Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • May 2022
    M T W T F S S
     1
    2345678
    9101112131415
    16171819202122
    23242526272829
    3031  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Archive for May 6th, 2022

Amnesty (AI) Has ‘COMPELLING EVIDENCE’ of Russian War Crimes – But ‘ALLEGED’ War Crimes in Ethiopia

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on May 6, 2022

💭አምነስቲ ኢንተርናሽናል (AI) ስለ ሩሲያ የጦር ወንጀሎች ‘በቂ/አስገዳጅ ማስረጃ’ አለው ፥ ግን በሰሜን ኢትዮጵያውያን ላይ በተፈጸሙት የጦርነት ወንጀሎች ላይ “ጥርጣሬ” አለው

🛑 የ፪/2 ወር የናቶ እና የሩሲያ ጦርነት በዩክሬን

“የሩሲያ ወታደሮች የጦር ወንጀሎችን እንደፈጸሙ የሚያሳይ አሳማኝ ማስረጃ ነበር.”

🛑 የፋሽስቱ ኦሮሞ አገዛዝ በአክሱም ትግራይ ላይ ለ፲፰/18 ወራት በሚፈጽመው የዘር ማጥፋት ጦርነት ላይ ግን:

“ሊጣሩ የሚገባቸው ክሶች!”…” “ምን አልባት የጦር ወንጀል፣ እና ‘በሰው ልጆች ላይ የሚፈጸሙ ወንጀሎች…ብላብላ…’ ይለናል።

💭 ከሲቢሲ ቻነል የተመረጡ አስተያየቶች፡-

  • ➡ ” ዋው ይህ ከ 2020 ጀምሮ ነው እና ስለ ጉዳዩ ስንሰማ ለመጀመሪያ ጊዜ ነው… በሉ አሁን ወደ ዩክሬን ጦርነት ተመለሱ!”
  • ➡“የህክምና ፓኬጆችን ወደ ኢትዮጵያ ስለመላክ ማንም አይናገርም። ሎል.. ግን ለዩክሬን ማገናኛዎች ልገሳ ማግኘት ይችላሉ urrwhere”
  • ➡” ካናዳ ከኢትዮጵያ የተፈናቀሉ ዜጎችን እንደ ዩክሬን ለምን አታመጣም? እነሱ እንዳሉት ለሰው ልጅ ከቆሙ

👉 Amnesty International said on Friday (May 6, 2022) there was compelling evidence that Russian troops had committed war crimes, including extrajudicial executions of civilians, when they occupied an area outside Ukraine’s capital in February and March.

👉 Exactly a month ago, April 6, 2022

“We Will Erase You from This Land” Crimes Against Humanity and Ethnic Cleansing in Ethiopia’s Western Tigray Zone.

The report states that both Tigrayan and Amhara communities in Western Tigray were forcibly displaced, that the Tigrayan population was significantly affected, and that the forced displacements in Tigray ‘MAY AMOUNT’ to war crimes and crimes against humanity.

Wow this has been going on since 2020 and this is the first time we hear about it Now back to the Ukraine war

🛑 A 2-month NATO vs. Russia war in Ukraine.

“There was COMPELLING EVIDENCE that Russian troops had committed war crimes.„

🛑 An 18-month genocidal war against Axum, Tigray by the fascist Oromo regime of Ethiopia:

“ALLEGATIONS!„ …” ‘MAY’ amount to war crimes

and crimes against humanity…blabla…

💭 Selected comments from CBC:

  • ➡“Wow this has been going on since 2020 and this is the first time we hear about it Now back to the Ukraine war„
  • ➡“No one is talking about sending care packages to Ethiopia. Lol.. but you can find donate to Ukraine links urrrwhere„
  • ➡“Why Canada don’t bring displaced people from Ethiopia too like Ukraine ? if they stand for humanity as they said„

______________

Posted in Ethiopia, News/ዜና, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

እኛ ሙስሊሞች እስከዛሬ ድረስ ተቻችለን ሳይሆን ችለን ነው የኖርነው፤ አሁን ግን በቅቶናል፤ Take Beer!

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on May 6, 2022

💭 ምከረው ምከረው፤ እምቢ ካለ መከራ ይምከረው!

ፋሺስቱ የኦሮሞ አገዛዝ ሺህ ምዕመናን በአክሱም ጽዮን ጨፈጨፈ። ከሃዲዎቹም ጦርነቱን ደገፉት! አይ እናንተ ግብዞች ጻፎችና ፈሪሳውያን ፥ አክሱም ጽዮንን በአረቦች + ቱርኮች + ኢራኖች + ሶማሌ እና ቤን አሚር እስማኤላውያን ያስደፈራችሁ ወቅት ሁላችሁም አብቅቶላችኋል፤ አሁን አንገታችሁን ለመሀመዳውያኑ ሰይፍ አዘጋጁ!

❖❖❖[፪ኛ ወደ ተሰሎንቄ ሰዎች ምዕራፍ ፩፥፰፡፲]❖❖❖

እግዚአብሔርን የማያውቁትን፥ ለጌታችንም ለኢየሱስ ክርስቶስ ወንጌል የማይታዘዙትን ይበቀላል፤ በዚያም ቀን በቅዱሳኑ ሊከብር፥ ምስክርነታችንንም አምናችኋልና በሚያምኑት ሁሉ ዘንድ ሊገረም ሲመጣ፥ ከጌታ ፊት ከኃይሉም ክብር ርቀው በዘላለም ጥፋት ይቀጣሉ።”

_______________

Posted in Ethiopia, Faith, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

በድብቅ የተቀረጸ የዋቄዮ-አላህ ጂሃዳውያን ድምጽ | ክርስቲያን ኢትዮጵያን ማጥፋት አለብን

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on May 6, 2022

💭 በተጨማሪ፤ ☪ መሀመዳውያኑ የዋቄዮ-አላህ አርበኞች (ሶማሌዎች + ስልጤዎች + ኦሮሞዎች)፟ ቦሌ ሚካኤል አካባቢን እንዴት እንደወረሩት የሚያሳይ ቪዲዮ።

ለመላዋ ኢትዮጵያ በተለይ ክርስትና እምነቱን ለሺህ ዓመታት ከመሀመዳውያኑ ወራሪዎች እየተከላከለና ለኢትዮጵያም እስከዛሬዋ ዕለት ድረስ ደሙን እያፈሰሰ ብዙ መስዋዕት ለከፈለው ለሰሜኑ ክፍል ሉሲፈራውያኑ ያቀዱትና በተግባርም እያሳዩን ያሉት ይሄን ነው። በትግራይ መጀመራቸው በተጠና መልክ ነው! “ኦሮሞ የተባለው ክልል በእጃችን ነው፣ የኢትዮጵያና ክርስትና መሠረትን ትግራይን አናግተናታል፣ አዳክመናታል” ፣ በሚል መንፈስ አሁን አማራ ለተባለው ክልል ላይ ሙሉ ትኩረት በመስጠት ላይ ናቸው።

_______________

Posted in Ethiopia, Faith, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

UN is Able to Break The Blockade & Evacuate Civilians in Ukraine — But Unable in Tigray, Ethiopia

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on May 6, 2022

💭የተባበሩት መንግስታት በዩክሬን ያለውን እገዳ ለመስበር እና ሰላማዊ ዜጎችን ለማስወጣት እንዴት ቻለ ፥ በትግራይ ፣ ኢትዮጵያ ግን አልተቻለውም?

የተባበሩት መንግስታት በዩክሬን ውስጥ እንዴት በጠንካራ እና በከፍተኛ ደረጃ እንደሚሰማራ ተመልክተን ፥ ኢ-ሰብአዊ ከሆነው የ ፲፰/18 ወራት የትግራይ እገዳ፣ ረሃብ፣ እልቂትና የዘር ማጥፋት ወንጀል ጋር እናወዳድረው። ወደ ኢትዮጵያ ስንመጣ፤ እነ አንቶኒዮ ጉቴሬስ፤ “አስደንግጦናል፣ በጣም ተረብሸናል፣ ተቀባይነት የለውም ወዘተ” የሚሉትን ተደጋጋሚና አሰልቺ ቃላት ከመቀበጣጠር ባለፈ ከቃላት ወደ ተግባር ለመሸጋገር ብዙም ግድ ያለው አይመስልም። በተግባር ሲታይ ምንኛ ክፉ እና አላዋቂ ዓለም ነው!

❖❖❖[፩ኛ የዮሐንስ መልእክት ምዕራፍ ፭፥፲፱]❖❖❖

“ከእግዚአብሔር እንደ ሆንን ዓለምም በሞላው በክፉው እንደ ተያዘ እናውቃለን።”

💭 Antonio Guterres Busy in Ukraine

The United Nations says a third safe passage operation is under way to evacuate civilians from the besieged Ukrainian city of Mariupol. UN Secretary-General Antonio Guterres was addressing a meeting of the Security Council.

💭 Look how the UN is engaged intensively and at the highest level in Ukraine – and compare it to the 18 month-old inhumane Tigray blockade, starvation, massacres and genocide. When it comes to Ethiopia, the world doesn’t seem to care much to move beyond such repetitive monotonous blabla words as; „We are alarmed, deeply disturbed, it’s unacceptable etc” to action. What a wicked and ignorant world!.

Well,

❖❖❖[1 John 5:19]❖❖❖

“We know that we are children of God, and that the whole world is under the control of the evil one.”

______________

Posted in Curiosity, Ethiopia, News/ዜና, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: