ሐዋርያው ቶማስ + ሕንድ + ትግራይ + ኤንዶሰልፋን/ Endosulfan ኬሚካል ☠
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on June 3, 2021
👉 ገብርኤል 👉 ማርያም 👉 ኡራኤል 👉 ጊዮርጊስ 👉 ተክለ ሐይማኖት 👉 ዮሴፍ 👉መድኃኔ ዓለም
💭 ቅዱስ ቶማስ ወደ ሕንድ እና አርሜኒያ ተጉዟል፤ ሐዋርያት ቅዱስ ማቴዎስ(በኢትዮጵያ/አክሱም ነው የሰማዕትነትን አክሊል የተቀዳጀው)፣ ቅዱስ ማትያስ፣ ቅዱስ በርተሎሜዎስ ወደ ኢትዮጵያ ተጉዘዋል፤ ዛሬ ግንቦት ፳፮/26 የቅዱስ ቶማስ ክብረ በዓሉ ነው።
✞✞✞እንኳን ለሐዋርያው እና ወንጌላዊው ቅዱስ ቶማስ ዓመታዊ በዓል አደረሰን!!!✞✞✞
ጰራቅሊጦስ በጽዮን አደባባይ በቅዱስ ቶማስ ላይ በቅዱስ ነቢይ ፊት የበራ ነው።
✞ ሐዋርያው እና ወንጌላዊው ቅዱስ ቶማስ እ.አ.አ በ፶፪/52 ዓ.ም ወደ ሕንድ ተጉዞ በመስበክ የማልያላም ቋንቋ ተናጋሪዎች የሆኑት የኬርላ ወገኖቻችን ክርስቶስን እንዲቀበሉ ረድቷቸዋል። የዚህ የደቡብ ሕንድ ኬረላ ግዛት ኦርቶዶክስ ክርስቲያን ወንድሞቻቸንና እህቶቻችን በ፪ሺ፲ ዓ.ም ቱ የደመራ በዓል ላይ ተገኝተው ደመራውን በደመቀ መልክ ከእኛ ጋር አብርተውት ነበር። የሕንድ (ማላንካራ) ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን፤ ፓትርያርክ እና መዘምራን በመስቀል አደባባይ ተገኝተው ክርስቲያናዊ አንድነትን እና በወንድማማቾች/በእኅትማማቾች መካከል ሊኖር የሚገባው የእግዚአብሔር ፍቅር ምን እንደሚመስል አሳይተውን ነበር። እግረ መንገዳቸውንም በዚሁ የ፪ሺ፲ ዓ.ም ወደ ኢትዮጵያ በመምጣት በጥንታውያን ክርስቲያን ሕዝቦችን ላይ ጦርነት እንደተከፈተባቸው እና ይህን ኬሚካል አስመልክቶም በኬረላ ግዛት ምን እይተሠራ እንደሆነ መለኮታዊ ጥቆማ አድርገውልን ነበር።
ይህም፤ ልክ በዚሁ በ ፪ሺ፲/2010 ዓ.ም ዓመት ሥልጣን ላይ እንዲወጣ የተደረገው የባራክ ሁሴን ኦባማ + የግብጽ + የሳውዲ + የኤሚራቶች + የሸህ አላሙዲን ምልምል ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ በመላው ዓለም ክልክል የሆነው እና ጊዜው ስላለፈበት ቀደም ሲል በዘመነ ኃይለ ማርያም ደሳለኝ ወደ እስራኤል እንዲመለስ የተደረገውን☠ አደገኛ “ኤንዶሰልፋን/Endosulfan Pesticide“ መርዛማ የተባይ ማጥፊያ ኬሚካል ከእስራኤል መልሶ ወደ ኢትዮጵያ እንዲገባ አደረገ። ለምን?
✞ ቅዱስ ቶማስ ወደዚህ አንገብጋቢ/አሳዛኝ ጉዳይ መራኝ፤
በዚህች እኅት ኦርቶዶክስ ክርስቲያን የኬረላ ግዛት ከ1978 ዓ.ም ጀምሮ ☠ “ኤንዶሰልፋን/Endosulfan የተባለውና በመላው ዓለም የተከለከለው የተባይ ማጥፊያ ኬሚካል በሰብል ላይ ተረጭቶ በሕዝቡ ላይ ዛሬም ድረስ በጣም ከፍተኛ ጉዳት በማድረስ ላይ ነው።
😈 አረመኔው ግራኝ አብዮት አህመድ ግዜው ያለፈበትን አደገኛ “Endosulfan Pesticide“ መርዛማ የተባይ ማጥፊያ ኬሚካል ከእስራኤል ወደ ኢትዮጵያ ያስገባው ሰሜን ኢትዮጵያውያንን ሊመርዝበት መሆኑ ዛሬ በትግራይ የምናያቸው አሰቃቂ ሁኔታዎች ማስረጃዎች ናቸው። የእግዚአብሔርን ፍጡር እንዲራብ ሰብሉን የሚጨፈጭፍና የሚያቃጥል፣ ሕፃናት በኬሚካል ተቃጥለው እንዲሰቃዩ የሚያደርግ አውሬ ምን ያህል ሰይጣንን የሚያስንቅ አወሬ እንደሆነ መገንዘብ አለብን። ሰይጣን እኮ እግዚአብሔርን እጅግ በጣም ይፈራዋል!
☠“ሙሉ አ/አን ማፈንዳት የሚችል ኬሚካል ተከማችቶ ተገኘ!” የሚል ዜና በቅርቡ ሰምተን ነበር። እንግዲህ ይህ ዜና በምን መልክ እና ለምን እንዲናፈስ ማስፈራሪያ መሆኑ ነው። እንግዲህ ይህን ኬሚካል መልሶ ያስገባው በትግራይ ላይ ለመረጭት አስቦ ለጦርነቱ ገና ያኔ መዘጋጀቱ ነበር።
😈ግራኝ አብዮት አህመድ የሰይጣን ቁራጭ ነው!😈
በክርስቲያን ኢትዮጵያ ላይ ለማፈንዳት ገና የኑክሌር መሳሪያዎችን ለማግኘት ይጥራል…ይህ ስሜት የዛሬ ሦስት ዓመት ገና ፎቶውን እንዳየሁ ተሰምቶኝ በጦማሬ ገልጬ ነበር። የዚህን አውሬ ድምጽ የሰማሁትና ተንቀሳቃሽ ምስሉንም ያየሁት ስልጣን ላይ ከወጣ ከዓመት በኋላ ነበር። በምክኒያት! አንድ ወቅት ላይ ቴሌቪዥን ላይ ሲታይ፤ አጠገቤ ለነበሩ፤ “ይህ ሰው ማን ነው?” ብዬ ስጠይቃቸው፤ “እንዴ አታውቀውም እንዴ ጠቅላያችን እኮ ነው!” ብለው በመደነቅ ሲመልሱልኝ አስታውሳለሁ። አዎ! በመንፈስ ነበር የማውቀውና ዲያብሎሳዊ የሆነውን ቆሻሻ መንፈሱን አይቸዋለሁና…
ለማንኛውም፤ እያንዳንዱ የጽዮን ልጅ፣ የክርስቶስ አርበኛ ትግራዋይ ✞ ወደ ትግራይ ብቻ ሳይሆን መዝመት ያለበት ወደ አዲስ አበባ ወይም ወደ ደብረ ዘይት አምርቶ ይህን ቆሻሻ 😈 ባፋጣኝ 🔥የመጥረግ ግዴታ አለበት። ይህን የሚያደርገው ጀግና የፀደቀ ነው! 100%!

✞✞✞በትግራይ እጅግ በጣም አሰቃቂ ግፍና ወንጀል በመፈጸም ላይ ያሉት እነ ግራኝ ከሃዲዎች የኤዶማውያንና እስማኤላውያን ወኪሎች ሁሉ በመለኮታዊ ሰይፍ ይጨፍጨፉ! ነበልባላዊ በሚሆን በሥላሴ ቃልና ሥልጣን ይንደዱ! ይቃጠሉ! በሲኦል የጨለማ አዘቅት ውስጥ ይዝቀጡ ወይም ይስጠሙ! ኃዘን ከላያቸው አይራቅ ትካዜም ከልባቸው አይጥፋ! እንደ ቃየልና ይሁዳ በዱርና በበርሃ ተበታትነው ሲቅበዘበዙ ይኑሩ! አሜን! አሜን! አሜን!✞✞✞
__________________________________________
Leave a Reply