Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • March 2022
    M T W T F S S
     123456
    78910111213
    14151617181920
    21222324252627
    28293031  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Axumite Ethiopian Freweyni Runs as Fast as a Rocket to Take SILVER in 800m at World Indoor Championships

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 21, 2022

🏃‍ ዓለም የቤት ውስጥ አትሌቲክስ ሻምፒዮና ኢትዮጵያ የበላይነቱን ተቀዳጀች ፥ አክሱማዊት ትግራይ ኢትዮጵያን የሚመራ ሞተር ነው።

🏃‍ በሰርቢያ ቤልግሬድ የቤት ውስጥ ሩጫ ውድድር በ፰፻/800 ሜትር የሴቶች ሩጫ በመጨረሻዎቹ ሰከንዶች አስደናቂ በሆነ መልክ የበረረችው ፍሬወይኒ ኃይሉ የብር ሜዳሊያ ተሸላሚ ለመሆን በቅታለች። ፍሬወይኒ በዚሁ ውድድር የራሷን ምርጥ ሰዓትም አሻሽላለች።

Axumite Ethiopia Beats America / አክሱማዊት ኢትዮጵያ አሜሪካን ቀጣች

ይህን አስመልክቶ የተለያዩ ሃገራት ሜዲያዎችን ተከታትዬ ነበር፤ ሁሉም ተገርመዋል! ተደናግጠዋል! ብዙዎቹ ይህን አስገራሚ ክስተት የሚያበሥረውን ዜና ደብቀውታል! ይህ ሁሉ ጀነሳይድ የሚካሄድባትና በሚሊየን የሚቆጠሩ ሰዎች ለረሃብ የተጋረጡባት ሃገር እንዴት በታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ እንዴት አንደኛ ለመሆን በቃች? ብለው እራሳቸውን እየጠየቁ ነው። በየዓደባባዩ የሉሲፈረን/ቻይናን ባንዲራ በም ዕራባውያኑ ከተሞች አደባባዮች ላይ ማውለቡ ምንም ነገር አላመጣም ፥ ይህ የእኅቶቻችን ድል ግን ዓለምን ስውር በሆነ መንገድ በማንቀጥቀጥ ላይ ይገኛል።

😇 በእውነት ይህ የእግዚአብሔር ሥራ ነው፣ ዓለም ሊመስክር የሚገደድበት የቃልኪዳኑ ታቦት ተዓምር ነውና ነው።

❖❖❖ [ትንቢተ ኢሳይያስ ምዕራፍ ፵፥፳፱] ❖❖❖

ለደካማ ኃይልን ይሰጣል፥ ጕልበት ለሌለውም ብርታትን ይጨምራል።”

❖❖❖[፩ኛ የጴጥሮስ መልእክት ምዕራፍ ፭፥፲]❖❖❖

በክርስቶስ ኢየሱስ ወደ ዘላለም ክብሩ የጠራችሁ የጸጋ ሁሉ አምላክ ለጥቂት ጊዜ መከራን ከተቀበላችሁ በኋላ ራሱ ፍጹማን ያደርጋችኋል ያጸናችሁምል ያበረታችሁማል።”

😈 አሁን ፋሺስቱ ኦሮሞ አገዛዝን ከኢትዮጵያ ምድር ጠራርገን ማስወጣት አለብን! 🏃‍ ግራኝ፤ መጣንልህ!

🏃‍ በኢትዮጵያ የበላይነት የተጠናቀቀው ፲፰/18ኛው የዓለም የቤት ውስጥ አትሌቲክስ ሻምፒዮና 🏃‍

በአክሱማውያኑ ጽዮናውያን የተመራችው ኢትዮጵያ የመጀመሪያውን ደረጃ ይዛ አጠናቃለች።

በቤት ውስጥ የዓለም ሻምፒዮናው ኢትዮጵያ የበላይነትን ይዛ ያጠናቀቀችው በአራት ወርቅ፣ በሦስት ብር እና በሁለት ነሐስ በድምሩ ዘጠኝ ሜዳሊያዎችን በማግኘት ነው።

በውድድሩ ከ2008 እስከ 2018 በነበሩት ተከታታይ ውድድሮች ሰንጠረዥ በአንደኝነት ስትመራው የነበረችው አሜሪካ ስትሆን፣ ዘንድሮ ይህንን የበላይነት በኢትዮጵያ ተነጥቃለች።

በውድድሩ ታሪክም በሰንጠረዡ አናት በመቀመጥ ኢትዮጵያ ብቸኛዋ የአፍሪካ አገር ነች።

በዘንድሮ የቤት ውስጥ የዓለም ሻምፒዮና አሜሪካ፣ ቤልጂየም፣ ሲዊትዘርላንድ እና ስዊዲን ኢትዮጵያን ተከትለው በውድድሩ ሰንጠረዥ ከሁለት እስከ አምስተኛ ያለውን ደረጃ ይዘዋል።

የኢትዮጵያ የዘወትር ተፎካካሪ የሆነችው ኬንያ 1 ብር እና 1 ነሐስ በማግኘት በረጃ ሰንጠረዡ ውስጥ መካተት ከቻሉት 29 አገራት በ22ኛ ደረጃ ላይ ተቀምጣለች።

ሌላኛው አፍሪካዊት አገር ኡጋንዳ ደግሞ አንድ ነሐስ ማግኘት ችላለች።

680 አትሌቶች [308ቱ ሴቶች] የተወደደሩበት የዘንድሮ 18ኛው የዓለም ቤት ውስጥ አትሌቲክስ ሻምፒዮና 136 አገራት ተሳትፈውበታል።

ከተለያዩ አገራት የተወጣጡ ስድተኞችን የያዘው ቡድንም የውድድሩ ተሳታፊ ነበር።

ኢትዮጵያ ለውድድሩ ከ800 እስከ 3 ሺህ ሜትር ሩጫ ላይ የሚሳተፉ 5 ወንድ እና 9 ሴት አትሌቶችን የላከች ሲሆን በወንዶች 2 ወርቅ እና 1 ብር ስታገኝ የተቀረው 6 ሜዳሊያ በሴቶች የተመዘገበ ነው።

ጉዳፍ ጸጋዬ እና ሳሙኤል ተፈራ በ1 ሺህ 500 ሜትር ለሀገራቸው ወርቅ ያመጡ ሲሆን፤ ሰለሞን ባረጋ እና ለምለም ሃይሉ ደግሞ በ3 ሺህ ሜትር ሩጫ የወርቅ ሜዳሊያውን አጥልቀዋል። ሳሙኤል ተፈራ በርቀቱ የውድድሩን ክበረወሰን አሻሽሏል።

ሰለሞን ባረጋ 1ኛ በወጣበት 3ሺህ ሜትር ለሜቻ ግርማ 2ኛ መሆን የብር ሜዳሊያ አግኝቷል። የተቀረውን የብር ሜዳሊያ ደግሞ ፍሬወይኒ ሃይሉ በ800 ሜትር እና አክሱማይት እምባዬ በ1 ሺህ 500 ሜትር ያስመዘገቡበት ነው።

ሒሩት መሸሻ በ1 ሺህ አምስት መቶ ሜትር እና እጅግአየሁ ታዬ 3 ሺህ ሜትር የነሐስ ሜዳሊያ አግኝተዋል። በሶስት ሺህ ሜትር የሴቶች አትሌቲክስ ውድድር ከ1ኛ እስከ 3ኛ ያለው ደረጃ ኢትዮጵያውያኑ የተቆጠጠሩት ሲሆን አንደኛ የወጣችው ለምለም ሃይሉ በርቀቱ የውድድሩን ሪከርድ ሰብራለች።

💭 ኢትዮጵያ በ18ኛው የዓለም ቤት ውስጥ አትሌቲክስ ሻምፒዮና

🏃‍ የተሳታፊዎች ብዛት: ፲፬/14 [/5 ወንድ እና ፱/9 ሴት]

  • የተወዳደሩባቸው ርቀቶች: 8001 ሺህ 500 እና 3 ሺህ ሜትር
  • የሜዳሊያ ብዛት: 9 [4 ወርቅ፣ 3 ብርና 2 ነሃስ]
  • የሜዳሊያ ብዛት በጾታ: 6 በሴቶች [2 ወርቅ፣ 2 ብር እና 2 ነሐስ] 3 በወንዶች [2 ወርቅ፣ 1 ብር]

የሜዳሊያ ብዛት በርቀት: 2 ወርቅ በ3 ሺህ ሜትር፣ 2 ወርቅ በ1 ሺህ 500 ሜትር፣ 1 ብር በ800 ሜትር፣ 1 ብር በ1 ሺህ 500 እና 1 ብር በ3000 ሜትር እንዲሁም 1 ነሃስ፣ በ1 ሺህ 500 ሜትር እና 1 ነሃስ በ3000 ሜትር

🏃‍ ሜዳሊያ ያስገኙ አትሌቶች

🥇 ወርቅ

  • ሰለሞን ባረጋ: 3,000 ሜትር
  • ለምለም ሃይሉ: 3,000 ሜትር
  • ጉዳፍ ጸጋዬ: 1 ሺህ 500 ሜትር
  • ሳሙኤል ተፈራ: 1 ሺህ 500 ሜትር

🥈 ብር

  • ለሜቻ ግርማ: 3,000 ሜትር
  • ፍሬወይኒ ሃይሉ: 800 ሜትር
  • አክሱማይት እምባዬ: 1 ሺህ 500 ሜትር

🥉 ነሐስ

  • ሂሩት መሸሻ: 1 ሺህ 500 ሜትር
  • እጅግአየሁ ታዬ: 3,000 ሜትር

የዓለም የቤት ውስጥ አትሌቲክስ ሻምፒዮና እንደ አውሮፓውያኑ በ1985 የቤት ውስጥ ጨዋታዎች በሚል በፈረንሳይ ፓሪስ የተጀመረ ሲሆን በ1987 የመጀመሪያው ስያሜ ተቀይሮ አሁን ያለውን መጠሪያ ይዟል።

🏃‍ ውድድሩ በየሁለት ዓመቱ ይካሄዳል።

Axumite Tigray is the Motor that Runs Ethiopia

Ethiopia topped the table with four gold medals, three silver and two bronze. United States finished second with three golds, seven silver and nine bronze, with third spot going to Belgium with two gold medals.

💭 Women’s 800m Ajee Wilson Gold and Freweyni Hailu Silver || ፍሬወይኒ ኃይሉ የወርቅ ሜዳሊያ ወሰደች

Ethiopia’s Freweyni Hailu was second with her season’s best 2:00.54 second

Barega, Tefera and Wilson bag gold medals on Day 3 of the world Indoor championships Inbox

The final day had three middle distance finals, the women’s 800 meters, the men’s 3000 meters, and the men’s 1,500 meters. This column was written by Justin Lagat on day 3 of the World Indoor Championships in Belgrade, Serbia.

The morning session of Day 3 of the world indoor championships in Belgrade belonged to the Ethiopians as they finished 1-2 in the men’s 3000m placing their nation at the top of the medal table after a third gold medal. The two protagonists who have always been chasing each other down to finish in the top two positions in a number of the world indoor tour events leading up to the world indoor championships showed that they have all along been in their own class.

The race that had appeared to be a battle between the Ethiopians and the Kenyans mid-way as runners from the two nations occupied the first four places quickly turned into a familiar scene of a single file where Selemon Barega takes the lead and Lamecha Girma follows in hot pursuit.

Barega held off Girma to win the race in 7:41.38 against 7:41.63. Marc Scott of Great Britain finished strongly overtaking the two Kenyans and taking the bronze medal in 7:42.02.

During the afternoon session, Samuel Tefera added another fourth gold medal for Ethiopia in the men’s 1500m event. During the race, Kenya’s Abel Kipsang had taken to the lead for the first part of the race before moving a little to the outside lane and letting Jakob Ingebrigtsen of Norway overtake on the inside to continue the lead.

With less than two laps to go, Tefera placed himself on the heels of Ingebrigtsen and the pace quickened a little bit as the latter seemed to be aiming to shake off the competition before the final bend.

Tefera stuck behind Ingebrigtsen and then moved to overtake at the last bend before he sprinted to win the race in a new championship record of 3:32.77. Ingebrigtsen was second in 3:33.02 as Abel Kipsang came strongly to finish third in 3:33.36.

______________

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

Connecting to %s

 
%d bloggers like this: