Archive for June 20th, 2021
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on June 20, 2021
VIDEO
Ethiopia’s northern Tigray region is facing one of the worst humanitarian crises in the world. There have been reports of systematic rape of women and girls and the use of starvation as a weapon of war. Lynsey Addario, a photojournalist who went to Ethiopia, joins CBSN’s Lana Zak to discuss the atrocities she witnessed in the region.
____________ __________ ___________
Like this: Like Loading...
Posted in Ethiopia , Infos , News/ዜና , War & Crisis | Tagged: Abiy Ahmed , Africa , Aksum , Amharas , Axum , ሰብዓዊ መብት , ትግራይ , አማራ , አረመኔነት , አብይ አህመድ , ኢትዮጵያ , ኦሮሞ , የጦር ወንጀል , ግራኝ አህመድ , ግድያ , ግፍ , ጠላት , ጦርነት , ጭካኔ , ጭፍጨፋ , ፀረ-ኢትዮጵያ ሤራ , ፊንላንድ , ፋሺዝም , CBS , Elections , Famine , Fascism , Genocide , Hatred , Human Rights , Oromos , Rape , Tigray , War Crimes | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on June 20, 2021
VIDEO
ያው እንግዲህ፤ አማራ ከአህዛብ፣ ከመናፍቃን እና ከኦሮሞ ጋር ተደምሮ የትግራይ ክርስቲያን ኢትዮጵያውያንን ይጨፈጭፋል፤ የራሱን ጨፍጫፊ ኦሮሞ ደግሞ ካባ እያለበሰ ለመምረጥ ይሽቀዳደማል። ይህ በዘመነ ምኒልክ የጀመረው የመቶ ሰላሳ ዓመት የዋቄዮ-አላህ-አቴቴ መንፈስ ፍሬ ነው። ለአሳሪውና ለገዳዩ ጥብቅና የሚቆምና የልጆቹን ጨፍጫፊ የሚመርጥ የ “ Stockholm Syndrome” ቫይረስ ሰለባ ነው፤ ሙስሊሞቹ፡ “ባሪያ ወይም ድህሚ” ይሉታል።
Voters in Tigray and two other regions in Ethiopia have been excluded from taking part in the country’s parliamentary elections.
That’s despite Prime Minister Abiy Ahmed declaring victory in the war between federal soldiers and Tigrayan fighters last November.
The electoral commission says the regions of Harar and those in Eastern Ethiopia need more time to prepare for the polls.
____________ __________ ___________
Like this: Like Loading...
Posted in Curiosity , Ethiopia , News/ዜና , War & Crisis | Tagged: Abiy Ahmed , Aksum , Axum , ሐረር , ምርጫ , ሰብዓዊ መብት , ትግራይ , አማራ , አረመኔነት , አብይ አህመድ , ኢትዮጵያ , ኦሮሞ , የጦር ወንጀል , ግራኝ አህመድ , ግድያ , ግፍ , ጠላት , ጦርነት , ጭካኔ , ጭፍጨፋ , ፀረ-ኢትዮጵያ ሤራ , ፋሺዝም , Campaign , Genocide , Harar , Human Rights , Ogaden , Rape , Tigray , War Crimes | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on June 20, 2021
VIDEO
👉 በዚህ ‘ ምርጫ ‘ የሚሳተፉት አህዛብ + መናፍቃን + አማራ + ኦሮሞ ብቻ ናቸው። ምርጫቸው ከዲያብሎስ እና ሳጥናኤል፣ ከዋቄዮ እና አላህ፣ ከባርነትና ሞት እንዲሁም ከኮሌራና ወረርሽኝ መካከል መሆኑ ነው።
💭 A picture tells a thousand words / አንድ ምስ ል አንድ ሺህ ቃላትን ይናገራል
👉 ግራኝ ሰኔ ፲፬ /14 ትን ለ’ምርጫው’የመረጠበት ‘ምስጢር’አቡነ አረጋዊ + ጾመ ሐዋርያት ( የሰኔ ጾም )
💭 ዘንድሮም እባቡ ግራኝ እና መንጋው ኢትዮጵያን በብርሃን ፍጥነት እያፈራረሱ በሚያንቀላፋው ሕዝብ ላይ ተመሳሳይ ድራማዎችን በመሥራት ላይ ይገኛሉ። ልክ ከወር በኋላ በኦሮማራ ቃኤላውያኑ ተከታዮቹ “ተመርጫለሁ” የሚሉበትን “የምርጫ ቀን” ሆን ብሎ በማዛወር ሰኔ ፲፬/14 የሰኞ ዕለትን መርጠዋል። አዎ! ተዋሕዶ ክርስቲያኖች ከቤታቸው እና ከቤተ ክርስቲያናቸው የማይርቁበትን የጻድቁ አባታችን የአቡነ አረጋዊ ዕለትን። ጾመ ሐዋርያት (የሰኔ ጾም) የሚገባውም በዚሁ ዕለት ነው።
_____________ __________ ____________
Like this: Like Loading...
Posted in Ethiopia , Faith , News/ዜና , War & Crisis | Tagged: Aksum , መንፈሳዊ ውጊያ , መጽሐፍ ቅዱስ , ምርጫ , ሰማዕታት , ተራሮች , ተዋሕዶ Axum , ትግራይ , አህዛብ , አሕዛብ , አቡነ አረጋዊ , አክሱም , አዲስ አበባ , ኢትዮጵያ , እምነት , ኦርቶዶክስ , ክርስቲያኖች , ጦርነት , ጰራቅሊጦስ , ጽዮን , ጾመ ሐዋርያት , ፈተና , Ethiopia , Tigray | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on June 20, 2021
VIDEO
❖❖❖ እንኳን ለበዓለ ጰራቅሊጦስ አደረሰን!❖❖❖
ጰራቅሊጦስ › የሚለው ቃል ከሦስቱ አካላት አንዱ የኾነው የእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ መጠሪያ ስም ሲኾን፣ ትርጕሙም በጽርዕ (ግሪክ) ቋንቋ፦
❖ ናዛዚ (የሚናዝዝ)
❖ መጽንዒ (የሚያጸና)
❖ መስተፍሥሒ (የሚያስደስት) ማለት ነው።
መንፈስ ቅዱስ ለሐዋርያት በወረደበት ዕለት በቤተ ክርስቲያን የሚከበረው ይህ በዓል ‹በዓለ ጰራቅሊጦስ › ወይም ‹በዓለ ጰንጠቆስጤ › በመባል ይታወቃል። ‹ጰንጠቆስጤ › በግሪክ ቋንቋ በዓለ ኀምሳ፣ የፋሲካ ኀምሳኛ ዕለት፣ በዓለ ሠዊት (የእሸት፣ የመከር በዓል) ማለት ነው (ኪዳነ ወልድ ክፍሌ፣ ገጽ ፱፻፮-፱፻፯)።
ጌታችን አምላካችንና መድኀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ካረገ በኋላ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ፣ ዐሥራ ሁለቱ ደቀ መዛሙርት፣ ሰባ ሁለቱ አርድእት፣ አምስት መቶው ባልንጀሮች እና ሠላሳ ስድስቱ ቅዱሳት አንስት በኢየሩሳሌም ከተማ በአንድነት ኾነው በጸሎት ይተጉ ነበር።
ጌታችን በሚያርግበት ጊዜ “እነሆ አባቴ የሰጠውን ተስፋ እኔ እልክላችኋለሁ፤ እናንተ ግን ከላይ ኃይል እስክትለብሱ ድረስ በኢየሩሳሌም ከተማ ቆዩ፤” ሲል ለሐዋርያቱ በሰጣቸው የተስፋ ቃል መሠረት በዐረገ በዐሥረኛው ቀን መንፈስ ቅዱስን ልኮላቸዋል (ሉቃ. ፳፬፥፵፱)። ዅሉም በአንድ ቦታ ተሰባስበው ሳሉ በበዓለ ጰራቅሊጦስ ማለዳ እንደ ዐውሎ ነፋስ ያለ ድምፅ ድንገት ከሰማይ ወርዶ የነበሩበትን ቤት ሞላው። ከዚያም የተከፋፈሉ የእሳት ላንቃዎች በዅሉም ላይ አረፉባቸው። በዚህ ጊዜ ዅላቸውም መንፈስ ቅዱስ ባደላቸው መጠን በየአገሩ ቋንቋዎች ዅሉ ተናገሩ (ሐዋ.፪፥፩-፬)።
ጌታችን መንፈስ ቅዱስን ለሐዋርያት የላከበት ይህ ዐቢይ በዓል ዐሥራቱን፣ በኵራቱን፣ ቀዳምያቱን ካህናተ ኦሪት ስለሚቀበሉበት በብሉይ ኪዳን በዓለ ሠዊት ተብሎ ይከበር ነበር። በሐዲስ ኪዳን ደግሞ ቅዱሳን ሐዋርያት መንፈስ ቅዱስን ስለ ተቀበሉበት በበዓለ ሠዊት ምትክ በዓለ ጰራቅሊጦስ ገብቶበታል። የበዓለ ትንሣኤ መነሻው የአይሁድ የፋሲካ በዓል ማለትም በግብጽ፣ እስራኤል ከሞት የዳኑበት የመታሰቢያ በዓል እንደ ኾነው ዅሉ፣ ለበዓለ ጰራቅሊጦስም መነሻው ይኸው የአይሁድ የፋሲካ በዓል ነው። የአይሁድ ፋሲካ ከተከበረ ከሰባት ሳምንታት በኋላ በኀምሳኛው ቀን የሩቆቹ ከከተሙበት ወጥተው፣ የቅርቦቹ ከተሰባሰቡበት ተገናኝተው ለበዓሉ ፍጻሜ የሚኾነውን በዓለ ሠዊት (የእሸት በዓል) ያከብሩ ነበር።
ሐዋርያት በጽርሐ ጽዮን ተሰባስበው ሳሉ መንፈስ ቅዱስ በእሳት አምሳል ወርዶ ሰማያዊ ሀብትን፣ ዕውቀትና ጸጋን አድሏቸዋል። መንፈስ ቅዱስ ከወረደላቸው በኋላም በአእምሮ ጐልምሰዋል፤ ጥቡዓን (ቈራጦች)፣ ጽኑዓን ኾነዋል፤ ለስብከተ ወንጌል የሚፋጠኑበትንና ለሰማዕትነት የሚዘጋጁበትን ልቡና ታድለዋል።
ቅድስት በኾነች በጽርሐ ጽዮን በሐዋርያት ላይ የወረደው የእግዚአብሔር አብ ጸጋ፣ የእግዚአብሔር ወልድ ፍቅር፣ የእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ አንድነት በዅላችን ላይ ይደር፤ እጽፍ ድርብም ይኹን ።
___________ _________ __________
Like this: Like Loading...
Posted in Ethiopia , Faith | Tagged: መንፈስ ቅዱስ , አምላካችን , ኢየሱስ ክርስቶስ , እርግብ , ኦርቶዶክስ , ጰራክሊጦስ , ጴንጤቆስጥ , Christianity , Ethiopian Orthodox , God , Holy Spirit , Jesus Christ , Pentecost , Trinity | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on June 20, 2021
VIDEO
🔥 Tigray crisis overshadows Ethiopia elections.
😈ኢትዮጵያን ላለፉት ፻፴/130 ዓመታተ በጋራ ሆነው እያፈረሷት ያሉት እነዚህ ሁለት ክፉና አረመኔ አሕዛብ ናቸውና ወደ ሲዖል የሚመራቸው እንደ ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ ዓይነቱ ክፉ መሪ ይገባቸዋል። ኢትዮጵያ በምላሳቸው ላይ ብቻ ነው ያለ ችው፤ እርሷም የስጋ ማንነትና ምንነት ያላት የምኒልክ ኢትዮጵያ ናት። ጊዚየዋ ግን አክትሟል!
✞✞✞[ መጽሐፈ ምሳሌ ምዕራፍ ፳፰ ፥ ፪ ] ✞✞✞ “ ስለ አገሪቱ ዓመፀኝነት አለቆችዋ ብዙ ሆኑ”
✞✞✞[ ትንቢተ ኢሳይያስ ምዕራፍ ፩ ] ✞✞✞
፳፩ ፍርድ ሞልቶባት የነበረው የታመነችይቱ ከተማ እንዴት ጋለሞታ ሆነች ! ጽድቅ አድሮባት ነበር፥ አሁን ግን ገዳዮች አሉባት።
፳፪ ብርሽ ወደ ዝገት ተለወጠ፤ የወይን ጠጅሽ ከውሃ ጋር ተደባለቀ።
፳፫ አለቆችሽ አመጸኞችና የሌቦች ባልንጀሮች ሆኑ፤ ሁሉ ጉቦ ይወድዳሉ፥ ዋጋም ለማግኘት ይሮጣሉ፤ ለድሀ አደጉ አይፈርዱም፥ የመበለቲቱም ሙግት ወደ እነርሱ አይደርስም።
፳፬ ስለዚህ የእስራኤል ኃያል የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል። በጠላቶቼ ላይ ቍጣዬን እፈጽማለሁ፥ የሚቋቋሙኝንም እበቀላለሁ።
______________ ____________ _____________
Like this: Like Loading...
Posted in Ethiopia | Tagged: Abiy Ahmed , Aksum , Axum , ምርጫ , ሰብዓዊ መብት , ትግራይ , አማራ , አረመኔነት , አብይ አህመድ , ኢትዮጵያ , ኦሮሞ , የጦር ወንጀል , ግራኝ አህመድ , ግድያ , ግፍ , ጠላት , ጦርነት , ጭካኔ , ጭፍጨፋ , ፀረ-ኢትዮጵያ ሤራ , ፋሺዝም , Campaign , Genocide , Human Rights , Rape , Tigray , War Crimes | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on June 20, 2021
VIDEO
🔥 Egyptian Journalist Threatens to Destroy Ethiopia if Dam Diverted
Al-Ahram Editor-in-Chief Ashraf El-Ashry and Yassin Ahmad, president of the Ethiopian Institute for Public Diplomacy exchanged threats regarding the opening of the Ethiopian Renaissance Dam on a TV debate. The debate was aired on Russia Today TV on June 8, 2021. El-Ashry said that Cairo will never let the Renaissance Dam turn into a spigot that cuts off water from 100 million Egyptians. He added that he hopes that the Ethiopian leadership takes a long look in the mirror.
El-Ashry said that they must know that the extent of the losses and disasters that would befall the Ethiopians would have a calamitous effect on them and could take them back to the Stone Age. In return Ahmad said that if Egypt bombs the Renaissance Dam, Ethiopia will not sit idly by and it might bomb the Aswan Dam. He said: “Either we swim together, or sink together.”
😈 Of course, while evil Abiy Ahmed and his Muslim-Protestant Oromo Jihadists are waging Jihad against Christian Tigrayans, and openly declare to send Christian Tigray back to the stone age, Egyptians are projecting everything their Muslim brother in Addis Ababa thinks of an evil plan.
VIDEO
😈 Traitor in-Chief Abiy Ahmed Ali Already gave Egypt + Sudan a green light to take the dam.Egypt & Sudan are just creating a political campaign on behalf of their agent & Muslim brother in Addis Ababa who organized a sham election for tomorrow, Monday, 21 June 2021. They even hired Muslim social media activists in suits and ties from Ethiopia, like Mohammed Al Arusi & Ustath Jemal Beshir. Are these traitors, who are part of the divisive Abiy Ahmed Ali’s confuse and convince team, twins?
_________ _________________ _____________
Like this: Like Loading...
Posted in Ethiopia , Infos , News/ዜና , War & Crisis | Tagged: Africa , Ahmaras , Aksum , Al-Ahram , Axum , Ayatollah , ሒትለር , ሰብዓዊ መብት , አማራ , አረመኔነት , እስልምና , ኦሮሞ , የሕዳሴ ግድብ , ግራኝ አህመድ , ግብጽ , ግፍ , ጥላቻ , ጭካኔ , ፊንላንድ , Christianity , Egypt , Elections , EU , Fascism , Finland , FM , Genocide , Haavisto , Hatred , Islam , Jews , Judaism , Oromos , Renaissance Dam , Russia Today , Sudan | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on June 20, 2021
VIDEO
✞✞✞[ መዝሙረ ዳዊት ምዕራፍ ፻፲፬ ]✞✞✞
❖እግዚአብሔርን የሚፈሩትን፥ ትንንሾችንና ትልልቆችን ይባርካል። እግዚአብሔር በላያችሁ፥ በላያችሁና በልጆቻችሁ ላይ ይጨምር። እናንተ ሰማይንና ምድርን ለሠራ ለእግዚአብሔር የተባረካችሁ ናችሁ። የሰማያት ሰማይ ለእግዚአብሔር ነው፤ ምድርን ግን ለሰው ልጆች ሰጣት። አቤቱ፥ ሙታን የሚያመሰግኑህ አይደሉም ወደ ሲኦልም የሚወርዱ ሁሉ፤ እኛ ሕያዋን ግን ከዛሬ ጀምሮ እስከ ዘላለም እግዚአብሔርን እንባርካለን። ሃሌ ሉያ። ❖
፩ ለእኛ አይደለም፥ አቤቱ፥ ለእኛ አይደለም፥ ነገር ግን ለስምህ ስለ ምሕረትህ ስለ እውነትህም ምስጋናን ስጥ።
፪ አሕዛብ። አምላካቸው ወዴት ነው? አይበሉ።
፫ አምላካችንስ በላይ በሰማይ ነው፤ በሰማይም በምድርም የፈቀደውን ሁሉ አደረገ።
፬ የአሕዛብ ጣዖታቶች የወርቅና የብር፥ የሰው እጅ ሥራ ናቸው።
፭ አፍ አላቸው አይናገሩምም፤ ዓይን አላቸው አያዩምም፤
፮ ጆሮ አላቸው አይሰሙምም፤ አፍንጫ አላቸው አያሸትቱምም፤
፯ እጅ አላቸው አይዳሰሱምም፤ እግር አላቸው አይሄዱምም፤ በጕሮሮአቸውም አይናገሩም።
፰ የሚሠሩአቸውም የሚያምኑባቸውም ሁሉ እንደ እነርሱ ይሁኑ።
፱ የእስራኤል ቤት ሆይ፥ በእግዚአብሔር ታመኑ፤ ረድኤታቸውና መታመኛቸው እርሱ ነው።
፲ የአሮን ቤት ሆይ፥ በእግዚአብሔር ታመኑ ረድኤታቸውና መታመኛቸው እርሱ ነው።
፲፩ እግዚአብሔርን የምትፈሩ ሆይ፥ በእግዚአብሔር ታመኑ፤ ረድኤታቸውና መታመኛቸው እርሱ ነው።
፲፪ እግዚአብሔር አሰበን ይባርከንማል፤ የእስራኤልን ቤት ይባረካል፥ የአሮንንም ቤት ይባረካል።
፲፫ እግዚአብሔርን የሚፈሩትን፥ ትንንሾችንና ትልልቆችን ይባርካል።
፲፬ እግዚአብሔር በላያችሁ፥ በላያችሁና በልጆቻችሁ ላይ ይጨምር።
፲፭ እናንተ ሰማይንና ምድርን ለሠራ ለእግዚአብሔር የተባረካችሁ ናችሁ።
፲፮ የሰማያት ሰማይ ለእግዚአብሔር ነው፤ ምድርን ግን ለሰው ልጆች ሰጣት።
፲፯ አቤቱ፥ ሙታን የሚያመሰግኑህ አይደሉም ወደ ሲኦልም የሚወርዱ ሁሉ፤
፲፰ እኛ ሕያዋን ግን ከዛሬ ጀምሮ እስከ ዘላለም እግዚአብሔርን እንባርካለን። ሃሌ ሉያ።
____________ __________ ___________
Like this: Like Loading...
Posted in Ethiopia | Tagged: Aksum , መንፈሳዊ ውጊያ , መዝሙረ ዳዊት , መጽሐፍ ቅዱስ , ሰማዕታት , ተራሮች , ተዋሕዶ Axum , ትግራይ , አህዛብ , አሕዛብ , አክሱም , ኢትዮጵያ , እምነት , ኦርቶዶክስ , ክርስቲያኖች , ጦርነት , ጽዮን , ፈተና , Ethiopia , Orthodox Church , Psalms , Tewahedo , Tigray | Leave a Comment »