Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • April 2022
    M T W T F S S
     123
    45678910
    11121314151617
    18192021222324
    252627282930  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Archive for April, 2022

Dr. Li-Meng Yan Says China Released COVID-19 Intentionally – “THIS IS NOT AN ACCIDENT”

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on April 30, 2022

💭 ዶ/ር ‘ሊ-ሜንግ ያን’ቻይና ኮቪድ-19ን ሆን ብላ እንደለቀቀች ተናግረዋል – “ይህ በአጋጣሚ/ድንገተኛ አይደለም!”

💭 On Friday, Dr. Li-Meng Yan was on with Joe Hoft and she discussed her research of COVID beginning in late 2019 from Hong Kong where she was a virologist working as a Ph.D. at the University of Hong Kong. Dr. Yan fled China after providing evidence that the COVID-19 virus was created in a laboratory.

Dr. Yan was first on the airwaves in June 2021 to discuss COVID-19’s origins in the US:

Dr. Li-Meng Yan was one of the first to research the emerging coronavirus and previously revealed she was forced into hiding after accusing Beijing of a cover-up.

Now, as international leaders finally focus on her Wuhan lab-leak theory, the scientist told Newsmax that Fauci’s emails contain “a lot of useful information” suggesting he always knew more than he revealed.

“They verify my work from the very beginning, even from last January, that these people know what happened, but they choose to hide for the Chinese Communist Party and for their own benefits”.

Dr. Yan on Friday discussed her upbringing and then her studies and how she landed in Hong Kong. She began looking into COVID-19 in late 2019 in Hong Kong. She shared that she came to five conclusions related to COVID-19:

  • Claims that COVID-19 could not travel between humans were false
  • China government was covering it up and it was terrible in Wuhan and the WHO was involved
  • There was no animal host for COVID-19 – the seafood market was just a smokescreen
  • If not caught on time the outbreak could get big and out of hand
  • The origins of COVID were gain of function – lab-created – backbone was bat virus

She then shared the following when asked whether this was intentional or not:

So it’s definitely not from nature and it’s definitely not an accident come out in a lab. Also, it starts from Wuhan and the Wuhan Institute of Virology get involved but I need to tell people that this is not an accident. Because I work in that lab I know how safe it is and the lab actually can never cause big pandemic world-wide and this is intentionally bring out of the lab and released in the community. And there are a lot of motives behind that but the most important thing is Chinese Communist Government develop this and they want to use it to destroy the world order. And I think that because it’s out of control we never saw it out of control in Wuhan.

______________

Posted in Ethiopia, Health, Infos, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

Denmark Becomes The First Country to Halt its Covid Vaccination Program

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on April 30, 2022

💭 ዴንማርክ የኮቪድ ክትባት ፕሮግራሟን በማቆም የመጀመሪያዋ ሀገር ሆነች።

አፍሪቃን ግን ያልታወቀ ክትባት ማዕከል ሊያደርጓት በመሥራት ላይ ናቸው። Moderna የተሰኘው ወንጀለኛ የመድኃኒት አምራች ተቋም በ666ቷ መናኸሪያ በኬኒያ ግዙፍ የክትባት ፋብሪካ ለመክፈት ወስነዋል።

Moderna signs deal with Kenya to build a Covid-19 vaccine facility Giant pharmaceutical to invest Ksh57B in the venture Pres. Kenyatta says facility to help Africa meet demand for vaccines”

Denmark has become the first country to halt its Covid vaccination program, saying it is doing so because the virus has been brought under control.

Spring has arrived, vaccine coverage in the Danish population is high, and the epidemic has reversed,” the Danish Health Authority said in a statement Wednesday.

Therefore, the National Board of Health is now ending the broad vaccination efforts against Covid-19 for this season,” it said. People will not be invited for vaccines from May 15, it said, although everyone will be able to finish their course of vaccination.

Denmark’s Covid vaccination campaign began soon after Christmas in 2020. Some 4.8 million citizens have been vaccinated, the health authority said, with more than 3.6 million people receiving a booster shot.

At the same time, many people have been infected since the omicron variant became the dominant strain of the virus, it said, meaning immunity levels among the population are high.

We are in a good place,” Bolette Soborg, unit manager at the National Board of Health, commented.

We have good control of the epidemic, which seems to be subsiding. Admission rates [to hospitals] are stable and we also expect them to fall soon. Therefore, we are rounding up the mass vaccination program against Covid-19.”

______________

Posted in Ethiopia, Health, Infos, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ቅዱስ ኡራኤል | መጽሐፈ ሔኖክ፤ የሊቀ መላእክት በቀል በአዛዝኤልና ጭፍሮቹ ላይ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on April 30, 2022

👉 ገብርኤል 👉 ማርያም 😇 ኡራኤል 👉 ጊዮርጊስ 👉 ተክለ ሐይማኖት 👉 ዮሴፍ 👉 መድኃኔ ዓለም

❖❖❖ቅዱስ ኡራኤል ኢትዮጵያን የጽዮንን ልጆችን አደራ፤ በእሳት ሰረገላ በነበልባል ታጅበህ ለተልዕኮ የምትፋጠን የአምላካችን አገልጋይ ወራዙተ ኢትዮጵያን በብርሐናዊ ክንፍህ ሸፍነህ ከመርዘኞች የሞት ቀስት ከቀሳፊ ነገር ሁሉ ሰውረን!❖❖❖

😇 የሔኖክ ሰማይ ሰሌዳ በቅዱስ ኡራኤል ዕለት 😇

✞ሐሙስ ሐምሌ ፳፪/፪ሺ፲፫ ዓ.ም✞

😇 ኖኅ እንደ ሔኖክ ቅድመ አያቱ መላ ዘመኑን ከፈጣሪው ጋር በመጓዝ ስለ ፅድቁ ቅዱስ መፅሐፍ የመሰከረለት ሰው ነው። [ዘፍ ፮፥፱]

ቅዱስ ኡራኤል ምስጢረ ሰማይንና እውቀትንም ሁሉ ለሔኖክ እንደገለጸለት ሁሉ ለሔኖክ የልጅ ልጅ ለኖኅም በዚያ መከራ ቀን መርከብ ለመስራት በሚያዘጋጅበት ጊዜ ምክር በመለገስ ቁሳቁስ በማቅረብ ከመርከብም ከወጣ በኃላ በሽምግልናው ዘመን ቅዱስ ኡራኤል አልተለየውም ነበር።

  • 👉 ኡራኤል የሚለው ስም `ኡር‘ እና ‘ኤል‘ ከሚሉ ሁለት ቃላት የተመሠረተ ስም ነው።
  • 👉 ኡር ማለት በእብራይስጥ ብርሃን ማለት ሲሆን ኤል–ማለት ደግሞ አምላክ ማለት ነው ።
  • 👉 አንድ ላይ ሲነበብ –ኡራኤል ማለት የብርሃን አምላክ ወይም የብርሃን ጌታ ማለት ነው ።

ቅዱስ ኡራኤል ከ፯/7ቱ ሊቃነ መላእክት አንዱ ሲሆን ፣ ከፍጥረተ ዓለም ጀምሮ በመብረቅና በነጎድጓድ ላይ የተሾመ መልዓክ ነዉ። በመሆኑም መባርቅት ለጥጋብና ለበረከት እንዲበርቁ ነጎድጓድም ለሰላም እንዲሆን ያሰማራል። [መጽሐፈ ሔኖክ ፮፥፪] ፣ ምስጢረ ሰማይና እውቀትንም ሁሉ ለሄኖክ የገለጸለት የፀሀይን የጨረቃን የከዋክብትንና የሰማይ ሰራዊትን ብርሃንን የሚመራ እርሱ መሆኑን ለሄኖክ ነግሮታል። ፟[መጽሐፈ ሔኖክ ፳፰፥፲፫]

❖ ❖ ❖ ድርሳነ ኡራኤል ❖ ❖ ❖

ምድረ ኢትዮጵያ ፦ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ዮሴፍና ሰሎሜ በደመና ተጭነው ከግብጽ ወደ ኢትዮጵያ ሲመጡ ናግራን ከተባለ ሀገር ደረሱ። በናግራን ሳሉ ጌታ እንዲህ አለ። ከቀኝ ጎኔ የሚፈሰው ደሜ በብርሃናት አለቃ በዑራኤል እጅ ተቀድቶ በቅድሚያ በዚች ሀገር ይፈሳል ወይም ይረጫል። እናቱንም እንዲህ አላት አንቺ በድንግልና ጸንሰሽ በድንግልና እንደወለድሽኝ አምነው የሚያከብሩሽ በእኔም የሚያምኑ ብዙ የተቀደሱ ሰዎች በዚህ ሀገር ይወለዳሉ። ከናግራን ተነስተው ለትግራይ ትይዩ ከሚሆን ሐማሴን ከሚባለው ሀገር ሲደርሱ በምሥራቅ በኩል ከፍተኛ ተራራ ተመለከቱና ወደ ተራራው ሄዱ። ጌታም በተራራው ላይ ሳሉ እናቱን እንዲህ አላት ይቺ ተራራ ምስጋናሽ የሚነገርባት ቦታ ትሆናለች። የተራራዋም ስም ደብረ ሃሌ ሉያ ወይም ደብረ ዳሞ ይባላል። ትርጓሜውም የአምላክ ልጅ የመስቀሉ ቦታና የስሙ መገኛ ወይም አደባባይ ማለት ነው።ከዚያም በኋላ ታቦተ ጽዮን ወደምትኖርበት ወደ አክሱም ደረሱ። ታቦተ ጽዮን ባለችበት ቦታ ሳሉ ባዚን የተባለው የኢትዮጵያ ንጉሥ ታቦተ ጽዮንን ለመሳለም መጣ። የካህናቱ አለቃ አኪን ለንጉሡ የኢሳይያስን መጽሐፍ አነበበለት። የተነበበውም የመጽሐፍ ክፍል ድንግል በድንግልና ጸንሳ በድንግልና ወንድ ልጅ ትወልዳለች ስሙንም አማኑኤል ትለዋለች የሚል ነበር። ስደተኞቹ ግን ለንጉሡም ሆነ ለካህናቱ ሳይገለጡ የመጽሐፉን ቃል ከሰሙ በኋላ በደመና ተጭነው ወደ ደብረ ዐባይ ሄዱ ። ጌታም እናቱን እንዲህ አላት ይህች ሀገር እንደአክሱም ለስምሽ መጠሪያ ርስት ትሁን በኋላ ዘመን በቀናች ሃይማኖት ጸንተው ሕጌን የሚያስተምሩ አንቺን የሚወዱ ሰዎች ይኖሩባታል። ከዚያም በኋላ ከደብረ ዐባይ ተነስተው ዋሊ ወደ ሚባለው ገዳም /ወደ ዋልድባ / ሄዱ። በዋልድባ በረሃም ሳሉ በራባቸው ጊዜ ጌታ በዮሴፍ ብትር የአንዱን ዕንጨት ስር ቆፈረ። ሦስት መቶ አስራ ስምንት ስሮችን አወጣና ለእናቱ ብይ ብሎ ሰጣት። እናቱም ይህን የሚመር ዕንጨት አልበላም አለችው። ጌታም በኋላ ዘመን ስምሺን የሚጠሩ አንቺን የሚያከብሩ ብዙ መናንያን ይህን እየበሉ በዚህ ቦታ ይኖራሉ። ዕንጨቱም የሚጣፍጥ ይሆንላቸዋል አላት። ከዚህ በኋላ በደመና ተጭነው ከዋልድባ ወደ ጣና የባሕር ወደብ ሄዱ። በጣና ደሴትም ደጋግ ሰዎች ተቀብለዋቸው ሦስት ወር ከአስር ቀን ተቀመጡ። የኢትዮጵያ ሰዎች በደስታ ተቀብለዋቸዋል እንደ ግብፃውያን አላሰቃዩአቸውም ። በጥር አስራ ስምንት /18/ ቀን ዑራኤል መጥቶ የሄሮድስን መሞት ነገራቸው ወደ ሀገራቸው ይመለሱ ዘንድ በደመና ከተጫኑ በኋላ ጌታ እናቱን እንዲህ አላት በኢትዮጵያ ውስጥ የሚገኙትን ተራራዎች ሁሉ ለስምሽ መታሰቢያ ይሆኑሽ ዘንድ አሥራት አድርጌ ሰጥቼሻለሁ ። ብሎ በኢትዮጵያ ውስጥ የሚገኙትን ተራራዎችን ሜዳዎችን ኮረብታዎችን አሳያት። እመቤታችን ሁሉንም ቦታዎች እየተዘዋወረች እንድታይ ልጅዋን ጠየቀችው። ልጅዋም የሚመለሱበት ጊዜ እንደደረሰ ነገራት። በብሩህ ደመና ላይ ተቀምጠው ክፍላተ አህጉር እየተዘዋወሩ ተራራዎችን ወንዞቸን አስጐበኛት የኢትዮጵያን ምድር ከጐበኙ በኋላ በደመና ተጭነው ጥር 29 ቀን ምድረ ግብፅ ደረሱ። ወደ ኢትዮጵያ የገቡት በቅዱስ ዑራኤል መሪነት ነው። ከግብፅ ወደ ኢትዮጵያ የመግባት ታሪክ በድርሳነ ዑራኤል ላይ በስፋት ተጽፏል።

❖ የሊቀ መለአክት ቅዱስ ዑራኤል ፀሎት በያለንበት ይድረስ! በረከት ረድኤቱ ይደርብን!ምልጃ ጥበቃዉ አይለየን!❖

______________

Posted in Ethiopia, Faith, Saints/ቅዱሳን, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | 1 Comment »

Congressman Sherman፡ The World Focuses on Ukraine, But 500,000 People Have Died in Tigray, Ethiopia

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on April 29, 2022

💭 ብራድ ሼርማን፤ “አለም በዩክሬን ላይ ያተኩራል ነገርግን በትግራይ ኢትዮጵያ 500,000 ሰዎች ሞተዋል

💭 ኮንግረስማን ብራድ ሼርማን የትግራይን ቀውስ ወደ ውጭ ጉዳይ ሚንስትር ብሊንከን አነሱ የዘር ማጥፋት ወንጀል የፈፀመውን የኢትዮጵያን ሚንስትር ለመቀበል ፈቃደኛ አልሆኑም።

💭 Congressman Brad Sherman Raises Tigray Crisis to Secretary of State Blinken — refuses to host the genocidal Ethiopian minister.

500,000 Tigrayan Ethiopian lives lost in under 500 days. How many times have you heard the media talk about it? Imagine it was in Ukraine or Palestine!

______________

Posted in Ethiopia, News/ዜና, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ኦሮሞው የራሱ ብቻ የሆነ መስጊድ፣ ቤተክርስቲያንና እድር መሥራት አለበት፤ ይላል ጂሃድ ጂኒ ጃዋር

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on April 29, 2022

🐍 ጃዋር ወደ መካ፣ እስክንድር ወደ አሜሪካ! ግራኝ ወደ ላሊበላ/ሰቆጣ! የብእዴን + ሕወሓት + ሻዕቢያ ወኪሎችስ ወዴት ተልከው ይሆን? ታዲያ ጂሃዱ በዚህ ወቅት መጧጧፉ በአጋጣሚ? በጭራሽ!

______________

Posted in Ethiopia, Faith, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

#TigrayGenocideEnabler Antonio Guterres ‘SHOCKED’ as Russian Rockets Hit Kyiv During His Visit

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on April 29, 2022

💭 Russian troops “greeted” the UN Secretary General with rocket attacks on Kyiv

On April 28, UN Secretary General Antonio Guterres visited the Ukrainian capital. On the same day, Russian troops again fired on residential areas of the capital. The Ukrainian Witness project has published a video in which firefighters and the State Emergency Service rescue a residential area of ​​the capital from fire. The National Police of Ukraine also works on site.

According to the mayor of Kyiv Vitaliy Klitschko, two hits were recorded: one – in the object, the second – in a multi-storey building. Several cars burned down. There are casualties among the civilians.

The missile strikes came on the same day that UN Secretary-General Antonio Guterres visited Kyiv.

Earlier, the Russian side has already struck at the Shevchenko district of the capital. Then the shell fragments hit a high-rise building.

______________

Posted in Ethiopia, News/ዜና, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ጂሃዳዊው ኦሮሞ ጂኒ ጃዋር የመሀመድን የጂሃድ ፊሽካ ሊቀበል ወደ መካ ጀተተ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on April 29, 2022

😈ጂሃዳዊው ኦሮሞ ጂኒ ጃዋር“እኔ በምኖርበት አካባቢ ቀና የሚል ክርስትያን ከተገኘ አንገቱን በሜንጫ ቆርጠን እንጥላለን።”

🐍 ጃዋር ወደ መካ፣ እስክንድር ወደ አሜሪካ! ግራኝ ወደ ላሊበላ/ሰቆጣ! የብእዴን + ሕወሓት + ሻዕቢያ ወኪሎችስ ወዴት ተልከው ይሆን? ታዲያ ጂሃዱ በዚህ ወቅት መጧጧፉ በአጋጣሚ? በጭራሽ!

______________

Posted in Ethiopia, Faith, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ጂሃዳዊው ኦሮሞ ግራኝ አብዮት አህመድ ሥልጣኑን የጀመረው ቤተ ክርስቲያን በማቃጠል ነበር

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on April 29, 2022

👉 ገብርኤል 😇 ማርያም 👉 ኡራኤል 👉 ጊዮርጊስ 👉 ተክለ ሐይማኖት 👉 ዮሴፍ 👉 መድኃኔ ዓለም

❖❖❖[መጽሐፈ ምሳሌ ምዕራፍ ፳፱፥፪]❖❖❖

ጻድቃን በበዙ ጊዜ ሕዝብ ደስ ይለዋል፤ ኀጥኣን በሠለጠኑ ጊዜ ግን ሕዝብ ያለቅሳል።

______________

Posted in Ethiopia, Faith, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ከእስማኤላውያኑ ጋር አብራችሁ አክሱም ጽዮንን አስደፍራችኋታልና አንገታችሁን ለመሀመዳውያኑ ሰይፍ አዘጋጁ!

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on April 29, 2022

👉 ገብርኤል 😇 ማርያም 👉 ኡራኤል 👉 ጊዮርጊስ 👉 ተክለ ሐይማኖት 👉 ዮሴፍ 👉 መድኃኔ ዓለም

የሔኖክ ሰማይ ሰሌዳ በቅድስት ማርያም ዕለት ❖

ሚያዝያ ፳፩ ሚያዝያ ፳፻፲፬ ዓ.

👉 ደመናው የአክሱማዊቷን ኢትዮጵያ ቅርጽ ሠርቷል

👉 ወለሌ ላይ ጸበል ፈሰሰብኝና የተከፋፈለ የኢትዮጵያ ቅርጽ ታየኝ

👉 ከአክሱማዊቷ ኢትዮጵያ ላይ እጃችሁን አንሱ! ብለናል። 👈

💭 አምና ላይ የሚከተለውን ምክር አዘል ጽሑፍ ለብዙ ‘ኢትዮጵያውያን’ ለመላክ ተገድጄ ነበር። በተለይ ስለ ጽዮን ዝም ላሉትና ሜዲያ ላይ እየቀረቡ ፀረ-ጽዮናውያን የጥላቻ መርዛቸውን ለሚረጩት ቃኤላውያንና ፈሪሳውያን እስከ ዓለፈው ዓመት የጌታችን ስቅለት ድረስ እንዲመለሱና ንሰሐ እንዲገቡ እንዲህ በማለት ተማጽኛቸው ነበር።

ፋሺስቱ የኦሮሞ አገዛዝ ሺህ ምዕመናን በአክሱም ጽዮን ጨፈጨፈ። ከሃዲዎቹም ጦርነቱን ደገፉችሁት! አይ እናንተ ግብዞች ጻፎችና ፈሪሳውያን ፥ አክሱም ጽዮንን በአረቦች + ቱርኮች + ኢራኖች + ሶማሌ እና ቤን አሚር እስማኤላውያን ያስደፈራችሁ ወቅት ሁላችሁም አብቅቶላቸዋል፤ አሁን አንገታችሁን ለመሀመዳውያኑ ሰይፍ አዘጋጁ!“

ሉሲፈራዊው የረመዳን ጾም ልክ እንደጀመረ “የረመዳን ጂሃድ” በሚል ርዕስ ተከታታይ ቪዲዮዎችን አቅርቤያለሁ። በዚህም “ሙስሊሞች የመሀመድን ፊሽካ ከሲዖል እየተጠባበቁ ነው፤ ተዘጋጁ! ቀርቧል አራጁ!” በማለት ለማስጠንቀቅ ሞክሪያለሁ። በተጨማሪ በእነዚህ ዕለታት፤ 👉 ገብርኤል 😇 ማርያም 👉 ኡራኤል 👉 ጊዮርጊስ 👉 ተክለ ሐይማኖት 👉 ዮሴፍ 👉 መድኃኔ ዓለም ቁልፍ የሆኑ ክስተቶች እንደሚከሰቱም ደጋግሜ አወሳለሁ።

አሁን ሁሉም ነገር እያየነው ነው፤ መሀመድ ፊሽካውን ከሲዖል ነፍቶላቸዋልና መሀመዳውያኑ የዋቄዮአላህሉሲፈር ጭፍሮችና መሪዎቻቸው ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ እና ጂኒ ጃዋር መሀመድ ብዙ አሰቃቂ ጭፍጨፋዎችንና ጥፋቶችን ስለጽዮን ዝም ባሉት ቃኤላውያን ላይ ይፈጽሙ ዘንድ ግድ ነው። ም ዕራባውያኑ ኤዶማውያን እና ምስራቃውያኑ እስማኤላውያን ላቀዱት እኩይ ተግባራቸው/ጂሃዳቸው ሁሉ “False Flag Operation/ የውሸት ባንዲራ ተግባር“ የተሰኘውንና ጠላትየሚሉትን ኃይል አስቀድሞ በመወንጀል ለጥቃት የሚዘጋጁበትን ዲያብሎሳዊ ስልትና ዘዴ ሁሌ መጠቀም ይወዳሉ። ኦሮሞዎቹ የዋቄዮአላህ ጭፍሮችም ይህን ስልት ነው ቀደም ሲል በሰሜን እዝና በማይካድራ የተጠቀሙት። በማይካድራ ጭፍጨፋውን የፈጸሙት የኦነግ ኦሮሞዎች ለመሆናቸው ምንም ጥርጣሬ የለኝም፤ አሻራቸው ሁሉ የእነርሱ ነው። የእነ ግራኝ አማካሪዎቻቸው እኮ የሲ.አይ.ኤ ደጓሚዎች እነ ጆርጅ ሶሮስ፣ አረብ ሸሆች እና የቱርኩ ኤርዶጋኔን ናቸው።

በነገራችን ላይ የፈረንሳዩ ሰዶማዊ ፕሬዚደንት አማኑኤልማክሮን በትንሣኤ ዕለት ምርጫውን ማካሄዱና ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ አጋሩም ልክ በዚሁ ዕለት ወደ ላሊበላ/ሰቆጣ አምርቶ ስለ ላሊበላና አክሱም መቀበጣጠሩ በአጋጣሚ አይድለም፤ ሁለቱም እርኩስ መንፈሳዊ የጋራ ተልዕኮ ስላላቸው ነው። ለላሊበላ የተመደበችው ኦሮሞው አፄ ምንሊክ ጂቡቲን የሸለሟት ፈረንሳይ ናት። ከሦስት ዓመታት በፊት ግራኝ አብዮት አህመድና አማኑኤል ማክሮንወደ ላሊበላ አምርተው ካባ ከለበሱ በኋላ ይህ ሁሉ አስከፊ ነገር በሰሜን ኢትዮጵያ መታየቱ በአጋጣሚ አይደለም።

😈 የቃኤል መንፈስ = የእስማኤል መንፈስ 😈

ሜዲያዎቻቸውን አየናቸው አይደል? የሌላው ቢቀር እንኳን በአክሱም ጽዮን ብቻ በኅዳር ጽዮን ዕለት በአህዛብ ተጨፍጭፈው የሰማዕትነትን አክሊል ለተቀዳጁት ጽዮናውያን ከሚያዝኑ፣ ከሚቆረቆሩና ድምጽ ከሚሆኑ ይልቅ በጎንደር በግራኝ የዋቄዮአላህ አርበኞች እጅ ለተገደሉት መሀመዳውያን በይበልጥ ሲቆረቆሩና በተደጋጋሚ ድምጻቸውን እያሰሙላቸው እንደሆነ እየታዘብነው ነው።

እንግዲህ እያገዱንም ቢሆን ለዓመት ያህል ማስጠንቀቂያዎችን ስንልክላቸው ከነበሩት ወገኖች መካከል “ኢትዮቤተሰብ ሜዲያ + አደባባይ ሜዲያ + ኢትዮ360 + ጽዋዕ ቲውብ + ምንሊክ ቲውብ + መረጃ ቲቪ + ዘመድኩን በቀለ + የሺበር ፋንታሁን እንዲሁም ሌሎችም። በተለይ ለጽዋዑ አስር አለቃ ዲ/ን አባይነህ ካሴ እና ዲ/ን ዮርዳኖስ አበበ፤ ወደ ትግራይ ሄደው ስለነበረና አባታችንን አባ ዘ-ወንጌልን ለማግኘት በመቻላቸው በተደጋጋሚ ስናስጠነቅቃቸው ነበር። ዛሬ ሁለቱም ጂሃድ ታውጆባቸዋልና የመሀመዳውያኑን ጽዋዕ ለመቅመስ በመዘጋጀት ላይ ናቸው። ሰማዕትነት ግን እንዲህ በቀላሉ አይገኝም!

❖❖❖[የሉቃስ ወንጌል ምዕራፍ ፳፩፥፳፭፡፳፰]❖❖❖

“በፀሐይና በጨረቃም በከዋክብትም ምልክት ይሆናል፤ በምድር ላይም አሕዛብ ከባሕሩና ከሞገዱም ድምፅ የተነሣ እያመነቱ ይጨነቃሉ፤ ሰዎችም ከፍርሃትና በዓለም የሚመጣበትን ከመጠበቅ የተነሣ ይደክማሉ፤ የሰማያት ኃይላት ይናወጣሉና። በዚያን ጊዜም የሰው ልጅ በኃይልና በብዙ ክብር በደመና ሲመጣ ያዩታል። ይህም ሊሆን ሲጀምር ቤዛችሁ ቀርቦአልና አሻቅባችሁ ራሳችሁን አንሡ።”

______________

Posted in Ethiopia, Faith, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

Elon Musk: Overpopulation Is False, ‘Earth Could Maintain a Population Many Times the Current Level’

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on April 28, 2022

💭 የሕዝብ ከመጠን በላይ መብዛት?

👉 ኢለን ማስክ፤- “የሕዝብ ቍጥር መብዛት ሐሰት ነው፣ ‘ምድር አሁን ባለው ደረጃ በብዙ እጥፍ ሕዝብን ማቆየት ትችላለች’

Mathematics prove that you can put the world’s population in the state of Florida, easily.

Although some climate change activists claim overpopulation is a serious problem that contributes to global warming and must be curtailed, investor and business giant Elon Musk said it is a “false impression” that there are too many people in the world, and added that the “Earth could maintain a population many times the current level.”

During a recent interview on WELT, German publishing titan Mathias Dopfner said to Musk, “You once told me about population decline — the decrease of reproduction rates, birth rate — is one of the most underestimated problems of our times. Please explain.”

Elon Musk, the founder of Tesla and SpaceX, said, “Yes. Most people in the world are operating under the false impression that we’ve got too many people. This is not true. Earth could maintain a population many times the current level. The birth rate has been dropping like crazy.”

“So, unfortunately, we have these ridiculous population estimates from the U.N. that need to be updated because they just do not make any sense,” he said. “You can look and see, what was the birth rate last year, how many kids were born, and then multiply that by life expectancy – okay, so that’s how many people will be alive in the future.”

“Is the trend for birth rate positive or negative?” said Musk. “It’s negative. And that’s the best case, unless something changes for the birth rate. Take Japan, for example. I think the population is roughly 110 million. But last year, if you take the number of children born times the life expectancy – 85 years, very impressive life expectancy – then Japan would have, I think, around 68 million people, roughly half of the current population.”

“That doesn’t tell the whole story because you have an upside-down demographic pyramid,” Musk added. “We already have an upside-down demographic pyramid, where there’s a lot of old people, very few young people. So, the upside-down demographic pyramid is unstable.”

______________

Posted in Curiosity, Ethiopia, Life, News/ዜና | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: