለአንዴ እና ለመጨረሻ ጊዜ ከኢትዮጵያ ምድር ጠርገን ለማስወጣት ቆርጠን የመነሳት ግዴታ አለብን ፤ ለሁሉም ጊዜ አለው እና አሁን “እንደ በፊቱ አንድ አድርገን ቅብርጥሴ” እያልን ወደ ኋላ ሳንመለስ መጨከኑ ያልመረጥነው ግዴታችን ነው ፤ በጉ ከፍዬሎቹ የሚለይበት ጊዜ ይህ ነው።

የግብጽና ኦሮሞ ሠራዊት ሊደርሱባቸው በማይችሉባቸው ቦታዎችና በራዲዮአክቲቭ ቆሻሻ የተሞሉ ጆንያዎችን በግዮን፣ ተከዜ፣ ዋቢሸበሌ ወዘተ አቅራቢዎች እንሰብስብ፤ ዲያስፐራው ይህን ለማደራጀት ቁልፍ የሆነ ሚና መጫወት ይኖርበታል፡፡

______________________________

Posted in Curiosity, Ethiopia, Health, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ኮሮና ዜና | ኢትዮጵያ ወደብ የላትም ፥ አሜሪካ ያሏትን ወደቦች በመዝጋት ላይ ነች

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 5, 2020

ግብጾቹም ሆኑ ሌሎች አረቦች የተቀረውን ዓለም ሁሉ በተለይ አሜሪካን በጣም እንደሚጠሏቸው የታወቀ ነው፤ ነገር ግን ጠላቶቻቸው እንደሆኑ የሚያውቁት ፕሬዚደንት ትራምፕ ሳይቀሩ አረቦቹን እንደ ህፃን እያባበሉ ሲያስጠጓቸው ሳይ ሁሌ ይገርመኛል፤ አዎ! “ለእስራኤል ሲሉ ወይም Real Politics ቅብርጥሴእያሉ እራሳቸውን ሊያታልሉ ይችላሉ፤ ነገር ግን ከመለኮታዊው እውነት ፎቀቅ ብለው ማምለጥ አይቻላቸውም።

ግዮን አሜሪካን ዛሬም ወደ እባቧ ግብጽ እይጠራት ነው፤ ከግዮንና ኢትዮጵያ ጋር በተያያዘ የምትከተለው ትዕቢት የተሞላበት አካሄዷ ብዙ መስዋዕት ያስከፍላታል። ኢትዮጵያ ወደብ የለሽ ተደርጋለች፤ ሶስት መቶ ስልሣ አንድ የባሕር በሮች ያሏት አሜሪካም ወደ የለሽ መሆን ጀምራለች።

[ትንቢተ ኢሳይያስ ምዕራፍ ፴፩፥፩፡፫]

ስለ እርዳታ ወደ ግብጽ ለሚወርዱ በፈረሶችም ለሚደገፉ፥ ስለ ብዛታቸውም በሰረገሎች፥ እጅግ ብርቱዎችም ስለ ሆኑ በፈረሰኞች ለሚታመኑ፥ ወደ እስራኤልም ቅዱስ ለማይመለከቱ

እግዚአብሔርንም ለማይፈልጉ ወዮላቸው! እርሱ ግን ደግሞ ጠቢብ ነው፥ ክፉንም ነገር ያመጣል፥ ቃሉንም አይመልስም፥ በክፉም አድራጊዎች ቤት ላይ በደልንም በሚሠሩ ረዳት ላይ ይነሣል።

ግብጻውያን ሰዎች እንጂ አምላክ አይደሉም፥ ፈረሶቻቸውም ሥጋ እንጂ መንፈስ አይደሉም፤ እግዚአብሔርም እጁን በዘረጋ ጊዜ፥ ረጂው ይሰናከላል ተረጂውም ይወድቃል፥ ሁሉም በአንድ ላይ ይጠፋሉ።

___________________________

Posted in Conspiracies, Curiosity, Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , | 1 Comment »

የአባይ ጦስ | መለስን ካስገደሉት ነገሮች አንዱ ይህ ኢንተርቪው ነበር | የእስራኤል ቴሌቪዥን እንዳየው

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 4, 2020

ኢትዮጵያ ከግብጽ ጋር ምንም ዓይነት ድርድር ማድረግ የለባትም፤ ለምን? ኢትዮጵያዊ መንግስት በሚኒሊክ ቤተ መንግስት ቢኖር ኖሮ ለግብጽ፡ “እኔ የምልሽን ተቀበይ፤ የአባይን ውሃ ከፈልግሽ አንድ ትሪሊየን ዶላር በዓመት ክፈይ” የማለት ተገቢ ድረት ይኖረው ነበር።

ብዙ “ኢአማንያን አብዮተኞችን” ካፈራው የጄነራል ዊንጌት ትምህርት ቤት የተመረቀው መለስ ዜናዊ ብዙ ስህተቶች ሰርቷል፤ ነገር ግን ከስህተቱ ተምሮ ለሃገራችን ጠቃሚ አስተዋጽዖዎችን ሊያበረክት የሚችል ፖለቲከኛ ነበር፤ ለዚህም ነው ነቃ ሲል የተገደለው። ጠላቶቻችን፡ በተለይ ነጮች ለነርሱ ይሰራ የነበረውንና ከስህተቱ የሚማረውን አፍሪቃዊ መሪ በጣም ይፈሩታልና። ኢትዮጵያን የጎዳው መንግስቱ ኃይለ ማርያምና ኢትዮጵያን እየጎዷት ያሉት እነ ኢሳያስ አፈወርቂ እና አብዮት አህመድማ ያው ምንም ሳይሆኑ እየተሸለሙ በሕይወት አሉ። ምንም ዓይነት ኢትዮጵያዊነትን የማያንጸባርቀው፤ አብዮት አህመድ ሳይሆን ሙሴ መባል የነበረበት፤ ዛሬ ቢኖር ኖሮ መለስ ነበር ሙሴ ወይንም ከስህተቱ የተማረው ሙሴ ጸሊም ሊባል የሚገባው።

_________________________________

Posted in Conspiracies, Ethiopia, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: