💭 President Joe Biden called Russian President Vladimir Putin a “war criminal” during a White House event.
US President Joe Biden has labeled Vladimir Putin a ‘war criminal’ over Russia’s invasion of Ukraine. We wish he would have said the same to the obvious war criminal Abiy Ahmed Ali of Ethiopia – to the real monster War Criminal who was able by the international community to Massacre 500,000 Christians in one Year!
In fact, always ‘gravely concerned’ Joe Biden sends special envoys to Ethiopia every other month, to chat and drink Ethiopian coffee with this genocidal ‘C.I.A’ monster. Isn’t it obvious by now that war criminal Abiy Ahmed Ali and his fascist Oromo regime work for the western and Middle Eastern Arab powers?! Yes, they need him so that he could help them out to exterminate ancient Christians of Ethiopia. Mind boggling, isn’t it?!
By the way, why aren’t they sending special envoys to Russia?
Egziabher The Almighty God is watching, very much now, in the era of indifference against injustice.
❖❖❖ [Matthew 11:16-17]❖❖❖
“But to what shall I compare this generation? It is like children sitting in the marketplaces and calling to their playmates, “‘We played the flute for you, and you did not dance; we sang a dirge, and you did not mourn.’
💭 ፕሬዝዳንት ጆ ባይደን የሩሲያውን ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲንን በዋይት ሀውስ ዝግጅት ላይ “የጦር ወንጀለኛ” ሲሉ ጠርተዋቸዋል።
የዩኤስ ፕሬዝዳንት ጆ ባይደን ሩሲያ በዩክሬን ላይ በፈጸመችው ወረራ ቭላድሚር ፑቲንን ‘የጦር ወንጀለኛ‘ ሲሉ መፈረጃቸው አስገራሚ ነው። አምስት መቶ ሺህ ጽዮናውያን ክርስቲያኖችን በአንድ አመት ጨፍጭፎ ለመግደል ይችል ዘንድ በአለም አቀፉ ማህበረሰብ ፈቃድ ያገኘው እውነተኛውና ጭራቁ የጦር ወንጀለኛ ለሆነው ለግራኝ አብዮት አህመድ አሊ እንዲሁ ብለው ቢናገሩ ያምርባቸው ነበር።
በእውነት በጣም እራስ የሚያስነቀነቅ ነገር ነው፤ በሌላ በኩል፤ ሁሌም ‘በጣም ያሳሰባቸው‘ ጆ ባይደን ከዚህ በዘር ማጥፋት ወንጀል ተጠያቂ ከሚሆነው የሲ.አይ.ኤ ‘C.I.A’ ወኪል ጋር የኢትዮጵያን ቡና እየጠጣ ለመወያየት ልዩ መልእክተኞችን ወደ ኢትዮጵያ በየወሩ ይልካሉ።
ታዲያ የጦር ወንጀለኛው አብይ አህመድ አሊ እና የፋሽስቱ ኦሮሞ አገዛዝ ለምእራብ እና መካከለኛው ምስራቅ አረብ ሞግዚቶቻቸው እንደሚሰሩ አሁን ግልፅ አይደለምን?! አዎን፣ ጥንታውያኑን ጽዮናውያን ክርስቲያኖችን ለማጥፋት እንዲረዳቸው እሱን ይፈጉታልና መልዕክተኞችን እየላኩና ስልክም እየደወሉ ያባብሉታል፣ ምክር ይሰጡታል።
የሚገርመው ደግሞ የተለመደውን የThesis-Antithesis-Synthesis(ተሲስ ፣ ፀረ-ፀረስታ እና ውህደት/መደመር)የተባለውንዲያብሎሳዊ ጨዋታቸውን እየተጫወቱ ጦርነቱን ለመቀጠልና የተፈለገውን የሕዝብ ቁጥር ቅነሳ ላይ ለመድረስ ለኤርትራው ወኪላቸው ለኢሳያስ አፈቆርኪ ሩሲያን እንዲደግፍ ፣ ለእነ ዶ/ር ደብረ ጽዮን ዩክሬይንን እድኒደግፉ፣ ግራኝ አብዮት አህመድ ደግሞ በተባበሩት መንግስታት ስብሰባዎች ወቅት ጆሮ ዳባ እያለ ረግጦ በመውጣት ድምጹን ሳያሰማ ዝም ጭጭ እንዲል ት ዕዛዝ ተሰጧቸዋል። በተለይ በእነ ዶ/ር ደብረጽዮን በኩል ለትግራይ አደገኛ በሚሆን መልክ የሚያሳዝነውና የሚያስቆጣው ከግራኝ ጋር አብራ የድሮን ኦፐሬተሮችንና አማካሪዎችን ለፋሺስቱ ኦሮሞ አገዛዝ እየላከ የትግራይን ሕዝብ ሲያስጨፈጭፍ ከነበረው ከዩክሬይን መንግስት ጎን መቆማቸው ነው። ዋይ! ዋይ! ዋይ! 😠😠😠 😢😢😢
በነገራችን ላይ አሜሪካ መልዕክተኞቿን ወደ ኢትዮጵያ ያለማቋረጥ እንደምትልከው ለምንድን ነው ልዩ መልእክተኞቿን ወደ ሩሲያ ለመላክ ፈቃደኛ ያልሆነችው? መልሱ ግልጽ መሰለኝ!
ለግፍና ወንጀል ግድየለሽነት እንዲህ በበዛበት በዚህ ወቅት ሁሉን ቻይ የሆነው እግዚአብሔር አምላካችን ግን ሁሉንም ነገር በቅርቡ ሆኖ እየተመለከተ ነው።
❖❖❖ የማቴዎስ ወንጌል ምዕራፍ ፲፩፥፲፮፡፲፯]❖❖❖
“ነገር ግን ይህን ትውልድ በምን እመስለዋለሁ? በገበያ የሚቀመጡትን ልጆች ይመስላሉ፥ እነርሱም ባልንጀሮቻቸውን እየጠሩ። እንቢልታ ነፋንላችሁ ዘፈንም አልዘፈናችሁም ሙሾ አወጣንላችሁ ዋይ ዋይም አላላችሁም ይሉአቸዋል።”
____________