Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • May 2022
    M T W T F S S
     1
    2345678
    9101112131415
    16171819202122
    23242526272829
    3031  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

ጀግናው የኦርቶዶክስ ሊቀ-ጳጳስ ፕሬዚደንታቸውን በሰይጣን አምላኪነት ኮነኑት | እንዲህ ያለ አባት ይስጠን

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on May 4, 2022

👉 ገብርኤል 👉 ማርያም 👉 ኡራኤል 👉 ጊዮርጊስ 👉 ተክለ ሐይማኖት 😇 ዮሴፍ 👉 መድኃኔ ዓለም

💭 በአክሱም ጽዮናውያን ላይ የዘር ማጥፋት ጦርነቱ ከመጀመሩ ከስድስት ወራት በፊት ያቀረብኩት ቪዲዮና ጽሑፍ ነበር። ልክ የዛሬ ሁለት ዓመት። ምን ሰማን? ምን ዓየን? ማን እንዲህ ተናገረ?

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on May 23, 2020

የሰርቢያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን የሞንቴ ኔግሮ ግዛት ሊቀ ጳጳስ አቡነ አምፊሆሊጄ ሰሞኑን ይህን ተናገሩ፦

የሞንቴኔግሮ ፕሬዚደንት ዱካኖቪች የሰይጣንን ቤተክርስቲያን ይሰብካል እናም ኦርቶዶክስ ሞንቴኔግሮን ወደ አጋንንታዊና የሰይጣን ምድር ለመለወጥ ይሠራል”

አውሬው ከሩሲያ፣ ዩክሬይን፣ ሰርቢያና ሞንቴኔግሮ እስከ ኢትዮጵያ ባሉት ኦርቶዶክስ ዓብያተ ክርስቲያናት ላይ ግልጽ የሆነ ጦርነት አውጇል።

እንደ ሩሲያው ፓትርያርክ ኪሪል እና እንደ ሰርቢያው አቡ አምፊሆልጄ የመሳሰሉትን አባት ለቤተ ክርስቲያናችንም ተመኘሁ።

እንደነሱ ጀግና የሆኑ የተዋሕዶ ሌቀ ጳጳስ ቢኖሩ ኖሮ ለአውሬው አብዮት አህመድ እንዲህ ይሉት ነበር፦

አንተ ሰይጣን ኦርቶዶክስ ኢትዮጵያን ወደ አጋንንታዊና የሰይጣን ምድር ለመለወጥ እየሠራህ ነው፤ እጅህን ከከኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን አንሳ፤ ክርስቲያኖች ደማቸዋን ላፈሰሱባት ሃገር መቅሰፍቱን እንዳታመጣ ከሃገሬ ጥፋ!”

አዎ! እንዲህ ያለ “ሰው ምን ይለኛል?” ሳይሆን “እግዚአብሔር ምን ይለኛል?” የሚል አባት ይስጠን!

______________

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

Connecting to %s

 
%d bloggers like this: