Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • March 2022
    M T W T F S S
     123456
    78910111213
    14151617181920
    21222324252627
    28293031  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Archive for March 29th, 2022

የአሜሪካ ባለሥልጣናት የሩሲያውን ፑቲንን “ይሰቀል!” ይላሉ ፥ እነ አቶ ጌታቸው ግን ስለ ግራኝ ንግግር ዛሬም ትንተና ይሰጣሉ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 29, 2022

👉ገብርኤል 😇 ማርያም 👉 ኡራኤል 👉 ጊዮርጊስ 👉 ተክለ ሐይማኖት 👉 ዮሴፍ 👉መድኃኔ ዓለም

ታዋቂው የ ‘FOX News’ ዘጋቢ ሾን ሃኒቲ፤ “ፕሬዚደንት ፑቲን በእሳት መጠረግ አለበት!”

ስለ ሩሲያ የማይመለከተው ሰዶማዊው የአሜሪካ ሴነተር ሊንድሲ ግራሃም፤ “ፕሬዚደንት ፑቲን በእሳት መጠረግ አለበት!” ይለናል።

💭 Sen. Lindsey Graham defended calling for Russians to assassinate President Vladimir Putin

‘You would be doing your country and the world a great service’: Sen. Lindsey Graham calls on a ‘Brutus of Russia’ to carry out a Julius Caesar-style assassination of Putin prompting furious response from Moscow envoy

  • On Thursday the Republican Senator invoked Julius Caesar-style assignation of the Russian President who is currently leading an invasion of Ukraine
  • ‘Is there a Brutus in Russia? Is there a more successful Colonel Stauffenberg in the Russian military?’ he tweeted
  • ‘The only way this ends is for somebody in Russia to take this guy out. You would be doing your country — and the world — a great service,’ his tweet continued 
  • In a separate tweet Graham added that the responsibility of eliminating Putin laid solely in the hands of Russian citizens
  • His tweets come after Europe’s largest nuclear plant was on fire in the early hours of Friday morning after coming under attack by Russian troops
  • Remarks prompted furious reaction from Russian ambassador to the US Anatoly Antonov

Source

😈 ቪዲዮው ላይ እንደሚታየው ሴነተሩ የእጋንንት መጠቀሚያ ሆኖ ፊቱ እንደ አውሬ ይቀያየራል፤ (Shapeshifting) ዋው!

ራሱ በተጭበረበረ ምርጫ በፕሬዚደንት ትራምፕ ላይ መፈንቅለ መንግሥት በረቀቀ መልክ አካሂዶ ሥልጣን ላይ የወጣው ዘገምተኛው የአሜሪካ ፕሬዚደንት ጆ ባይደን ደግሞ፤ፕሬዚደንት ፑቲን ከሥልጣን መወገድ አለበት!” ይለናል።

አቶ ጌታቸው አምና ላይ አረመኔውን ግራኝን “የኢትዮጵያ አረም ነው” ብሎት ነበር። ዛሬ ግን ከግማሽ ሚሊየን በላይ ጽዮናውያንን ስለጨፈጨፈው አረመኔ ግራኝ ተለሳልሶ መናገሩን መርጧል። በዚያ ላይ ከኤሚራቶችም የመርዝ “ምግብ እርዳታ” በመቀበል ላይ ነው! ለምንድን ነው ካለፈው ነሐሴ ወር ጀምሮ ኤሚራቶች ብቻ እርዳታ የተባለውን የተበከለ ምግብ ወደ መቀሌ በአውሮፕላን እንዲያስገቡ የተፈቀደላቸው? ይህ እኮ ትልቅ ወንጀል ነው! ከአረቦች፣ ኢራኖችና ቱርኮች እርዳታ’ በጭራሽ ወደ ትግራይ መግባት የለበትም፤ ከፈለጉ ወደ ኦሮሞ ወደተሰኘው ክልል ይላኩት።

አይገርምምን? አሜሪካውያኑን ከእነርሱ ድንበር በአምስት ሺህ ኪሎሜትር ርቀት ላይ በሩሲያ እና ዩክሬይን መካከል ስለተፈጠረው ግጭት ሊመለከታቸው ባልተገባ ነበር፤ ነገር ግን ለዲያብሎሳዊ ተል ዕኳቸው ሲሉ የፈለጉትን ሁሉ ከመተገበር ወደኋላ አላሉም። ስለ ፕሬዚደንት ፑቲን ንግግር ትንተና እየሰጠ ጊዜውን የሚያባክን ፖለቲከኛና ጋዜጠኛ የለም። ሁሉም በትግባር ላይ የተመረኮዙ መግለጫዎችንና ትዕዛዞችን ነው የሚያወጡት። “ድርድር ቅብርጥሴ” የለም። ፕሬዚደንት ፑቲን እስኪወገዱ ድረስ ውጊያው መካሄድ አለበት” የሚል አቋም ይዘው ነው ልክ በቀድሞዋ ዩጎዝላቪያ እንዳደረጉት የጥቃት ዘመቻውን ባጭር ጊዜ ውስጥ ያጧጧፉት።

እስኪ ከእኛ ሃገር ሁኔታ ጋር እናነጻጽረው፤ አሜሪካውያኑና አውሮፓውያኑ ግራኝንና የፋሺስቱ የኦሮሞ አገዛዙን ወንጀለኛ ባለሥልጣናት ለማባበልና የድጋፍ መቋሚያ ለመስጠት በየወሩ ልዩ መልዕክተኞችን ይሰጣሉ በእርዳታ ተቋሞቻቸው በኩል በቢሊየን የሚቆጠሩ ዶላሮችን በቀጥታ ይሰጣሉ፤ የትግራይ ኃይሎችን ከደብረ ብርሃን እንዲመለሱ ያዟቸዋል፣ “ቀውሱ በጠረጴዛ ዙሪያ ብቻ ነው የሚፈተው” በማለት ወደድርድር ካልመጣችሁ እያሉ ያዘናጓቸዋል። ይህን በዩክሬይን አያደርጉትም። ምዕራባውያኑ ለዩክሬይን ተዋጊዎች “የተኩስ አቁም ስምምነት አድርጉ፣ ከፑቲን ጋር ተደራደሩ ወዘተ”፤ የማይታሰብ ነው፤ በጭራሽ አይሏቸውም።

እንዲያውም በሩሲያ እና ዩክሬይን መካከል ድርድር በማድረግ ላይ የነበረው የለንደኑ ቸልሲ እግር ኳስ ቡድን ባለቤት ሩሲያው ባለኃብት ሮማን አብራሞቪች በኬክ መርዝ ተመርዞ እስከ “ጊዜያዊ መታወር ደርሶ ነበር” የሚል መረጃ ባለፉት ሰዓታት በመውጣት ላይ ናቸው። ይህ የዩክሬይን ናዚዎች ደጋፊ የሆነውና ላለፉት ሳምንታት ታይቶ የማይታወቅና ያልተቋረጠ ፀረፑቲን ቅስቀሳዎችን ሲነዛ የነበረው የእንግሊዝ ጋዜጣ፤ “ፑቲን ነው አብራሞቪችን የመረዘው!” በማለት ላይ ይገኛል።

Roman Abramovich ‘was the TARGET of peace-talk “chocolate poisoning” that left him temporarily blind and shedding skinAttack was ‘a warning not to betray the Kremlin’, investigator behind shocking revelation claims

እኔ ግን እርግጠኛ ሆኜ መናገር እደፍራለሁ፤ የሮማን አብራሞቪችን ንብረቶች ሁሉ የወረሱት እንግሊዛውያኑ እና ኤዶማውያኑ ሉሲፈራውያን እንደ ሦስተኛ ወገን፣ እንደ ቍራ ሁለቱን የሩሲያ እና ዩክሬይን ወንድማማቾች የማባላትና ጦርነቱን የማስቀጠል ፍላጎት ስላላቸው አቶ አብራሞቪችን መርዘውታል። 100%! ልክ የኦሮሞው ቁራ አማራ እና ትግራዋይ ወንድማማቾችን እያባላቸው እንዳለው። ከፀሓይ በታች ምንም አዲስ ነገር የለም!  

👉 “አታላዩና አምታቹ ቁራ ነፃነትና ሕይወት አፍቃሪዎቹን ድመቶች እርስበርስ ሲያባላቸው”

ቍራው ኦሮሞ ድመቶቹን ተጋሩን እና አምሓራዎችን እርስበርስ እያባላ እስላማዊት ኦሮሚያን ሊፈጥር?

ሴነተር ሊንዚ ግራምና የፕሬዚደንት ባይደን መላው ቤተሰብ ከአውሬው ባለኃብት ጆርጅ ሶሮስ እና ባራክ ሁሴን ኦባማ ጋር ሆነው በተለይ በዩክሬይን ላለፉት አሥር ዓመታት የተለያዩ አደገኛና ምስጢራዊ የሆኑ ተልዕኮዎችን ሲፈጽሙ ቆይተዋል። ከዚህም አንዱ፤ እንደ ኤይድስ፣ ኢቦላና ኮሮሮሮና በመሳሰሉ ወርርሽኞች ላይ ትኩረት ያደረጉ ባዮሎጂካል የጦር መሳሪያዎችን የሚያመርቱ ፋብሪካዎችን በተለያዪ የዩክሬይን ግዛቶች መገንባታቸው ነው። ለጦርነቱ አንዱና ዋናው ምክኒያት ከዚህ የዓለምን ሕዝብ መቀነሻ ይሆን ዘንድ ከተጠነሰሰው የባዮሎጃዊ መሣሪያዎች አምራች ከሆኑ ተቋማት ሤራ ጋር የተያያዘ ነው።

በሃገራችንም ቢሆን የኦሮሞ ክልልንና ኬኒያን ለመላዋ አፍሪቃ የታቀዱ የባዮሎጃዊ፣ ኬሚካልና ኑክሌር መሳሪያዎች ማምረቻ ፋብሪካዎች መናኸሪያ ለማድረግ ስለታቀደ ነው የዚህ አውሬ ሤራ ተፈጥሯዊ ጠላት የሆኑትን ሰሜናውያኑን ጽዮናውያንን ማስወገድ የሚሹት። ሞደርና የተሰኘው ወንጀለኛ ተቋም በአምስት መቶ ሚሊየን ዶላር ወጭ የክትባት ፋብሪካውን በኬኒያ ለመገንባት ተስማምቷል።

____________

Posted in Curiosity, Ethiopia, News/ዜና, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: