New York – Ethiopian Marathoner Protests Over Atrocities in Tigray – African Brothers Ignored His Pain
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 21, 2022
💭 ኒውዮርክ – ኢትዮጵያዊው ማራቶን ሯጭ ተሾመ መኮንን በትግራይ የሚፈጸመውን ግፍ ተከትሎ ተቃውሞ አሰማ – የአፍሪካ ወንድሞች ግን ህመሙን ችላ ብለውታል፤ ወስላቶች!
👉 ግዴለሽነት በጣም አጥፊው ኃጢአት ነው!
👉 Indifference is The Most Destructive Sin
💭 An Ethnic Tigrayan Ethiopian marathon runner Teshome Mekonen Marks Third-Place Finish by staging a daring protest against atrocities in Ethiopia’s northern Tigray region when he crossed the line at the New York City half-marathon on Sunday,
💭 መጭዎቹን ቀናት ልብ ብለን እንከታተላቸው! ብዙ ተዓምራትን እናያለን! ጽዮናውያን፤ በአፍሪቃ የሉሲፈራውያኑ መናኽሪያ ለሆነችው ወስላታው ኬኒያ ትኩረት እንስጣት።
- ☆ ኬኒያ የተባበሩት መንግስታት ጸጥታው ምክር ቤት ውስጥ በድጋሚ ገብታለች
- ☆ የትግራይን ጉዳይ አስመልክቶ የማታለየውና ጊዜ መግዢያው “ድርድር ቅብርጥሴ” በኬኒያ ነው የሚካሄደው
- ☆ ሙሰኛው የኬኒያው ፕሬዚደንት ኡሁሩ ኬኒያታ እንደ ናይጄሪያው ፕሬዚደንት ኦሉሴጉን ኦባሳንጆ ለጽዮናውያኑ ኢትዮጵያውያን ምንም በጎ ነገር የሌላቸው የኤዶማውያኑ ቅኝ ገዥዎቻቸው ጭፍሮች ናቸው።
- ☆ በትግራይ የዘር ማጥፋት ጦርነት የተፈጸሙ ጥሰቶችን የሚያጣራው ኮሚሽን አባላት ሆነው ከተሾሙት ሦስት ሰዎች መካከል ኬኒያዊቷ ጠበቃና የሰብዓዊ መብት ተሟጋች ካሪ ቤቲ ሙሩንጊ አንዷ ናት
- ☆ ኬኒያ የወንጀለኛውን የዩናይትድ ስቴትስ መድሃኒት አምራች ፋብሪካ የ “ሞደርና” ክክክክትባትን የማምረቻ ፋብሪካ ለመገንባት ተሰማማች፤ በአፍሪቃ አንጋፋው “መርዛማ” ክክክትባቶችን አምራች ፋብሪካ ይሆናል።
❖ በአክሱም ስጽዮን ላይ የዘመትሽ ትውልድ ወዮልሽ! ንሠሐ ለመግባት አሻፈረኝ ስላልሽ ትውልድ አልባ የምትሆኝበት መንገድ እየተመቻቸልሽ ነው!
______________
Leave a Reply