Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • March 2022
    M T W T F S S
     123456
    78910111213
    14151617181920
    21222324252627
    28293031  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Archive for March 21st, 2022

Saudi Arabia: Yemen’s Houthi Rebels Launch Drone – Missile Attacks on 4 Oil – Gas Facilities

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 21, 2022

💭 የየመን የሁቲ አማፂዎች ሰው አልባ አውሮፕላን በሳውዲ አረቢያ ፬ የነዳጅ ዘይትና ጋዝ መገልገያዎች ላይ የሚሳኤል ጥቃት አደረሱ | TDF የት ገባ?

💭 Iran-Backed Houthis Attack Saudi Oil Facilities, Slowing Refinery Output amid Global Crisis

The Iran-backed Houthi insurgents of Yemen, delisted as terrorists by President Joe Biden as one of his first acts in office, launched a massive terrorist strike on Saudi oil facilities and water desalination plants on Sunday.

Saudi officials said the Houthi attack targeted two petroleum distribution terminals, a natural gas plant, and an oil refinery. The targets were spread between several cities, including the Saudi capital of Riyadh and the major Red Sea port of Jeddah.

The Saudi military coalition said the Houthi attack involved cruise missiles made in Iran. The coalition said its air defenses intercepted many of the Houthi weapons, but Saudi state media carried photos and videos of fires and explosive damage from the missiles that made it through.

The coalition also charged the Houthis with launching at least 106 explosive-laden boats in an effort to compromise freedom of navigation in the Red Sea. The coalition said it was able to destroy most of these bomb boats, “protecting shipping lines and global trade.”

One of the Houthi missile strikes started a “limited fire” in a tank at the Jeddah distribution plant for Saudi Aramco, the national oil company. The fire was brought under control without loss of life

Another strike damaged a natural gas plant and refinery in the city of Yasref. The Saudi Energy Ministry said on Sunday the assault on Yasref “has led to a temporary reduction in the refinery’s production, which will be compensated for from the inventory.”

Aramco officials said the attacks did not cause enough damage to seriously disrupt gas and petroleum supplies, but the state-run Saudi news agency SPA on Monday quoted a Foreign Ministry source that said the Saudis would not be held responsible for disruptions to the already-stressed world oil market caused by Houthi attacks.

The Foreign Ministry source warned that continued drone and missile attacks “will affect the kingdom’s production capacity and its ability to fulfill its obligations, which undoubtedly threatens the security and stability of energy supplies to global markets.”

The Houthi attack – a major escalation of the insurgency’s conflict with Saudi Arabia, and one of the heaviest salvos it has launched against Saudi targets since the beginning of the Yemeni civil war – came after several days of intense diplomacy in Oman, where U.N. special envoy Hans Grundberg met with Houthi negotiators to discuss “a possible truce during the holy month of Ramadan.” Ramadan begins on April 2 this year.

White House National Security Adviser Jake Sullivan condemned the Houthi strikes on Sunday as “terrorist attacks” and complained about the insurgency constantly using such violent actions to sabotage peace negotiations.

“These attacks reportedly targeted water treatment facilities as well as oil and natural gas infrastructure. The Houthis launch these terrorist attacks with enabling by Iran, which supplies them with missile and UAV components, training, and expertise. This is done in violation of U.N. Security Council resolutions prohibiting the import of weapons into Yemen,” Sullivan said.

“Saudi Arabia and the Yemeni Government have endorsed multiple U.N. calls for ceasefires and de-escalation over the last year. The Houthis have rejected these calls, responding instead with new offensives in Yemen and terrorist acts, such as those launched against Saudi Arabia last night,” he complained.

The Houthis were listed as terrorists by the Trump administration, but this designation was rescinded in the early days of the Biden administration, which has frequently complained about Houthi terrorism over the ensuing year.

The Biden administration has stubbornly resisted calls to relist the Houthis as a foreign terrorist organization, including advice from some White House officials. Resistance to reclassifying the Houthis as terrorists ostensbily flows from human rights advocates who fear the enraged insurgents would interfere with the delivery of humanitarian aid, but some critical observers believe the Biden administration is also worried about disrupting its nuclear deal negotiations with the Houthis’ patrons in Iran.

Source

_____________

Posted in Ethiopia, News/ዜና, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

New York – Ethiopian Marathoner Protests Over Atrocities in Tigray – African Brothers Ignored His Pain

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 21, 2022

💭 ኒውዮርክ – ኢትዮጵያዊው ማራቶን ሯጭ ተሾመ መኮንን በትግራይ የሚፈጸመውን ግፍ ተከትሎ ተቃውሞ አሰማ – የአፍሪካ ወንድሞች ግን ህመሙን ችላ ብለውታል፤ ወስላቶች!

👉 ግዴለሽነት በጣም አጥፊው ኃጢአት ነው!

👉 Indifference is The Most Destructive Sin

💭 An Ethnic Tigrayan Ethiopian marathon runner Teshome Mekonen Marks Third-Place Finish by staging a daring protest against atrocities in Ethiopia’s northern Tigray region when he crossed the line at the New York City half-marathon on Sunday,

💭 መጭዎቹን ቀናት ልብ ብለን እንከታተላቸው! ብዙ ተዓምራትን እናያለን! ጽዮናውያን፤ በአፍሪቃ የሉሲፈራውያኑ መናኽሪያ ለሆነችው ወስላታው ኬኒያ ትኩረት እንስጣት።

  • ኬኒያ የተባበሩት መንግስታት ጸጥታው ምክር ቤት ውስጥ በድጋሚ ገብታለች
  • የትግራይን ጉዳይ አስመልክቶ የማታለየውና ጊዜ መግዢያው “ድርድር ቅብርጥሴ” በኬኒያ ነው የሚካሄደው
  • ሙሰኛው የኬኒያው ፕሬዚደንት ኡሁሩ ኬኒያታ እንደ ናይጄሪያው ፕሬዚደንት ኦሉሴጉን ኦባሳንጆ ለጽዮናውያኑ ኢትዮጵያውያን ምንም በጎ ነገር የሌላቸው የኤዶማውያኑ ቅኝ ገዥዎቻቸው ጭፍሮች ናቸው።
  • በትግራይ የዘር ማጥፋት ጦርነት የተፈጸሙ ጥሰቶችን የሚያጣራው ኮሚሽን አባላት ሆነው ከተሾሙት ሦስት ሰዎች መካከል ኬኒያዊቷ ጠበቃና የሰብዓዊ መብት ተሟጋች ካሪ ቤቲ ሙሩንጊ አንዷ ናት
  • ኬኒያ የወንጀለኛውን የዩናይትድ ስቴትስ መድሃኒት አምራች ፋብሪካ የ “ሞደርና” ክክክክትባትን የማምረቻ ፋብሪካ ለመገንባት ተሰማማች፤ በአፍሪቃ አንጋፋው “መርዛማ” ክክክትባቶችን አምራች ፋብሪካ ይሆናል።

በአክሱም ስጽዮን ላይ የዘመትሽ ትውልድ ወዮልሽ! ንሠሐ ለመግባት አሻፈረኝ ስላልሽ ትውልድ አልባ የምትሆኝበት መንገድ እየተመቻቸልሽ ነው!

______________

Posted in Ethiopia, News/ዜና, Sports - ስፖርት, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

Axumite Ethiopian Freweyni Runs as Fast as a Rocket to Take SILVER in 800m at World Indoor Championships

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 21, 2022

🏃‍ ዓለም የቤት ውስጥ አትሌቲክስ ሻምፒዮና ኢትዮጵያ የበላይነቱን ተቀዳጀች ፥ አክሱማዊት ትግራይ ኢትዮጵያን የሚመራ ሞተር ነው።

🏃‍ በሰርቢያ ቤልግሬድ የቤት ውስጥ ሩጫ ውድድር በ፰፻/800 ሜትር የሴቶች ሩጫ በመጨረሻዎቹ ሰከንዶች አስደናቂ በሆነ መልክ የበረረችው ፍሬወይኒ ኃይሉ የብር ሜዳሊያ ተሸላሚ ለመሆን በቅታለች። ፍሬወይኒ በዚሁ ውድድር የራሷን ምርጥ ሰዓትም አሻሽላለች።

Axumite Ethiopia Beats America / አክሱማዊት ኢትዮጵያ አሜሪካን ቀጣች

ይህን አስመልክቶ የተለያዩ ሃገራት ሜዲያዎችን ተከታትዬ ነበር፤ ሁሉም ተገርመዋል! ተደናግጠዋል! ብዙዎቹ ይህን አስገራሚ ክስተት የሚያበሥረውን ዜና ደብቀውታል! ይህ ሁሉ ጀነሳይድ የሚካሄድባትና በሚሊየን የሚቆጠሩ ሰዎች ለረሃብ የተጋረጡባት ሃገር እንዴት በታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ እንዴት አንደኛ ለመሆን በቃች? ብለው እራሳቸውን እየጠየቁ ነው። በየዓደባባዩ የሉሲፈረን/ቻይናን ባንዲራ በም ዕራባውያኑ ከተሞች አደባባዮች ላይ ማውለቡ ምንም ነገር አላመጣም ፥ ይህ የእኅቶቻችን ድል ግን ዓለምን ስውር በሆነ መንገድ በማንቀጥቀጥ ላይ ይገኛል።

😇 በእውነት ይህ የእግዚአብሔር ሥራ ነው፣ ዓለም ሊመስክር የሚገደድበት የቃልኪዳኑ ታቦት ተዓምር ነውና ነው።

❖❖❖ [ትንቢተ ኢሳይያስ ምዕራፍ ፵፥፳፱] ❖❖❖

ለደካማ ኃይልን ይሰጣል፥ ጕልበት ለሌለውም ብርታትን ይጨምራል።”

❖❖❖[፩ኛ የጴጥሮስ መልእክት ምዕራፍ ፭፥፲]❖❖❖

በክርስቶስ ኢየሱስ ወደ ዘላለም ክብሩ የጠራችሁ የጸጋ ሁሉ አምላክ ለጥቂት ጊዜ መከራን ከተቀበላችሁ በኋላ ራሱ ፍጹማን ያደርጋችኋል ያጸናችሁምል ያበረታችሁማል።”

😈 አሁን ፋሺስቱ ኦሮሞ አገዛዝን ከኢትዮጵያ ምድር ጠራርገን ማስወጣት አለብን! 🏃‍ ግራኝ፤ መጣንልህ!

🏃‍ በኢትዮጵያ የበላይነት የተጠናቀቀው ፲፰/18ኛው የዓለም የቤት ውስጥ አትሌቲክስ ሻምፒዮና 🏃‍

በአክሱማውያኑ ጽዮናውያን የተመራችው ኢትዮጵያ የመጀመሪያውን ደረጃ ይዛ አጠናቃለች።

በቤት ውስጥ የዓለም ሻምፒዮናው ኢትዮጵያ የበላይነትን ይዛ ያጠናቀቀችው በአራት ወርቅ፣ በሦስት ብር እና በሁለት ነሐስ በድምሩ ዘጠኝ ሜዳሊያዎችን በማግኘት ነው።

በውድድሩ ከ2008 እስከ 2018 በነበሩት ተከታታይ ውድድሮች ሰንጠረዥ በአንደኝነት ስትመራው የነበረችው አሜሪካ ስትሆን፣ ዘንድሮ ይህንን የበላይነት በኢትዮጵያ ተነጥቃለች።

በውድድሩ ታሪክም በሰንጠረዡ አናት በመቀመጥ ኢትዮጵያ ብቸኛዋ የአፍሪካ አገር ነች።

በዘንድሮ የቤት ውስጥ የዓለም ሻምፒዮና አሜሪካ፣ ቤልጂየም፣ ሲዊትዘርላንድ እና ስዊዲን ኢትዮጵያን ተከትለው በውድድሩ ሰንጠረዥ ከሁለት እስከ አምስተኛ ያለውን ደረጃ ይዘዋል።

የኢትዮጵያ የዘወትር ተፎካካሪ የሆነችው ኬንያ 1 ብር እና 1 ነሐስ በማግኘት በረጃ ሰንጠረዡ ውስጥ መካተት ከቻሉት 29 አገራት በ22ኛ ደረጃ ላይ ተቀምጣለች።

ሌላኛው አፍሪካዊት አገር ኡጋንዳ ደግሞ አንድ ነሐስ ማግኘት ችላለች።

680 አትሌቶች [308ቱ ሴቶች] የተወደደሩበት የዘንድሮ 18ኛው የዓለም ቤት ውስጥ አትሌቲክስ ሻምፒዮና 136 አገራት ተሳትፈውበታል።

ከተለያዩ አገራት የተወጣጡ ስድተኞችን የያዘው ቡድንም የውድድሩ ተሳታፊ ነበር።

ኢትዮጵያ ለውድድሩ ከ800 እስከ 3 ሺህ ሜትር ሩጫ ላይ የሚሳተፉ 5 ወንድ እና 9 ሴት አትሌቶችን የላከች ሲሆን በወንዶች 2 ወርቅ እና 1 ብር ስታገኝ የተቀረው 6 ሜዳሊያ በሴቶች የተመዘገበ ነው።

ጉዳፍ ጸጋዬ እና ሳሙኤል ተፈራ በ1 ሺህ 500 ሜትር ለሀገራቸው ወርቅ ያመጡ ሲሆን፤ ሰለሞን ባረጋ እና ለምለም ሃይሉ ደግሞ በ3 ሺህ ሜትር ሩጫ የወርቅ ሜዳሊያውን አጥልቀዋል። ሳሙኤል ተፈራ በርቀቱ የውድድሩን ክበረወሰን አሻሽሏል።

ሰለሞን ባረጋ 1ኛ በወጣበት 3ሺህ ሜትር ለሜቻ ግርማ 2ኛ መሆን የብር ሜዳሊያ አግኝቷል። የተቀረውን የብር ሜዳሊያ ደግሞ ፍሬወይኒ ሃይሉ በ800 ሜትር እና አክሱማይት እምባዬ በ1 ሺህ 500 ሜትር ያስመዘገቡበት ነው።

ሒሩት መሸሻ በ1 ሺህ አምስት መቶ ሜትር እና እጅግአየሁ ታዬ 3 ሺህ ሜትር የነሐስ ሜዳሊያ አግኝተዋል። በሶስት ሺህ ሜትር የሴቶች አትሌቲክስ ውድድር ከ1ኛ እስከ 3ኛ ያለው ደረጃ ኢትዮጵያውያኑ የተቆጠጠሩት ሲሆን አንደኛ የወጣችው ለምለም ሃይሉ በርቀቱ የውድድሩን ሪከርድ ሰብራለች።

💭 ኢትዮጵያ በ18ኛው የዓለም ቤት ውስጥ አትሌቲክስ ሻምፒዮና

🏃‍ የተሳታፊዎች ብዛት: ፲፬/14 [/5 ወንድ እና ፱/9 ሴት]

  • የተወዳደሩባቸው ርቀቶች: 8001 ሺህ 500 እና 3 ሺህ ሜትር
  • የሜዳሊያ ብዛት: 9 [4 ወርቅ፣ 3 ብርና 2 ነሃስ]
  • የሜዳሊያ ብዛት በጾታ: 6 በሴቶች [2 ወርቅ፣ 2 ብር እና 2 ነሐስ] 3 በወንዶች [2 ወርቅ፣ 1 ብር]

የሜዳሊያ ብዛት በርቀት: 2 ወርቅ በ3 ሺህ ሜትር፣ 2 ወርቅ በ1 ሺህ 500 ሜትር፣ 1 ብር በ800 ሜትር፣ 1 ብር በ1 ሺህ 500 እና 1 ብር በ3000 ሜትር እንዲሁም 1 ነሃስ፣ በ1 ሺህ 500 ሜትር እና 1 ነሃስ በ3000 ሜትር

🏃‍ ሜዳሊያ ያስገኙ አትሌቶች

🥇 ወርቅ

  • ሰለሞን ባረጋ: 3,000 ሜትር
  • ለምለም ሃይሉ: 3,000 ሜትር
  • ጉዳፍ ጸጋዬ: 1 ሺህ 500 ሜትር
  • ሳሙኤል ተፈራ: 1 ሺህ 500 ሜትር

🥈 ብር

  • ለሜቻ ግርማ: 3,000 ሜትር
  • ፍሬወይኒ ሃይሉ: 800 ሜትር
  • አክሱማይት እምባዬ: 1 ሺህ 500 ሜትር

🥉 ነሐስ

  • ሂሩት መሸሻ: 1 ሺህ 500 ሜትር
  • እጅግአየሁ ታዬ: 3,000 ሜትር

የዓለም የቤት ውስጥ አትሌቲክስ ሻምፒዮና እንደ አውሮፓውያኑ በ1985 የቤት ውስጥ ጨዋታዎች በሚል በፈረንሳይ ፓሪስ የተጀመረ ሲሆን በ1987 የመጀመሪያው ስያሜ ተቀይሮ አሁን ያለውን መጠሪያ ይዟል።

🏃‍ ውድድሩ በየሁለት ዓመቱ ይካሄዳል።

Axumite Tigray is the Motor that Runs Ethiopia

Ethiopia topped the table with four gold medals, three silver and two bronze. United States finished second with three golds, seven silver and nine bronze, with third spot going to Belgium with two gold medals.

💭 Women’s 800m Ajee Wilson Gold and Freweyni Hailu Silver || ፍሬወይኒ ኃይሉ የወርቅ ሜዳሊያ ወሰደች

Ethiopia’s Freweyni Hailu was second with her season’s best 2:00.54 second

Barega, Tefera and Wilson bag gold medals on Day 3 of the world Indoor championships Inbox

The final day had three middle distance finals, the women’s 800 meters, the men’s 3000 meters, and the men’s 1,500 meters. This column was written by Justin Lagat on day 3 of the World Indoor Championships in Belgrade, Serbia.

The morning session of Day 3 of the world indoor championships in Belgrade belonged to the Ethiopians as they finished 1-2 in the men’s 3000m placing their nation at the top of the medal table after a third gold medal. The two protagonists who have always been chasing each other down to finish in the top two positions in a number of the world indoor tour events leading up to the world indoor championships showed that they have all along been in their own class.

The race that had appeared to be a battle between the Ethiopians and the Kenyans mid-way as runners from the two nations occupied the first four places quickly turned into a familiar scene of a single file where Selemon Barega takes the lead and Lamecha Girma follows in hot pursuit.

Barega held off Girma to win the race in 7:41.38 against 7:41.63. Marc Scott of Great Britain finished strongly overtaking the two Kenyans and taking the bronze medal in 7:42.02.

During the afternoon session, Samuel Tefera added another fourth gold medal for Ethiopia in the men’s 1500m event. During the race, Kenya’s Abel Kipsang had taken to the lead for the first part of the race before moving a little to the outside lane and letting Jakob Ingebrigtsen of Norway overtake on the inside to continue the lead.

With less than two laps to go, Tefera placed himself on the heels of Ingebrigtsen and the pace quickened a little bit as the latter seemed to be aiming to shake off the competition before the final bend.

Tefera stuck behind Ingebrigtsen and then moved to overtake at the last bend before he sprinted to win the race in a new championship record of 3:32.77. Ingebrigtsen was second in 3:33.02 as Abel Kipsang came strongly to finish third in 3:33.36.

______________

Posted in Ethiopia, News/ዜና, Sports - ስፖርት, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

Texas Tornadoes, Fires & Heavy Snow | STOP The #TigrayGenocide – And This Won’t Happen to You!

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 21, 2022

ጽዮናውያን ባፋጣኝ 😈 የሉሲፈርን/ቻይናን ባንዲራ ☆ አስወግዱት! የአፄ ዮሐንስን ሰንደቅ 🎌 ያዙ!

❖❖❖[የማቴዎስ ወንጌል ምዕራፍ ፲፱፥፳፮]❖❖❖

ኢየሱስም እነርሱን ተመልክቶ። ይህ በሰው ዘንድ አይቻልም በእግዚአብሔር ዘንድ ግን ሁሉ ይቻላል አላቸው።”

❖❖❖[መጽሐፈ ዜና መዋዕል ካልዕ ምዕራፍ ፯፥፲፬]❖❖❖

በስሜ የተጠሩት ሕዝቤ ሰውነታቸውን አዋርደው ቢጸልዩ፥ ፊቴንም ቢፈግሉ፥ ከክፉ መንገዳቸውም ቢመለሱ፥ በሰማይ ሆኜ እሰማለሁ፥ ኃጢአታቸውንም ይቅር እላለሁ፥ ምድራቸውንም እፈውሳለሁ።”

🎌 The Tricolor of Zionist Axum Ethiopia / የጽዮናዊቷ አክሱም ኢትዮጵያ ሶስት ቀለማት 🎌

The wildfires in Texas continue to burn out of control, destroying at least 50 homes with hundreds more in danger. Winds died down on Saturday, easing the spread of the flames, but the weather is expected to pick back up again later today.

👉 A woman can be heard praying as she watches a tornado approach her home.

❖❖❖[Matthew 19:26]❖❖❖

But Jesus looked at them and said to them, “With men this is impossible, but with God all things are possible.”

❖❖❖[2 Chronicles 7:14]❖❖❖

If My people who are called by My name will humble themselves, and pray and seek My face, and turn from their wicked ways, then I will hear from heaven, and will forgive their sin and heal their land.

______________

Posted in Ethiopia, Faith, News/ዜና, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ዶ/ር ደብረጽዮን እና የግራኝ ሚስት አቴቴ ዝናሽ በሽሬ ተገናኙ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 21, 2022

😈 የአቴቴ ጋኔንነሽ አህመድ ጉዞ ከትግራይ ሕፃናት ሰላምን ለመንጠቅ ነበር። ዝናሽ ታያቸው በልጆቿ ደርሶ ትየውና፤ ለክቡር መስቀሉ ክብር የሌላት ይህች ጨካኝ መናፍቅ ልጆቿን ወደ አውሮፓ ልካ የአክሱም ጽዮንን ልጆች ያለማቋረጥ ትጨፈጭፋለች፣ ክፉኛም በረሃብ እንዲያልቁ ፈቅዳለች። 😠😠😠 😢😢😢

ይገርማል፤ ከአረመኔው ባሏ ጋር ለአምስት ዓመታት ያህል እነዚህ እባቦች በሽሬ ተቀምጠው የዋሑን የትግራይን ሕዝብ ሲመረምሩት፣ ሲያጠኑትና ከሉሲፈራውያኑ ለተሰጣቸው ጽዮናውያንን ከምድረ ገጽ የማጥፊያ ዕቅዳቸው አስቀድነው በደንብ ሲዘጋጁ ነበር።

💭 የእነ ዶ/ር ደብረ ጽዮን ሚናስ ምን ነበር? ጦርነቱን በጋራ ጀምረውታልን?

በእኔ በኩል በመሓል ትንሽ ጥርጥሬ ቢኖረኝም፤ ሕወሓቶችና የግራኝ ኦሮሞዎች፣ እንዲሁም በእነ ዶ/ር አምባቸው ላይ በባሕርዳር መፈንቅለ መንግስት አካሂደው የአማራ ክልልን የኦሮሞ ቅኝ ግዛት ለማድረግ የበቁት ኦሮማራዎች በጋራ ይህን የዘር ማጥፋት ጦርነት ጀምረውታል፣ ዛሬም ረሃብን እንደመሳሪያ ተናብበው በጋራ ተጠቅመው አክሱም ጽዮናውያንን መረጃ እስከማይገኝ ድረስ ለመጨረስ በመሥራት ላይ ናቸው።

ደግሞ እኮ የትግራይን ሕዝብ ሙቀት ለመለካት፤ “ዶ/ር ደብረጽዮንና ግራኝ አብዮት አህመድ በስልክ ተገናኙ” የሚል ዜና ለቀቁ። ልክ ዛሬ፤ “የመቀሌ ውሎ” ብለው ገባያዎችን እንደሚያሳዩትና ፣ “ኤሚራቶች ለስድስት ሺህ ሰው የሚበቃ ምግብ ላኩ! ወዘተ” እያሉ ዲያስፐራ ተጋሩን ለማረጋጋት እንደሚሞክሩት።

ሁሉም ተጻራሪ ሆነው የቀረቡ አካላት በዚህ የዘር ማጥፋት ጦርነት የተፈጸሙትን ግፎችና ወንጀሎች ለመደበቅ ጊዜ ገዝተው በመስራት ላይ ናቸው። እግዚአብሔር እነዚህን ጠላቶቻቸውን ይሰርላቸው፣ ጽዮን ማርያምም በቶሎ ትድረስላቸው እንጂ ሕዝቤን በረሃብ ጨርሰው መርጃ/ምስክር እንዳይኖር ለማደርግ እየሠሩ ይመስላል። እየተሠራ ያለውን ድራማ በቀጥታ የምታየውና በወንድማማቾች ዘንድ የሚካሄደውን የሕዝቡንም ዕልቂት የምትሻው ዓለም ጸጥ፣ ጭጭ ብላለች። ሕወሓቶችም፤ “በትግራይ ረሃብ ገብቷል!” ብለው እንኳን በይፋ አዋጅ ለማውጣትና ለሕዝቡ አስቸኳዩን እርዳታ በአየርና በየብስ ለማድረስ በአሳቢነትና በቆራጥነት ጥሪ ለማቅረብ ፈቃደኞች አይደሉም። እንዲያው ለማጭበርበር፣ በአንድ በኩል፤ “የአፋርና የአማራ ታጣቂዎች መንገድ ዘጉ፣ በዛኛው በኩል ደግሞ፡ “የሕወሓት ተዋጊዎች እርዳታውን አናሳልፍም አሉ!” ብለው እንደተለመደው እርስበርስ በመወነጃጀል ለዚህ እኩይና ሰይጣናዊ ተግባራቸው ጊዜ በመግዛት ላይ ናቸው።

የብጹዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ TMHበተባለው ሜዲያ ቀርበው መናገራቸው፣ እነ ጄነራል ሳሞራ ዩኑስ ለፍርድ ቀርበዋል፣ የቀድሞዎቹ የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር አባላት ታሥረዋል ወዘተ” የሚሉት ዜናዎችና ከሄርሜላ አረጋዊ ጋር የተያያዘውም ድራማ የዚህ የፀረጽዮናውያን ዘመቻ አካላት ናቸው የሚል እምነት አለኝ። ምንም ዓይነት የፖለቲካ እውቀት የለኝም ስትል የነበረችው ጋዜጠኛ ሄርሜላ አረጋዊ ከTMHሰዎች ከእነ አሉላ ሰለሞን ጋር መገናኘት ከጀመረች በኋላ ነበር የሕወሓት ተቃዋሚ መስላና “No-More!„ በመባል የታወቀውንfake እንቅስቃሴ በመጀመር ወደ አዲስ አበባ እንድትሄድ የተደረገችው። ሄርሜላ ከእነ አረጋዊ በርሄ፣ ሳሙራ ዩኑስና አርከበ እቁባይ “ተጻራሪ” የሚመስል ቡድን ጎን ትሠራ ዘንድ የተገዛች “Controlled Opposition/ የሚቆጣጠሯት ተቃዋሚ ናት።

“ኢትዮፎረም” የተሰኘው ቻኔልና ሌሎች ብዙዎችምልክ እንደ እስክንድር ነጋና ተመስገን ደሳለኝ ግራኝን ለማገልገል የተጠራ ሜዲያ ነው። የፀረ-ጽዮናውያኑ ኃይል የሚቆጣጠረው ተቃዋሚ/ Controlled Oppositionሜዲያ ነው። ተጋሩ መስማት የሚፈልጉትን እየነገሯቸው እውነተኛ የሆነ የራሳቸው ሜዲያ እንዳይኖራቸው አድርገው አማራጭ ለማሳጣትየተቋቋመ ሜዲያ ነው። ለድራማው ሲባል እስር ቤት ገብተው በኋላም ተፈተዋል” በተባለ ማግስት የግራኝ ቀንደኛ ተቃውሚ ሜዲያ ከአዲስ አበባ ሆኖ በነፃነት ሊለፍፍ አይችልም። በጭራሽ!

💭 አቡነ ማትያስ 👉 👈 ጋንኤል ክስረት – TMH 👉 👈 ESAT – Ethioforum 👉 👈 Ethio 360

Thesis-Antithesis-Synthesis (ተሲስ ፣ ፀረ-ፀረስታ እና ውህደት/መደመር)

ለመሆኑ TMH ብጹእነታቸውን እንዴት ሊያገኛቸው ቻለ? እንደ 666ቱ ዘመድኩን በቀለ በስልክ?

ቀድም ሲል ደጋግሜ ተናግሬዋለሁ፤ ዶ/ር ደብረ ጽዮንና ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ እስካሁኗ ሰዓት ድረስ ላለፉት አራት ዓመታት ያልተቋረጠ የስልክና የአካል ግኑኝነት አላቸው፤ ጊዜው ሲደርስ ሁሉም ነገር ይወጣል። ከባድ በሽታ እንዳለባቸው የሚነገርላቸው ዶ/ር ደብረ ጽዮን እውነት ምንም ዓይነት የሕክምና አገልግሎት በማይገኝባቸው በተንቤን ዋሻዎች ከነበሩ ይህን ሁሉ መከራእንዴት ያለሕክምና ሊያሳልፉት ቻሉ? አዎ! የነበሩት ወይ በናዝሬት፣ ደብረ ዘይትና ደቡብ ሱዳን ነበርና ነው።

💭 ሸኔ = ብልጽግና = ሕወሓት = ብዕዴን = ሻዕብያ = አብን = ኢዜማ። ሁሉም የስጋ ማንነትና ምንነት ያላቸው፣ የባዕዳውያኑ ሊሲፈራውያን ርዕዮተ ዓለም ባሪያ የሆኑና በጽዮናውያን ላይ ድራማ እየሠሩ፣ አንገቷ እንደተቆረጠ ዶሮ የሚሽከረከሩ የዲቃላው ምንሊክ አራተኛ ትውልድ ፍሬዎች ናቸው። ዳግማዊ አፄ ዮሐንስ በቅርቡ ሁሉንም በኤርታ አሌ እሳተ ገሞራ ይጠርጓቸዋል።

💭 /ር ደብረ ጽዮን ከሦስት ዓመታት በፊት በናዝሬት ከተማ ፤ ፀረጽዮናውያን ጦርነቱን ከኦሮሞዎች ጋር ተናብበው አቅደውታልን?

💭 አረመኔው ግራኝ አብዮት አህመድ ከሦስት ዓመታት በፊት ወደ አክሱም ለምን ሄደ? ለጂሃድ?

😈 ከሦስት ዓመታት በፊት፤ የወንጀለኛው የበሻሻ ቆሻሻ ግራኝ አህመድ ጉበኝት በአክሱም

💭 በትግራይ ሕዝብ ላይ የተካሄደውን አስከፊ የዘር ማጥፋት ጦርነቱን በዚህ ጉብኝት ወቅት ከዶ/ር ደብረ ጽዮን ጋር አብረው አቅደውታልን? ከዚህ በግራኝ ጉብኝት ማግስት እነ ጄነራል ሰዓረ፣ ጄነራል አሳምነው እና ዶ/ር አምባቸው፤ በዚህ ጦርነት ወቅትም የኢትዮጵያዊነት ፖለቲካ አራማጆቹ እነ አቶ ስዩም መስፍን የተገደሉት የዚህ ጦርነት ተቃዋሚዎች ስለነበሩ ነውን? የሚያውቁት ምስጢር ስለነበረ ነውን?

ይህን በጽዮናውያን አባቶቼና እናቶቼ፤ ወንድሞቼ እና እኅቶቼ ላይ በታሪክ ታይቶ የማይታወቅ ግፍና ሰቆቃ ያመጣውን ጦርነት አብረው አቅደውት ከሆነ የትግራይ ጦር እስከ ደብረ ብርሃን ድረስ የዘለቀበትም ምክኒያት በአዲስ አበባ እና በኦሮሚያ ሲዖል የሚገኙትን ተጋሩዎች ወደ ማጎሪያ ካምፕ አስገብቶ፤ በትግራይ ከሚገኙት “ምርኮኞች”ጋር“ የምርኮኞች ልውውጥ በማድረግ ተጋሩን ከመላው ኢትዮጵያ አስወጥቶ በትግራይ ለማጎር አብረው ያቀዱት ከሆነም እነ ዶ/ር ደብረ ጽዮንን የሲዖል እሳት እንደሚጠብቃቸው ከወዲሁ እናሳውቃለን። ገና ከጅምሩ ስለው እንደነበረው ዛሬም እነ ዶ/ር ደብረ ጽዮን ከትግራይ ሕዝብ ቍ. ፩ ጠላት ከግራኝ አብዮት አህመድ አሊ እና ፋሺስት ኦሮሞ አገዛዙ ጋር ተናብበው ነው የሚሠሩት። የስልክ ግኑኝነት እንዳላቸው ከሦስት ወራት በፊት ጠቁመውናል።

👉 ቀደም ሲል የቀረበ፤

💭 “ኦሮሞው የጽዮናውያን ጠላትና የኤዶማውያኑ ወኪል፤ ‘መላከ ኤዶም’ በአቡነ አረጋዊ ዕለት ሔርሜላ አረጋዊን ጋበዛት | በአጋጣሚ?”

👉 የሚከተለው በጽዮናውያን ላይ የዘር ማጥፋት ጦርነቱ ልክ እንደጀመረ፤ አምና ልክ በዛሬው ዕለት የቀረበ። አስገርሞኛል፤ ሃሳቤ አንድ በአንድ በተግባር ላይ ሲውል እያየነው ነው፤

💭 ግራኝ በቅዱስ ያሬድ ልጆች ላይ ጦርነት መክፈቱን የሚደግፉት ‘አባቶች’ እነማን ናቸው?

👉 “ለመሆኑ ይህ ጦርነት ማንን ነው “የሚጠቅመው”?”

____________

Posted in Ethiopia, News/ዜና, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: