“ስሙንም ኢየሱስ አለችው።” ማቴ ፩፥፳፭ በቤተልሔም ዋሻ የተወለደው የድንግል ልጅ ስሞቹ ስንት ናቸው? ትርጓመያቸውስ ምንድ ነው? …………
✞ የድንግል ልጅ ስሞቹ ፦ ቃል፣ወልድ፣ አማኑኤል፣ኢየሱስ, ክርስቶስ፣መድኃኔ አለም። ስሆኑ ትርጓመያቸውም፦
❖ #ቃል ማለት፦ አንደቤት መናገርያ ማለት ስሆን ከ3ቱ አካላት አንዱ እግዚአብሔር #ወልድ በህልውነት/በመሆን ግብሩ የ #አብ እና የ #መንፈስ ቅዱስ ቃላቸው ስሆን የእግዚአብሔር ቃል ይባላል። ራእይ 19፥13 “በደም የታለሰ ልብስም ለብሶአል ስሙንም “ቃል እግዚአብሔር” አሉት። ቍላስ.1፥16 “በእርሱ ቃልነት እግዚአብሔር ሁሉን ፈጥሮአልና….”
❖ #ወልድ ማለት፦ ከ3ቱ አካላት ፩(1)ዱ ወልድ ስሆን ልጅ ማለት ነው የ #ወልድ አካላዊ ግብሩ መወለድ ማለት ነው የ #አብ የባሕርይ ልጅ ስለሆነ እግዚአብሔር ወልድ ይባላል። ገላ.4፥4,, ዮሐ.ወ 5፥16,, ማቴ 3፥17…
❖ #አማኑኤል ማለት፦ እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ሆነ ማለት ነው። ማቴ 1፥23። ይህን በት.ኢሳ 7፥14 ላይ ስሙን እናገኛለን። ይህ ማለት ከድንግል በተዋህደው ተዋህዶ አምላክ ሰው ሆነ ዮሐ.1፥14 …….. 1ኛ ቆሮ 15፥21 አዳምን የመጀመርያው ሰው ይላል ክርስቶስን ደግሞ ሁለተኛው ሰው ይለዋል።
❖ #ኢየሱስ ማለት፦ መድኃኒት ማለት ነው ይህን መጽሐፍ ቅዱስም ይናገራል ሉቃስ 2፥11 “እነሆ ዛሬ በዳዊት ከተማ መድኃኒት ተወልዶላችኃል” እንዳለ መልአኩ ለእረኞች….
❖ #ክርስቶስ ማለት፦ “ቅቡ /የተቀባ” ማለት ነው። በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስትያን እና በመሰሎቿ አብያተ ቤተክርስትያናት “የተዋሃደ” ተብሎ ይተረጉማል።
❖ #መድኃኒአለም ማለት፦ የአለም መድኃኒት ማለት ነው። በእርሱ አለም ስለዳነ (በሞቱ አለምን ስላዳነ) መድኃኒአለም የአለም መድሃኒት እንለዋለን። ሉቃስ 2፥11 ላይ እኔሆ ለሕዝብ ሁሉ የምሆን መድኃኒት እንዳላለ ሉቃስ፤ ዮሐ.ወ 1፥29 ላይ መጥምቁ ዮሐንስ “እነሆ የአለምን ኃጢአት የምያስወግድ የእግዚአብሔር በግ” እንዳለው እንደገና በሮሜ 5፥12-21 ስናነብ በአንድ ሰው በአዳም ምክንያት ሞት ወደ አለም እንደመጣ ሁሉ በአንዱ በኢየሱስ ክርስቶስ ሞትም አለም እንደዳነ ይናገራል…….
እኛ ኦርቶዶክሳዊያን በነዚህ ስሞች አምላካችን ጌታችንና መድኃኒታችንን እናከብረዋለን እንጠራዋለን እናመልከዋለን ። “ኢየሱስ ብቻ ስሙ ነው ሌሎችን ከየት አመጣችሁ ለምን ባለወልድ አማኑኤል መድሃኒአለም እያላቹ ትጠሩታላችሁ ኢየሱስ ማለት ብቻ እንጅ” የምሉ ወገኖቻችን አሉና እነዚህን ስሞችን እኛ ኦርቶዶክሶች ፈጥረንለት ሳይሆን መጽሐፍ ቅዱሱ እራሱ እንደምጠራው መገናዘብ ይገባናል። ለስም አጠራሩ ክብርና ምስጋና ይድረሰው የእኛ ጌታ የድንግል ማርያም ልጅ ጌታችን መድኅኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ። ክብር ለወለደችው ለድንግል!!!
💭 የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያንን እና ምእመናንን የተመለከተ የፔው ምርምር ማዕከል ዓለም አቀፍ ጥናት ይፋ አድርጎ ነበር
ፔው የምርምር ማዕከል በዓለም ላይ ባሉ የኦርቶዶክስ አብያተ ክርስቲያናት ባወጣው ጥናቱም በዓለም ላይ ከሩስያ ቀጥሎ ከፍተኛ የኦርቶዶክስ አማኞች ያሉባት ሀገር ኢትዮጵያ መሆኗን እና ምዕመናኗ በሰንበት ዕለት ወደ ቤተ ክርስቲያን በመሄድ ኢትዮጵያ ከፍተኛውን ቁጥር እንደያዘች ተገልጧል። ይህን ዲያብሎስ አይወደውም!
ዛሬ በኦርቶዶክስ ወንድማማቾች መካከል ፥ በተጋሩ፣ ኤርትራውያን እና አማራዎች መካከል፣ እንዲሁም በሩሲያውያን እና ዩክሬናውያን፣ በአረመናውያንና ጆርጃውያን ኦርቶዶክሳውያን መካከል ጸብ እንዲፈጠር እየሠሩ ያሉት ኤዶማውያኑ ምዕራባውያን እና እስማኤላውያኑ ምስራቃውያን መሆናቸውን በገሃድ እያየናቸው ነው። በሃገራችን የዋቄዮ–አላህ ጭፍሮቹ ኦሮሞዎችና ሶማሌዎች ናቸው ሰሜናውያኑን እርስበርስ ያባሏቸዋል፣ ሲችሉ ደግሞ ከሰሜናውያኑ ከራሳቸው በተገኘው ገንዘብ ቱርኮችንና ድሮናቸውን ጋብዘው ሴት ሕፃናቱን ይጨፈጭፉባቸዋል።
❖❖❖[መጽሐፈ ምሳሌ ምዕራፍ ፮፥፲፮]❖❖❖
“እግዚአብሔር የሚጠላቸው ስድስት ነገሮች ናቸው፥ ሰባትንም ነፍሱ አጥብቃ ትጸየፈዋለች፤ በሐሰት የሚናገር ሐሰተኛ ምስክር በወንድማማች መካከልም ጠብን የሚዘራ…”
❖❖❖[፩ኛ የዮሐንስ መልእክት ምዕራፍ ፫፥፲፬፡፲፭]❖❖❖
“እኛ ወንድሞችን የምንወድ ስለ ሆንን ከሞት ወደ ሕይወት እንደ ተሻገርን እናውቃለን፤ ወንድሙን የማይወድ በሞት ይኖራል። ወንድሙን የሚጠላ ሁሉ ነፍሰ ገዳይ ነው፥ ነፍሰ ገዳይም የሆነ ሁሉ የዘላለም ሕይወት በእርሱ እንዳይኖር ታውቃላችሁ።”
😈 ምስጋና ቢሶቹና ነፍሳቸውን የሸጡት የዋቄዮ–አላህ ጭፍሮች ሉሲፈራውያኑ ኤዶማውያን እና እስማኤላውያን የሰጧቸውን የቤት ሥራ ተቀብለውና በአክሱም ጽዮን ላይ የዘር ማጥፋት ዘመቻ አውጀው ጽዮናውያንን ከምድረ ገጽ ለማጥፋት ተነሱ፤
🔥 ከባዕዳውያኑ አህዛብ የኢትዮጵያ ታሪካዊ ጠላቶች ጋር ተባብረው በጥይትና በመድፍ ጨፈጨፏቸው
🔥 የጽዮናውያንን ውሃን፣ መሬቱንና ዓየሩን ሁሉ በከሉባቸው
🔥 የጽዮናውያንን ከብቶቻቸውና እንስሳቶቻቸውን ዘረፏቸው፣ ጨፈጨፉባቸው
🔥 የጽዮናውያንን ሰብሎቻቸውንና የእህል ጎተራዎቻቸውን ፣ ዛፎቻቸውንና አታክልቶቻቸውን አቃጠሉባቸው፣ ቆራረጡባቸው
🔥 የጽዮናውያንን ዓብያተ ክርስቲያናቱንና ገዳማቱን አፈራረሱባቸው
🔥 የጽዮናውያንን መንደሮቻቸውንና ከተሞቻቸውን አወደሙባቸው፣
🔥 የጽዮናውያንን ትምህርት ቤቶቻቸውንና ሆስፒታሎቻቸውን ሁሉ አፈራረሱባቸው
🔥 ይባስ ብለው ደግሞ ጽዮናውያንን ለማስራብ ወደ አክሱም ምግብ እንዳያልፍ መንገዱን ሁሉ ዘጉባቸው
የኢትዮጵያና ተዋሕዶ ቍ.፩ ታሪካዊ ጠላት ፳፯ ጥንታውያን የኢትዮጵያን ነገዶችን ከምድረ ገጽ ያጠፋቸው ኦሮሞ ቢሆንም፤ የኦሮሞን ተንኮልና አረመኔነት ዛሬም ያልተረዳው አማራ ግን ቍ. ፩ የኢትዮጵያና ተዋሕዶ አፍራሽ ነው!
የሌሎቹስ ፈጠነም ዘገየም የሚጠበቅ ነበር፤ “ተዋሕዶ ክርስቲያን ነኝ! ኢትዮጵያዊ ነኝ” እያለ ሰንድቁን የሚያውለበልበው አማራው ግን ከእስማኤላውያኑ የክርስቶስ ተቃዋሚዎች ጋር አብሮ ክርስቲያን ወንድሞቹን የጨፈጨፈ እና በረሃብ እየቆላ ያለ ብቸኛው የዓለማችን መንጋ አማራ ብቻ መሆኑ እጅግ በጣም ያሳዝናል! ዛሬም ከሠራው በጣም ከባድ ግፍና ወንጀል ምናልባት በንስሐ ተመልሶ እጁን ወደ እግዚአብሔር በመዘርጋት ፈንታ፤ የአጥፍቶ ጠፊን ካባ አጥልቆና ከአበቃለት የአራጁ ፋሺስት ኦሮሞ አገዛዝ ጋር ማበሩን ቀጥሎ የንጹሐንን ደም ያፈሳል/ያስፈስሳል፣ ስሙን ከሕይወት ዛፍ ያሠርዛል። ቃኤል! ቃኤል ቃኤል!
እንዴት አንድ “ክርስቲያን ኢትዮጵያዊ ነኝ” የሚል ከአረብ፣ ከሶማሌ እና ከቤን አሜር አህዛብ ጎን ሊሰለፍ ይችላል?
በቅዱሷ አክሱም ጽዮን ጭፍጨፋውን የፈጸመውን + የደገፈውን ሁሉ እግዚአብሔር በቅርቡ ይበቀለዋል! ዛሬ “ኢትዮጵያዊ ነኝ” ባይ ግብዝ ሁሉ ጥቁር ለብሶ ማልቀስ፣ መለመንና ይቅርታ መጠየቅ ነበረበት!
🔥 ግን የሁሉም ጊዜያቸው እያለቀ ነው፤ ✞አክሱም ጽዮንን የደፈረ ሰላም፣ ዕረፍትና እንቅልፍ የለውም✞
✞✞✞[የዮሐንስ ራእይ ምዕራፍ ፳፪፥፲፪]✞✞✞
“እነሆ፥ በቶሎ እመጣለሁ፥ ለእያንዳንዱም እንደ ሥራው መጠን እከፍል ዘንድ ዋጋዬ ከእኔ ጋር አለ።”
❖ከዋልድባ ገዳም ፩ሺህ መነኮሳትን ዓምና ልከ በዚህ ጾመ ሑዳዴ ያባረረውንና ድርጊቱንም የደገፈውን ሁሉ እግዚአብሔር በቅርቡ ይበቀለዋል
❖በደብረ አባይ ገዳም ጭፍጨፋውን የፈጸመውን + የደገፈውን ሁሉ እግዚአብሔር በቅርቡ ይበቀለዋል
❖በደንገላት ቅድስት ማርያም ጭፍጨፋውን የፈጸመውን + የደገፈውን ሁሉ እግዚአብሔር በቅርቡ ይበቀለዋል
❖በደብረ ዳሞ አቡነ አረጋዊ ጭፍጨፋውን የፈጸመውን + የደገፈውን ሁሉ እግዚአብሔር በቅርቡ ይበቀለዋል
❖በውቅሮ አማኑኤል ጭፍጨፋውን የፈጸመውን + የደገፈውን ሁሉ እግዚአብሔር በቅርቡ ይበቀለዋል
❖በዛላምበሳ ጨርቆስ ጭፍጨፋውን የፈጸመውን + የደገፈውን ሁሉ እግዚአብሔር በቅርቡ ይበቀለዋል
________________