Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • May 2022
    M T W T F S S
     1
    2345678
    9101112131415
    16171819202122
    23242526272829
    3031  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Archive for May 15th, 2022

የዋቄዮ-አላህ አርበኞች የቤኒሻንጉልን ጂሃድ ደገሙት | ክርስቲያኗን ተማሪ በእሳት አቃጠሏት

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on May 15, 2022

✞✞✞ ለእኅታችንና ለወንድሞቻችን ነፍሳቸውን ይማርላቸው!✞✞✞

💭 በኢትዮጵያ እና ናይጄሪያ የሰዉ ልጅ በቁሙና ባሰቃቂ ሁኔታ ተቀጥቅጦ ከተገደለ በኋላ የተቃጠሉባቸው ዘግናኝ ግድያዎች እና ውዝግቡ

የእኅታችን አሰቃቂ የእሳት ቃጠሎ ግድያ የሚጠቁመን ከሳምንታት በፊት፤ ያውም በሑዳዴ ጾም በቤኒሻንጉል ሲዖል፤ ጽዮናውያኑን ለማስፋራራትና ከሕዳሴው ግድብ ለማራቅ ሲባል የተፈጸመው ተመሳሳይ ግድያ በአማርኛ ተናጋሪ ኦሮሞዎች መፈጸሙን ነው። 100%!

  • ☪ Jihad in Sokoto town – Muslims Vandalize Christian Shops & Homes
  • ☪ ጅሃድ በሰኮቶ (ሰቆጣ) ከተማ ናይጄርያ ፥ ሙስሊሞች ክርስቲያኗን እኅት አቃጠሏት፣ የክርስቲያኖችን ሱቆችና መኖሪያዎች ሲያወድሙ

✞ ዲቦራህ ሳሙኤል የተባለችው ክርስቲያን ናይጄሪያዊት ተማሪ ባሳለፍነው ሳምንት ማክሰኞ ዕለት “ከኃይማኖታዊ ሥርዓት ውጪ በሆነ መልኩ እንዲሁም እስልምና እምነትን የሚያንቋሽሽ መልዕክት ዋትስአፕ በተሰኘው በማህበራዊ ሚዲያ በኩል አጋርታለች” በሚል ሙስሊም ተማሪዎች በቡድን ከደበደቧት በኋላ አቃጥለዋታል።

የተማሪዋ ግድያ በመላው ናይጄሪያ በሚገኙ ክርስቲያኖች ዘንድ ከፍተኛ ተቃውሞን አስከትሏል። በርካቶችም በኃይማኖት ስም የሚደረጉ ግድያዎች ተቀባይነት እንደሌላቸውና ሊወገዙ እንደሚገባ እየገለጹ ነው።

ትናንት ቅዳሜ ዕለት ተቃዋሚዎች ወደ አደባባይ በመውጣት ጎማ ያቃጠሉ ሲሆን ፖሊስ ደግሞ በምላሹ አስለቃሽ ጭስ ለመተኮስ ተገድዷል።

💭 The Nigerian Christian Genocide the Media Won’t Talk About

አንዳንድ ተቃዋሚ ሰልፈኞች የሶኮቶ ሱልጣን እና ናይጄሪያ ውስጥ ከፍተኛ የእስልምና አባት ተደርገው የሚቆጠሩት ሙሀመድ ሳድ አቡባካር መኖሪያ ቤትን በመክበብ ጥያቄያቸውን አሰምተዋል።

ሱልጣኑ ከተማሪዋ ግድያ በኋላ ተግባሩን በእጅጉ የተቹት ሲሆን ይህንን ወንጀል የፈጸሙትን ተይዘው ለሕግ መቅረብ አለባቸው ብለው ነበር።

የሶኮቶ አስተዳዳሪው አሚኑ ዋዚሪ የክርስቲያን ተማሪ መገደል ጋር ተያይዞ በተነሳው ተቃውሞ የሰዓት እላፊ እንዲጣል አዝዘዋል። የሰዓት እላፊውን በተመለከተ ባስተላለፉት መልዕክት “ስለ ሰላም ሲባል እባካችሁ በሰላም ወደ ቤታችሁ ተመለሱ” ብለዋል።

ናይጄሪያ በአፍሪካ ትልቁን የሕዝብ ቁጥር የያዘች አገር ስትሆን ሰሜናዊው ክፍል በብዛት የእስልምና እምነት ተከታዮች የሚበዙ ሲሆን በደቡባዊ የአገሪቱ ክፍል ደግሞ አብዛኛው ዜጋ የክርስትና እምነት ተከታይ ነው።

ናይጄሪያ ውስጥ ሐይማኖታዊ ውጥረትና ግድያዎች አዲስ አይደሉም። በተለይ በሰሜናዊ የአገሪቱ ክፍሎች አካባቢ የሚገኙ ግዛቶች ጠበቅ ያሉ የሸሪአ ሕጎችን ተግባራዊ ያደርጋሉ፣ ክርስቲያኖችን በየሳምንቱ በብዛት ይገድላሉ።

ናይጄሪያ እና ኢትዮጵያ በበአፍሪካ ከፍተኛውን የሕዝብ ቁጥር የያዙት ሁለት ሃገራት ናቸው። ሉሲፈራውያኑ የዓለማችን ፈላጭ ቆራጮች በአፍሪካ የሕዝብ ቁጥር ቅነሳ ይደረግ ዘንድ ከፍተኛ ዘመቻ በማድረግ ላይ ናቸው።(ግራኝን እኮ፤ “ብዙ ከመውለድ መቆጠብ አለበን!” ብሎ አስለፈለፈው!) አንዱ መንገድም በሁለቱ ሃገራት የሚኖሩትን የዋቄዮ-አላህ ጭፍሮችን (እስልምናን እና ዋቀፌናን) እንደ የሕዝብ ቁጥር መቀነሻ መሳሪያ በመጠቀም ላይ ናቸው። በሁለቱም ሃገራት ሥልጣን ላይ ያወጧቸው የሃውሳ ሙስሊሙን ፕሬዚደንት ሙሀማዱ ቡሃሪን እና የኦሮሞ ሙስሊሙን ግራኝ አብዮት አህመድ አሊን ለዚህ ተግባር ነው። ሁለቱም ሥልጣን ላይ የወጡት ክርስቲያን የሆኑ መሪዎች (መለስ ዜናዊና ጉድላክ ጆናታን) ከተወገዱ በኋላ ነበር። በሁለቱ ሃገራት ባለኃብት እንዲሆኑና ሁሉንም ነገር እንዲቆጣጠሩ የተደረጉትም ሙስሊሞች ናቸው። አሊኮ ዳንጎቴ በናይጄሪያ ሸህ አላ-ሙዲንና አጋሮቹ በኢትዮጵያ። ለሕዳሴ ግድቡ ስሚንቶ እንዲያቀርብ የተደረገውም ይኸው ሙስሊም ናይጄርያዊ ባለኃብት አሊኮ ዳንጎቴ ነው። ከዚህ በተጨማሪ፤ የዋቄዮ-አላህ-ቩዱ አርበኛው የቀድሞው የናይጄሪያ ፕሬዚደንት ኦሊሴጎን ኦባሳንጆም ወደ አክሱም ጽዮን የላኳቸውም ከዚሁ ሉሲፈራዊ ሤራ ጋር በተያያዘ ጉዳይ ነው። “ዶ/ር ደብረ ጽዮን ኦባሳንጆን እየመሰሉ መጡ!” ብዬ ነበር ከወራት በፊት።

ነፍሷን ይማርላትና በዚህች እኅታችን ላይ የተፈጸመው አሰቃቂ ግድያ ከሳምንት በፊት በቤኒሻንጉል ሲዖል በወንድሞቻችን ላይ ከተፈጸመው ግድያ ጋር ተመሳሳይነት መኖሩ በአጋጣሚ አይደልም። ጠላቶቻችን ማን እንደሆኑ እናውቅ ዘንድ ነው። ጠላቶቻችን የክርስቶስ ተቃዋሚዎቹ የዋቄዮ-አላህ ጭፍሮች ናቸው። በተደጋጋሚ የምናገረው ነው፤ በቤኒሻንጉልም ሆነ እንደ ማይካድራ፣ ማሕበረ ዴጎ፣ አክሱም ጽዮን፣ ዛላምበሳ፣ ወዘተ ባሉት የትግራይ አካባቢዎች እነዚያ በምስል እንድናያቸው የተደረጉትን አሰቃቂ ጭፍጨፋዎች የፈጸሙት ሙስሊሚ-ዋቀፌና ኦሮሞዎች + ኦሮማራዎች + ሶማሌዎች + ቤን አሚሮች መሆናቸውን ለሰከንድም አልጠራጠርም። አማራው ኃላፊነቱን ወስዶ በማጣራቱ ረገድ ትልቅ የቤት ሥራ ተሰጥቶታል። እነ ጄነራል አሳምነው ከተገደሉበት ጊዜ አንስቶ የአማራ ክልል የኦሮሞዎች ቅኝ ግዛት ነውና፤ ልሂቃኑ በትግራይ ላይ ያላቸውን ትኩረት ሙሉ በሙሉ አራግፈው በመተው ዓይኖቻቸውን ኦሮሞ በተባለው ክልልና በአማራ ክልል በፋኖ ስም በሚንቀሳቀሱ ቄሮዎችና አማርኛ ተናጋሪ የኦሮሞ ክልል ልዩ ኃይል ላይ ማድረግ ይኖርበታል። ይህ ሤራ ኦዴፓ(ኦነግ) + ብአዴን + ኢዜማ + ሻዕቢያ + ሕወሓት በጋራ የጠነሰሱት ሲሲፈራዊ ሤራ ነውና ጊዜው ካልረፈደ የአማራ ልሂቃን እስካሁን ከሚከተሉት ጅላጅልና የአጥፍቶ-መጥፋት ፖለቲካ ትተው ከአክሱም ጽዮናውያን ጋር፤ ከቲ.ዲ.ኤፍ ጋር ያለምንም ቅድመ ሁኔታ ሙሉ በሙሉ ማበር መቻል አለባቸው። ይህን ካላደረጉ እነርሱም የዋቄዮ-አላህ ባርያዎች ለመሆን የወሰኑና ከኦሮሞዎች ጋር የሚያብሩ የኢትዮጵያና ተዋሕዶ ጠላቶች ናቸውና አብረው ለመጥፋት ወስነዋል ማለት ነው። በዚህ አካሄዳቸው ደግሞ ይጠፋሉ!

💭 የኢትዮጵያና ተዋሕዶ ቍ.፩ ታሪካዊ ጠላት ፳፯ ጥንታውያን የኢትዮጵያን ነገዶችን ከምድረ ገጽ ያጠፋቸው ኦሮሞ ቢሆንም፤ የኦሮሞን ተንኮልና አረመኔነት ዛሬም ያልተረዳው አማራ ግን ቍ. ፩ የኢትዮጵያና ተዋሕዶ አፍራሽ ነው!

______________

Posted in Ethiopia, Faith, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

እረኛ ያጡት ምስኪን በጎችና የዋቄዮ-አላህ ባሪያ የሆነችው ‘ቤተ ክሕነት!’

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on May 15, 2022

❖❖❖[ትንቢተ ኤርምያስ ምዕራፍ ፳፫፥፩]❖❖❖

የማሰማርያዬን በጎች ለሚያጠፉና ለሚበትኑ እረኞች ወዮላቸው! ይላል እግዚአብሔር።

💭 “የዛሬዎቹ አባቶቻችን ምን ይመስላሉ? | ለተዋሕዶ አባቶች የተጻፈ ኃይለኛ ደብዳቤ”

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on February 2, 2020

“ቤተ ክርስቲያናችን ተዋህዶ እምነታችን በጠራራ ፀሐይ በመንግሥት ተቀናብሮ የከሱ በጎች ሁሉ በአውሬው መንግሥት ተብዬ ሲታረዱ፣ ሲዘረፉ የአፍ ውግዘት ብቻ፤ ይብስ ድርድር አልፎም መሸለም ገንዘብ መለገስ። ታዲያ ከዚህ በላይ ምን ወንጀል አለ። ለመሆኑ በመትረየስ የተረሸኑት አቡነ ጴጥሮስ ስለበጎቻቸው አደራ አይደልም እንዴ የተዋጉ? ከጣሊያን ተስማምተው መነገድ፣ ሕንፃ መገንባት፣ መወፈር፣ ብር ማከማቸት አይችሉም ነበር እንዴ? እውነተኛ እረኛ ስለበጎቹ ነፍሱን ይሰጣል። እናንተ እንኳን ነፍሳችሁን በወደቀበት በደቀቀበት ስፍራ እንኳን ብቅ ብላችሁ አላያችሁትም። ተመዘናችሁ ቀለላችሁ። ተፈረደባችሁ። ግብራችሁ ተክተላችሁ። አብራችሁ የምትሞዳሞዱበት መንግሥት ይታደጋችሁ። እናንተ ለምትፈሩት፣ ለምትታመኑበት ለምትለማመጡት ዓለምን ሁሉ እያጠፋ ያለው በነአሜሪካ፣ እንግሊዝ፣ ቻይና፣ ሳኡዲ አረቢያ፣ በነግብጽ፣ በነአውሮፓ የሚደገፈውን የአብይ የእስላምና የመናፍቅ መንግሥት ፍፃሜውን እናንተም እየተፈፀማችሁ የምታዩት ይሆናል። ትላንት ለወያኔ ዛሬም ለከፋው ዘረኛ ጭምብል ለባሽ የምትታዘዙ ለሥጋ ትርፋችሁ ስትሉ በአገሪቱ የተበተኑትን የተዋህዶ ልጆች ሲበሉና ለአውሬ ንጥቂያ ሲሆኑ እያያችሁ፣ ለአውሬው የምትሰግዱ ከሆነ፣ ጠባችሁ ግጭታችሁ ከማን ነው? አዎን ከልኡል ነው። ካከባራችሁ፤ የከበረውን ሃላፊነት የእረኝነት ሥራ ከሰጣችሁ ከሃያሉ እግዚአብሔር ጋር መሆኑን በተግባራችሁ አረጋግጣችኋል። እግዚአብሔር ፈራጅ አምላክ ነው። በጎቹን ለአውሬ የሰጣችሁ። እግዚአብሔር ፈርዶባችኋል። ከእረኝነቱም ተሰናብታችኋል። ፍርዳችሁም ይከተላችኋል።”

ከደብዳቤው ጋር ሙሉ በሙሉ እስማማለሁ። ወቅቱን ጠብቆ በጥንቃቄ የተጻፈ ደብዳቤ ነው። እስኪ ተመልከቱት፦ የቅኔ ተማሪ ህፃናት እየተራቡ(አቡነ ሀብተማርያም ገዳም) ቤተክህነት ግን “ከንቲባ” ለተባለው ወሮበላ አሥር ምሊየን ብር ትሰጣለች። ከንቲባው ደግሞ ይህን ገንዘብ የሰይጣን አምልኮ መስጊድ ማሰሪያ ይውል ዘንድ ለአህዛብ ይለግሳል። በዚህ አጋጣሚ የማሳስበው የተዋሕዶ ልጆች መሀመዳውያኑ እራሳቸው ላቃጠሉት መስጊድ ማሰሪያ ብለው አንድም ሳንቲም ማዋጣት እንደማይኖርባቸው ነው። ይህን ካደረጉ ትልቅ ቅሌት ነው።

______________

Posted in Ethiopia | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

በመልካም ፋንታ ክፉን በወደድኋቸውም ፋንታ ጠላትነትን መለሱልኝ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on May 15, 2022

❖❖❖[መዝሙረ ዳዊት ከ ምዕራፍ ፻፮ እስከ ፻፲]❖❖❖

ይህ መዝሙር ንጹሐን ክርስቲያን ኢትዮጵያውያንን እንደ ዝንብ እስኪረግፉ ድረስ በመጨፍጨፍጨፍና በማስራብ ላይ ያሉትን፤ እነርሱ ግን ልጆቻቸውንና ሚስቶቻቸውን ወደ አውሮፓና አሜሪካ ልከው በሕዝቡ ላይ የሚሳለቁትን የምድራችን ቆሻሻ የሰይጣን ጭፍሮችን እነ ግራኝ አብዮት አህመድንና የፋሺስት ኦሮሞ አገዛዙን ይመለከታል፦

❖❖❖ [መዝሙረ ዳዊት ምዕራፍ ፻፰] ❖❖❖

  • ፩ አምላክ ሆይ፥ ምሥጋናዬን ዝም አትበል፥
  • ፪ የኃጢአተኛ አፍና የተንኰለኛ አፍ በላዬ ተላቅቀውብኛልና፤ በሽንገላ አንደበትም በላዬ ተናገሩ፤
  • ፫ በጥል ቃል ከበቡኝ፥ በከንቱም ተሰለፉብኝ።
  • ፬ በወደድኋቸው ፋንታ አጣሉኝ፥ እኔ ግን እጸልያለሁ።
  • ፭ በመልካም ፋንታ ክፉን በወደድኋቸውም ፋንታ ጠላትነትን መለሱልኝ።
  • ፮ በላዩ ኃጢአተኛን ሹም፤ ሰይጣንም በቀኙ ይቁም።
  • ፯ በተምዋገተም ጊዜ ተረትቶ ይውጣ፤ ጸሎቱም ኃጢአት ትሁንበት።
  • ፰ ዘመኖቹም ጥቂት ይሁኑ፤ ሹመቱንም ሌላ ይውሰድ።
  • ፱ ልጆቹም ድሀ አደግ ይሁኑ፥ ሚስቱም መበለት ትሁን።
  • ፲ ልጆቹም ተናውጠው ይቅበዝበዙ ይለምኑም፥ ከስፍራቸውም ይባረሩ።
  • ፲፩ ባለዕዳም ያለውን ሁሉ ይበርብረው፥ እንግዶችም ድካሙን ሁሉ ይበዝብዙት።
  • ፲፪ የሚያግዘውንም አያግኝ። ለድሀ አደግ ልጆቹም የሚራራ አይኑር።
  • ፲፫ ልጆቹ ይጥፉ፤ በአንድ ትውልድ ስሙ ይደምሰስ።
  • ፲፬ የአባቶቹ ኃጢአት በእግዚአብሔር ፊት ትታሰብ፤ የእናቱም ኃጢአት አትደምሰስ።
  • ፲፭ በእግዚአብሔር ፊት ሁልጊዜ ይኑሩ፤ መታሰቢያቸው ከምድር ይጥፋ።
  • ፲፮ ምሕረትን ያደርግ ዘንድ አላሰበምና ችግረኛንና ምስኪንን ልቡ የተሰበረውንም ሰው ይገድል ዘንድ አሳደደ።
  • ፲፯ መርገምን ወደደ ወደ እርሱም መጣች፤ በረከትንም አልመረጠም ከእርሱም ራቀች።
  • ፲፰ መርገምን እንደ ልብስ ለበሳት፥ እንደ ውኃም ወደ አንጀቱ፥ እንደ ቅባትም ወደ አጥንቱ ገባች።
  • ፲፱ እንደሚለብሰው ልብስ። ሁልጊዜም እንደሚታጠቀው ትጥቅ ይሁነው።
  • ፳ ይህ ሥራ ከእግዚአብሔር ዘንድ በሚያጣሉኝ በነፍሴም ላይ ክፉን በሚናገሩ ነው።
  • ፳፩ አንተ ግን አቤቱ ጌታዬ፥ ስለ ስምህ ምሕረትህን በእኔ ላይ አድርግ፤ ምሕረትህ መልካም ናትና አድነኝ።
  • ፳፪ እኔ ችግረኛ ምስኪንም ነኝና፥ ልቤም በውስጤ ደነገጠብኝ።
  • ፳፫ እንዳለፈ ጥላ አለቅሁ፥ እንደ አንበጣም እረገፍሁ።
  • ፳፬ ጕልበቶቼ በጾም ደከሙ፤ ሥጋዬም ቅቤ በማጣት ከሳ።
  • ፳፭ እኔም በእነርሱ ዘንድ ለነውር ሆንሁ፤ ባዩኝ ጊዜ ራሳቸውን ነቀነቁ።
  • ፳፮ አቤቱ አምላኬ፥ እርዳኝ፥ እንደ ምሕረትህም አድነኝ።
  • ፳፯ አቤቱ፥ እጅህ ይህች እንደ ሆነች፥ አንተም ይህችን እንዳደረግህ ይወቁ።
  • ፳፰ እነርሱ ይራገማሉ አንተ ግን ባርክ፤ በእኔ ላይ የሚነሡ ይፈሩ፥ ባሪያህ ግን ደስ ይበለው።
  • ፳፱ የሚያጣሉኝ እፍረትን ይልበሱ፤ እፍረታቸውን እንደ መጐናጸፊያ ይልበሱአት።
  • ፴ እግዚአብሔርን በአፌ እጅግ አመሰግነዋለሁ። በብዙዎችም መካከል አከብረዋለሁ፤
  • ፴፩ ነፍሱን ከሚያሳድዱአት ያድን ዘንድ በድሀ ቀኝ ቆሞአልና።

______________

Posted in Ethiopia, Faith, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: