Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

 • May 2022
  M T W T F S S
   1
  2345678
  9101112131415
  16171819202122
  23242526272829
  3031  
 • Archives

 • Categories

 • Recent Posts

Archive for May 4th, 2022

Worst Drought in Decades Devastates Ethiopians | Oromos Had Only Brought Misery & Bad Luck to Ethiopia

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on May 4, 2022

👉 ገብርኤል 👉 ማርያም 👉 ኡራኤል 👉 ጊዮርጊስ 👉 ተክለ ሐይማኖት 😇 ዮሴፍ 👉 መድኃኔ ዓለም

😈 ኦሮሞዎች ላለፉት ፻፴/130 አመታት በተለይም ላለፉት ፬/4 አመታት በስልጣን ላይ ይገኛሉ። ከሞት፣ ከረሃብ፣ ከጦርነት እና ከድል በስተቀር ምንም ያመጡት በጎ ነገር እንደሌለ ዓይናችን እያየው፣ ሕሊናቸን እያረጋገጠው ነው።

🐎 የአፖካሊፕስ አራት ፈረሰኞች፣ በ1887 በቪክቶር ቫስኔትሶቭ የተሰራ ሥዕል። ከግራ ወደ ቀኝ ሞት, ረሃብ, ጦርነት እና ድል፤ በጉ ከላይ ነው።

በዮሐንስ ራዕይ፣ የመጀመሪያው ፈረሰኛ በነጭ ፈረስ ላይ ተቀምጦ፣ ቀስት ተሸክሞ፣ እና አክሊል ተሰጥቶታል ፥ የድል/ወረራ ምሳሌ ሆኖ ወደፊት ይጋልባል፣ ምናልባትም ቸነፈርንና የክርስቶስ ተቃዋሚውን ይጠራል። ሁለተኛው ፈረሰኛ ሰይፍ ተሸክሞ ቀይ ፈረስ የሚጋልብና የእርስ በርስ ግጭት/ጦርነት ይፈጥራል። ሦስተኛው ፈረሰኛ፣ በጥቁር ፈረስ ላይ የሚጋልብ የምግብ ነጋዴ፣ ድርቅንና ረሃብን አምጭ መሆኑን ያመለክታል። ሚዛኑንም ተሸክሟል። አራተኛውና የመጨረሻው ፈረሰኛ ደግሞ ግራጫአረንጓዴ ቀለም ሲኖረው በእርሱም ላይ ሞት በሲኦል ታጅቦ ተቀምጧል።

❖❖❖[የዮሐንስ ራእይ ምዕራፍ ፮፥፰]❖❖❖

አየሁም፥ እነሆም፥ ሐመር ፈረስ ወጣ፥ በእርሱም ላይ የተቀመጠው ስሙ ሞት ነበረ። ሲኦልም ተከተለው፤ በሰይፍና በራብም በሞትም በምድርም አራዊት ይገድሉ ዘንድ ከምድር በአራተኛዋ እጅ ላይ ሥልጣን ተሰጣቸው።”

ምዕፃታዊ ክርስትና አንዳንድ ጊዜ አራቱን ፈረሰኞች እንደ መጨረሻው የፍርድ ቀንደኛ ራእይ ይተረጉመዋል፣ ይህም መለኮታዊ የፍጻሜ ጊዜን በዓለም ላይ ያዘጋጃል።

ከምድር አንድ አራተኛውን ሕዝቦች ያህል በሚቆጣጠሩት እስማኤላውያንና ኤዶማውያን አጋሩ የሚደገፈው የፋሽስቱ ኦሮሞ አገዛዝ መወገድ አለበት!

🐎 በእየሩሳሌም በሚገኘው በዴር ኤል ሱልጣን የኢትዮጵያ ገዳም ግብፆች ባንዲራቸውን ለምን ግርግዳው ላይ እንደቀቡትና አራቱ የምጽአት ፈረሶች

በዮሐንስ ራዕይ ላይ የተገለጹት አራቱ የምጽአት ፈረሶች 🐎 እና ቀለማቸው (ነጭ፣ ቀይ፣ ጥቁርና አረንጓዴ) እነዚህ ቀለማት የአብዛኛዎቹ እስላም ሃገራትና ኦሮሞዎች የመረጡት ባንዲራ ቀለማት ናቸው፤

 • የኦሮሚያ፣ ሶማሌና ሌሎች ክልሎች
 • የግብጽ(ነጭ፣ ቀይ፣ ጥቁር)
 • የቱርክ (ነጭና ቀይ)
 • የሱዳን
 • የሊቢያ
 • የቱኒሲያ (ነጭና ቀይ)
 • የምዕራብ ሰሃራ
 • የፍልስጤም
 • የዮርዳኖስ
 • የሶሪያ
 • የኢራቅ
 • የኩዌት
 • የሳውዲ አረቢያ (ነጭና አረንጓዴ)
 • የየመን
 • የተባበሩት አረብ ኤሚራቶች
 • የኢራን
 • የፓኪስታን (ነጭና አረንጓዴ)
 • የአፍጋኒስታን
 • የእስልምና 666 ሸሃዳ(ነጭና አረንጓዴ)
 • የአይሲስ (ነጭና ጥቁር)

💭 Why Egyptians Painted Their Flag at Deir El-Sultan Ethiopian Monastery in Jerusalem | THE 4 HORSEMEN

🐎 የአራቱ ምጽአት ፈረሰኞች መሀመድና ሦስቱ ካሊፎቹ መሆናቸውን የሚያወሳ ነው ፥ ድንቅ ነው፤

 • መሀመድ (ነጭ ፈረስ)
 • 😡 አቡባከር (ቀይ ፈረስ)
 • 🌚 ኦማር (ጥቁር ፈረስ)
 • 🤢 ኡትማን/ኡስማን (አረንጓዴ ፈረስ)

😈 The Oromos have been in power for the past 130 years, the past 4 years, in particular. They literally brought nothing but Death, Famine, War, and Conquest.

🐎 Four Horsemen of the Apocalypse, an 1887 painting by Viktor Vasnetsov. From left to right are Death, Famine, War, and Conquest; the Lamb is at the top.

In John’s revelation, the first horseman rides on a white horse, carries a bow, and is given a crown – he rides forward as a figure of Conquest, perhaps invoking Pestilence, Christ, or the Antichrist. The second carries a sword and rides a red horse and is the creator of (civil) War. The third, a food-merchant riding upon a black horse, symbolizes Famine. He carries The Scales. The fourth and final horse is pale, and upon it rides Death, accompanied by Hades.”They were given authority over a quarter of the earth, to kill with sword, famine, and plague, and by means of the beasts of the earth.”

Apocalyptic Christianity sometimes interprets the Four Horsemen as a vision of harbingers of the Last Judgment, setting a divine end-time upon the world.

Remove The Fascist Oromo Regime Now!

💭 There has hardly been a drop of rain in Hargududo in 18 months. Dried-up carcasses of goats, cows and donkeys litter the ground near the modest thatched huts in this small village in the Somali region of southeastern Ethiopia.

The worst drought to hit the Horn of Africa in decades is pushing 20 million people towards starvation, according to the UN, destroying an age-old way of life and leaving many children suffering from severe malnutrition as it rips families apart.

April is meant to be one of the wettest months of the year in this region. But the air in Hargududo is hot and dry and the earth dusty and barren.

Many of the animals belonging to the 200 semi-nomadic herder families in the village have perished.

Those who had “300 goats before the drought have only 50 to 60 left. For some people… none have survived,” 52-year-old villager Hussein Habil told AFP.

The tragic story is playing out across whole swathes of southern Ethiopia and in neighbouring Kenya and Somalia.

In Ethiopia, the eyes of the world have largely focused on the humanitarian crisis in the north caused by the war between government forces and the Tigray People’s Liberation Front (TPLF) that has left nine million people in need of emergency food aid.

But the UN Office for the Coordination of Humanitarian Affairs (OCHA) estimates that up to 6.5 million people in Ethiopia — more than six percent of the population — are also severely food insecure because of drought.

Lack of rain has killed nearly 1.5 million head of livestock, around two-thirds of them in the Somali region, said OCHA, showing “how alarming the situation has become”.

Herds provide the nomadic or semi-nomadic populations of this arid and hostile region with food and income as well as their savings.

But the surviving animals have deteriorated so much that their value has plummeted, reducing the buying power of the increasingly vulnerable households, OCHA warned.

– Society ‘disintegrating’ –

“We were pure nomads before this drought, depending on the animals for meat, milk” and money, said 50-year-old Tarik Muhamad, a herder from Hargududo, 50 kilometres (30 miles) from Gode, the main town in the Shabelle administrative zone.

“But nowadays most of us are settling down in villages… There is no longer a future in pastoralism because there are no animals to be herded.”

An entire society is disintegrating as the loss of livestock threatens the herders’ very way of life: villagers forced to leave their homes to find work in the city, families divided, children neglected as their parents focus on trying to save their animals, essential for their survival.

“Our nomadic life is over,” Muhamad said bitterly.

The alternating dry and rainy seasons — a short one in March-April followed by a longer period between June and August — have always set the rhythm of herders’ lives.

“Before this catastrophic drought, we used to survive difficult times thanks to the grasses from earlier rains,” the herder said.

But none of the last three rainy seasons have come. And the fourth one, expected since March, is likely to fail too.

“We usually have droughts, it’s a cyclical thing… previously it used to be every 10 years but now it’s coming more frequently than before,” said Ali Nur Mohamed, 38, from British charity Save the Children.

– Even camels lose their humps –

👉 Continue reading/ሙሉውን ለማንበብ

______________

Posted in Ethiopia, Faith, News/ዜና, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ጀግናው የኦርቶዶክስ ሊቀ-ጳጳስ ፕሬዚደንታቸውን በሰይጣን አምላኪነት ኮነኑት | እንዲህ ያለ አባት ይስጠን

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on May 4, 2022

👉 ገብርኤል 👉 ማርያም 👉 ኡራኤል 👉 ጊዮርጊስ 👉 ተክለ ሐይማኖት 😇 ዮሴፍ 👉 መድኃኔ ዓለም

💭 በአክሱም ጽዮናውያን ላይ የዘር ማጥፋት ጦርነቱ ከመጀመሩ ከስድስት ወራት በፊት ያቀረብኩት ቪዲዮና ጽሑፍ ነበር። ልክ የዛሬ ሁለት ዓመት። ምን ሰማን? ምን ዓየን? ማን እንዲህ ተናገረ?

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on May 23, 2020

የሰርቢያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን የሞንቴ ኔግሮ ግዛት ሊቀ ጳጳስ አቡነ አምፊሆሊጄ ሰሞኑን ይህን ተናገሩ፦

የሞንቴኔግሮ ፕሬዚደንት ዱካኖቪች የሰይጣንን ቤተክርስቲያን ይሰብካል እናም ኦርቶዶክስ ሞንቴኔግሮን ወደ አጋንንታዊና የሰይጣን ምድር ለመለወጥ ይሠራል”

አውሬው ከሩሲያ፣ ዩክሬይን፣ ሰርቢያና ሞንቴኔግሮ እስከ ኢትዮጵያ ባሉት ኦርቶዶክስ ዓብያተ ክርስቲያናት ላይ ግልጽ የሆነ ጦርነት አውጇል።

እንደ ሩሲያው ፓትርያርክ ኪሪል እና እንደ ሰርቢያው አቡ አምፊሆልጄ የመሳሰሉትን አባት ለቤተ ክርስቲያናችንም ተመኘሁ።

እንደነሱ ጀግና የሆኑ የተዋሕዶ ሌቀ ጳጳስ ቢኖሩ ኖሮ ለአውሬው አብዮት አህመድ እንዲህ ይሉት ነበር፦

አንተ ሰይጣን ኦርቶዶክስ ኢትዮጵያን ወደ አጋንንታዊና የሰይጣን ምድር ለመለወጥ እየሠራህ ነው፤ እጅህን ከከኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን አንሳ፤ ክርስቲያኖች ደማቸዋን ላፈሰሱባት ሃገር መቅሰፍቱን እንዳታመጣ ከሃገሬ ጥፋ!”

አዎ! እንዲህ ያለ “ሰው ምን ይለኛል?” ሳይሆን “እግዚአብሔር ምን ይለኛል?” የሚል አባት ይስጠን!

______________

Posted in Ethiopia, Faith, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: