🏃 በውድድሩ ታሪክም በሰንጠረዡ አናት በመቀመጥ ኢትዮጵያ ብቸኛዋ የአፍሪካ አገር ነች
❖ Axumite Ethiopia Beats Babylon America / አክሱማዊት ኢትዮጵያ ባቢሎን አሜሪካን ቀጣቻት
💭 ማን ለማን እንደሚሮጥና ምን እንዳመጣ እንታዘብ፤
👉 ‘ዳንኤል’ ለኤርትራ (የአባቷ ስም)
👉 ‘ተፈሪ’ ለእስራኤል
💭 እኅቶቻችን የሚሮጡት እስራኤል ዘ-ነፍስ ለሆነችው ለጽዮናዊቷ ኢትዮጵያ እንጂ በፋሺስቱ ኦሮሞ አገዛዝ ለጊዜው ለታገተችው ኢትዮጵያ ዘ-ስጋ አይደለም። ለመፍረድ የምትቸኩሉ ተጠንቀቁ! እዚህ ላይ ትልቅ መለኮታዊ ምስጢር አለ። የቃል ኪዳኑ ታቦት ሥራውን እየሠራ ነው፣ ማንም ምንም ሊያደርገው አይችልም!
የውድድሩን ውጤት አስመልክቶ በጽዮናውያኑ ሴታማነት ቀንታ (ከምኒልክ ጊዜ አንስቶ እስከ ዛሬው ዕለት ድረስ በጽዮናውያኑ ላይ የሚካሄዱት የዘር ማጥፋት ጦርነቶች ሁሉ መንስዔያቸው ‘ቅናት‘ ነው) እየተቃጠለች ያለችው ‘ኢትዮጵያ ዘ–ስጋ‘(የሜዲያውን ትኩረት አልባነት እንመልከት) እንዲሁም የተለያዩ ሃገራት ሜዲያዎችን ተከታትዬ ነበር፤ ሁሉም ተገርመዋል! ተደናግጠዋል! ብዙዎቹ ይህን በሁላችንም ዘንድ ያልተጠበቀውንና በጣም አስገራሚ የሆነውን ክስተት የሚያበሥረውን ዜና ደብቀውታል! ይህ ሁሉ ጀነሳይድ የሚካሄድባትና በሚሊየን የሚቆጠሩ ሰዎች ለረሃብ የተጋረጡባት ሃገር እንዴት በታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ ለምን አንደኛ ለመሆን በቃች? ብለው እራሳቸውን እየጠየቁና እያቁነጠነጡ ነው።
የሉሲፈረን/ቻይናን ባንዲራ በምዕራባውያኑ ከተሞች አደባባዮች ላይ ማውለቡ ምንም ነገር አላመጣም፣ ሊያመጣም አይችልም። ቀደም ሲልም፤ “ጽላተ ሙሴን ተሽክመንና ጽዩናዊ በሆነው ነጭ በነጭ አለባበስ አሸብርቀን ለሰልፍ እንውጣ፤ ብዙም ድምጽ ሳናሰማ እንዲያውም ጸጥ ብለን እንደ አክሱም ምሕላ የዓለም ከተማዎችን ጎዳናዎች እናጥለቅልቃቸው፣ ዓለም ይህን እንጂ ቋቅ! የሚያሰኘውን የቻይናን ባንዲራ አይፈራውም ለጉዳያችን ትኩራት አይሰጠውም” በማለት አውስተን ነበር። ይህ የዛሬው የእኅቶቻችን ድል ግን ዓለምን ስውር በሆነ መንገድ በማንቀጥቀጥ ላይ እንደሚገኝ እንታዘበው።
ጽላተ ሙሴን የተሸከመ፣ የጽዮን ቀለማትን የያዘና ጽዮናዊቷን ኢትዮጵያን የጠራ በመጨረሻ አሸናፊ ነውና ድልበድል ይቀናዋል። አክሱም ጽዮን በባዕዳውያኑ እምብዛም ያልተገዛቸው ይህን አጥብቃ በመያዟ ነበር፣ እነ ታላቁ አበበ ቢቂላ(በሮም ኦሎምፒኮች ልክ ሮም ከተማ አደባባይ ላይ ቆሞ የነበረው የአክሱም ኃውልት ላይ ሲደርስ ጫማውን አሽቅንጥሮ በመጣል በባዶ እግሩ ድል የተቀዳጀ ጀግና)፣ ማርሽ ቀያሪውና ሞስኮን ያርበደበደው ምሩጽ ይፍጠር እንዲሁም የዋቄዮ–አላህ–አቴቴ መንፈስ ያልበከላት ድንቋ ደራርቱ ቱሉ ድል የተቀዳጁት እኮ ኢትዮጵያ ዘ–ስጋን ሳይሆን ጽዮናዊቷን ኢትዮጵያን በመውደዳቸውና የጽዮንን ቀለማትም በፍቅር ከፍ ከፍ ለማድረግ በመፈለጋቸው ነበር። ያውም በኋላ ላይ በሰንደቁ ላይ የተለጠፈው የሉሲፈር ኮከብ ወደኋላ እየጎተታቸው እንኳን። መለኮታዊ ኃይል ከበስተጀርባው እንዳለ ሆኖ ስለተሰማኝ አሁን ደግሜ ደጋግሜ በመደነቅ ነው የማየው የትናንት ወዲያው 800 ሜትር ውድድር፤ ጽዮናዊቷ እኅታችን ፍሬወይኒ እንደ ሮኬት የተተኮሰችው የጽዮን እርዳታ፣ የጽላተ ሙሴ ኃይል ስላለ ነው።
👉 በውድድሩ እንዳትሳተፍ የታገደችው ሩሲያ ከዛሬዋ ኢትዮጵያ ጎን የቆመችው “ኢትዮጵያ” ለሚለው ስም ክብርና ‘ፍርሃት‘ ስላላት ነው። በሩሲያው የሥነ ጽሑፍ ዓለም እንደ አምላክ በሚቆጠረው በአሌክሳንደር ሰርጊየቪች ፑሽኪን ከኢትዮጵያ ጋር በደም፣ በታሪክና በሃይማኖት የተሳሰረችው የሩሲያ/ሶቬየት ሕብረት መሪ አንዴም እንኳን ኢትዮጵያን ጎብኝቶ አያውቅም፤ ለዚህም የምጠረጥረው መለኮታዊ ፍራቻ ስላላቸው ነው።
💭 Russia’s Transport of Ethiopia’s Mysterious “Ark of Gabriel” from Saudi Arabia to Antarctica
💭 ሚስጢራዊው የኢትዮጵያ “ታቦተ ገብርኤል” ከሳውዲ አረቢያ ወደ አንታርክቲካ በሩሲያ መጓጓዝ
🏃 በሰርቢያ ቤልግሬድ የቤት ውስጥ ሩጫ ውድድር
ውድድሩ የተካሄደባት የቤልግራድ ከተማ የኦርቶዶክስ ሰርቢያ ዋና ከተማ ናት። እ.አ.አ በአፕሪል 11/1999 – ሚያዝያ ፫/፲፱፻፺፩/1991ዓ.ም እሑድ በኦርቶዶክስ የትንሳኤ በዓል ዕለት የያኔው የአሜሪካ ፕሬዚደንት ቢል ክሊንተን ዋና ከተማዋን ቤዖግራድን በከፋ መልክ በቦምብ ማስደብደቡን አንረሳም፤ እዚህ ያንብቡ።
ከሃያ ዓመታት በፊት በኦርቶዶክስ ክርስቲያኗ ሰርቢያ (የቀድሞዋ ዩጎዝላቪያ) የጀመረው የሉሲፈራውያኑ “የቀለም አብዮት” ጥንታውያን እና ኦርቶዶክስ ክርስቲያን በሆኑት ሕዝቦች ዘንድ እንዲቀጣጠል ነው እየተደረገ ያለው። ከኦርቶዶክስ ሰርቢያ ወደ ኦርቶዶክስ ጆርጂያ፣ ዩክሬይን እና ሩሲያ እንዲቀጥል ተደርጓል።
አዎ! የሳጥናኤል ግብ ኢትዮጵያ ነው። ዲያብሎስ ተዋሕዶ ክርስትናን እና ሰንደቅ ዓላማችን በጣም ይጠላቸዋል፣ ይፈራቸዋል። ይህን በሃገራችን እያየን አይደለም?! የክርስቶስ ተቃዋሚዋ ቱርክ እንኳን የኩርድ ሕዝብን በመጨፍጨፍ ላይ ያለቸው ኩርዶች የኢትዮጵያን ቀለማት በመያዛቸው ነው።
👉 የኢትዮጵያን ቀለማት በመረጠችው ቦሊቪያ በአ’ማራ ዜጎች ላይ የዘር ጭፍጨፋ እየተካሄደ ነው።
ቦሊቪያ የሉሲፈራውያኑ ኮከብ ያላረፈበትን ቀለማችንን ስለመረጠች ጥንታውያኑ አ‘ይ‘ማራ ነዋሪዎቿ የኢትዮጵያን ሕዝቦች ስቃይ በመጋራት ላይ ናቸው።
በጥንታዊው ክርስትና፣ በጥንታውያን ሕዝቦች እና በኢትዮጵያ የማርያም መቀነት ቀለማት ላይ የሚካሄድ የቀለም አብዮት
💭 የሩሲያው መሪ ጥምቀትን በኦርቶዶክሷ ሰርቢያ ሲያከብሩ፡ የኛዎቹ ደግሞ የኢትዮጵያን በር ለአረቦች ከፈቱ
ኦርቶዶክሱ ፕሬዚደንት ፑቲን ለጉብኝት እህት አገር ወደ ሆነችው ወደ ሰርቢያ አምርተዋል። በሚሊየን የሚቆጠሩ ኦርቶዶክስ ክርስቲያኖች በዝነኛው የቅዱስ ሳቫ (የሰርቢያ ቅዱስ) ቤተክርስቲያን የሞቀ አቀባበል አድርገውላቸዋል።
በሉሲፈራዊያኑ የቱርክ፣ የናዚዎች እና፡ በቅርቡም፡ የኔቶ ሠራዊት፡ በታሪኳ ብዙ ጥቃት የደረሰባት ኦርቶዶክስ ሰርቢያ፡ መጀመሪያ በእርሷ እርዳታ ኃያል ለመሆን የበቃችውን ዩጎዛላቪያን በታትነው አደከሟት፤ ከዚያም፡ በቅርቡ፡ የክርስትና ስልጣኔዋ ታሪካዊ ቦታ የሆነችውን ኮሶቮን ገንጥለው ወሰዱባት።
💭 እ.አ.አ በአፕሪል 11/1999 –ሚያዝያ ፫/፲፱፻፺፩/1991ዓ.ም እሑድ በኦርቶዶክስ የትንሳኤ በዓል ዕለትየያኔው የአሜሪካ ፕሬዚደንት ቢል ክሊንተን ዋና ከተማዋን ቤዖግራድን በከፋ መልክ በቦምብ ማስደብደቡን አንረሳም፤ እዚህ ያንብቡ።
❖ War on Christians: FOUR Orthodox Churches Burn — All on Orthodox Easter
❖ የአድዋ ድል ከእግዚአብሔር የተገኘ ድል ነው
❖ የነፈስ አዳኞቹ ዘመቻ
❖ ቅዱስ ጸበላችን የጽላተ ጽዮን ተዓምር ነው
❖ The Crimea: Luciferian Conspiracy Against Orthodox Christians
❖ Axumite Tigray is the Motor that Runs Ethiopia
Ethiopia topped the table with four gold medals, three silver and two bronze. United States finished second with three golds, seven silver and nine bronze, with third spot going to Belgium with two gold medals.
😇 በእውነት ይህ የእግዚአብሔር ሥራ ነው፣ ዓለም ሁሉ ሊመስክርበት የሚገደድበት የቃልኪዳኑ ታቦት ተዓምር ነውና ነው።
❖❖❖ [ትንቢተ ኢሳይያስ ምዕራፍ ፵፥፳፱] ❖❖❖
“ለደካማ ኃይልን ይሰጣል፥ ጕልበት ለሌለውም ብርታትን ይጨምራል።”
❖❖❖[፩ኛ የጴጥሮስ መልእክት ምዕራፍ ፭፥፲]❖❖❖
“በክርስቶስ ኢየሱስ ወደ ዘላለም ክብሩ የጠራችሁ የጸጋ ሁሉ አምላክ ለጥቂት ጊዜ መከራን ከተቀበላችሁ በኋላ ራሱ ፍጹማን ያደርጋችኋል ያጸናችሁምል ያበረታችሁማል።”
😈 አሁን ፋሺስቱ ኦሮሞ አገዛዝን ከኢትዮጵያ ምድር ጠራርገን ማስወጣት አለብን! 🏃 ግራኝ፤ መጣንልህ!
🏃 በኢትዮጵያ የበላይነት የተጠናቀቀው ፲፰/18ኛው የዓለም የቤት ውስጥ አትሌቲክስ ሻምፒዮና 🏃

በአክሱማውያኑ ጽዮናውያን የተመራችው ኢትዮጵያ የመጀመሪያውን ደረጃ ይዛ አጠናቃለች።
በቤት ውስጥ የዓለም ሻምፒዮናው ኢትዮጵያ የበላይነትን ይዛ ያጠናቀቀችው በአራት ወርቅ፣ በሦስት ብር እና በሁለት ነሐስ በድምሩ ዘጠኝ ሜዳሊያዎችን በማግኘት ነው።
በውድድሩ ከ2008 እስከ 2018 በነበሩት ተከታታይ ውድድሮች ሰንጠረዥ በአንደኝነት ስትመራው የነበረችው አሜሪካ ስትሆን፣ ዘንድሮ ይህንን የበላይነት በኢትዮጵያ ተነጥቃለች።
በውድድሩ ታሪክም በሰንጠረዡ አናት በመቀመጥ ኢትዮጵያ ብቸኛዋ የአፍሪካ አገር ነች።
በዘንድሮ የቤት ውስጥ የዓለም ሻምፒዮና አሜሪካ፣ ቤልጂየም፣ ሲዊትዘርላንድ እና ስዊዲን ኢትዮጵያን ተከትለው በውድድሩ ሰንጠረዥ ከሁለት እስከ አምስተኛ ያለውን ደረጃ ይዘዋል።
የኢትዮጵያ የዘወትር ተፎካካሪ የሆነችው ኬንያ 1 ብር እና 1 ነሐስ በማግኘት በረጃ ሰንጠረዡ ውስጥ መካተት ከቻሉት 29 አገራት በ22ኛ ደረጃ ላይ ተቀምጣለች።
ሌላኛው አፍሪካዊት አገር ኡጋንዳ ደግሞ አንድ ነሐስ ማግኘት ችላለች።
680 አትሌቶች [308ቱ ሴቶች] የተወደደሩበት የዘንድሮ 18ኛው የዓለም ቤት ውስጥ አትሌቲክስ ሻምፒዮና 136 አገራት ተሳትፈውበታል።
ከተለያዩ አገራት የተወጣጡ ስድተኞችን የያዘው ቡድንም የውድድሩ ተሳታፊ ነበር።
ኢትዮጵያ ለውድድሩ ከ800 እስከ 3 ሺህ ሜትር ሩጫ ላይ የሚሳተፉ 5 ወንድ እና 9 ሴት አትሌቶችን የላከች ሲሆን በወንዶች 2 ወርቅ እና 1 ብር ስታገኝ የተቀረው 6 ሜዳሊያ በሴቶች የተመዘገበ ነው።
ጉዳፍ ጸጋዬ እና ሳሙኤል ተፈራ በ1 ሺህ 500 ሜትር ለሀገራቸው ወርቅ ያመጡ ሲሆን፤ ሰለሞን ባረጋ እና ለምለም ሃይሉ ደግሞ በ3 ሺህ ሜትር ሩጫ የወርቅ ሜዳሊያውን አጥልቀዋል። ሳሙኤል ተፈራ በርቀቱ የውድድሩን ክበረወሰን አሻሽሏል።
ሰለሞን ባረጋ 1ኛ በወጣበት 3ሺህ ሜትር ለሜቻ ግርማ 2ኛ መሆን የብር ሜዳሊያ አግኝቷል። የተቀረውን የብር ሜዳሊያ ደግሞ ፍሬወይኒ ሃይሉ በ800 ሜትር እና አክሱማይት እምባዬ በ1 ሺህ 500 ሜትር ያስመዘገቡበት ነው።
ሒሩት መሸሻ በ1 ሺህ አምስት መቶ ሜትር እና እጅግአየሁ ታዬ 3 ሺህ ሜትር የነሐስ ሜዳሊያ አግኝተዋል። በሶስት ሺህ ሜትር የሴቶች አትሌቲክስ ውድድር ከ1ኛ እስከ 3ኛ ያለው ደረጃ ኢትዮጵያውያኑ የተቆጠጠሩት ሲሆን አንደኛ የወጣችው ለምለም ሃይሉ በርቀቱ የውድድሩን ሪከርድ ሰብራለች።
💭 ኢትዮጵያ በ፲፰/18ኛው የዓለም ቤት ውስጥ አትሌቲክስ ሻምፒዮና
🏃 የተሳታፊዎች ብዛት: ፲፬/14 [፭/5 ወንድ እና ፱/9 ሴት]
- የተወዳደሩባቸው ርቀቶች: 800፣ 1 ሺህ 500 እና 3 ሺህ ሜትር
- የሜዳሊያ ብዛት: 9 [4 ወርቅ፣ 3 ብርና 2 ነሃስ]
- የሜዳሊያ ብዛት በጾታ: 6 በሴቶች [2 ወርቅ፣ 2 ብር እና 2 ነሐስ] 3 በወንዶች [2 ወርቅ፣ 1 ብር]
የሜዳሊያ ብዛት በርቀት: 2 ወርቅ በ3 ሺህ ሜትር፣ 2 ወርቅ በ1 ሺህ 500 ሜትር፣ 1 ብር በ800 ሜትር፣ 1 ብር በ1 ሺህ 500 እና 1 ብር በ3000 ሜትር እንዲሁም 1 ነሃስ፣ በ1 ሺህ 500 ሜትር እና 1 ነሃስ በ3000 ሜትር
🏃 ሜዳሊያ ያስገኙ አትሌቶች
🥇 ወርቅ
- ሰለሞን ባረጋ: በ3,000 ሜትር
- ለምለም ሃይሉ: በ3,000 ሜትር
- ጉዳፍ ጸጋዬ: በ1 ሺህ 500 ሜትር
- ሳሙኤል ተፈራ: በ1 ሺህ 500 ሜትር
🥈 ብር
- ለሜቻ ግርማ: በ3,000 ሜትር
- ፍሬወይኒ ሃይሉ: 800 ሜትር
- አክሱማይት እምባዬ: በ1 ሺህ 500 ሜትር
🥉 ነሐስ
- ሂሩት መሸሻ: በ1 ሺህ 500 ሜትር
- እጅግአየሁ ታዬ: በ3,000 ሜትር
_________________